Nib InternationalBank
21.9K subscribers
4.14K photos
157 videos
9 files
1.38K links
Committed to Service Excellence!

Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com
Download Telegram
ሐሙስ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛው መላሽ ፡-
ጥያቄ፡-
1. ከእርድ የሚገኘው ስጋ በምን መልኩ ይከፋፈላል?
2.  ባንካችን
ያዘጋጀው በቼክ የሚንቀሳቀስ ከወለድ ነፃ የሂሳብ ዓይነት ምን ይባላል?

ትክክለኛው መልስ፡- አንድ ሶስተኛ ለቤተሰብ፣ አንድ ሶስተኛ ለጓደኛሞች፣ አንድ ሶስተኛ ለድሆች እና ወዲዓህ ልዩ / ተንቀሳቃሽ የቁጠባ ሂሳብ

ትክክለኛ መላሽ

Faeson  (@Faeson)

የሚል የቴሌግራም አካውንት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡

መልካም በዓል! ኢድ ሙባረክ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!

#Nib #nibbank #Arefa #EidalAdha #nibchallenge #Question #NibQuestion #IFB

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ቀላል፣ አስተማማኝና ፈጣን
የክፍያ አማራጭ - ንብ “QR”

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #NibQR #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!

በንብ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች በመጠቀም ሕይወትዎን ያቅልሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
  
#Nib #nibbank #Amber #Mobilebanking #Internetbanking #NibAmberpay #nibpaystream

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
አምበር ፔይ
ቀላል የክፍያ አማራጭ!

መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

***
ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ!

#nibbank #nib #nibinternationalbank #monday #goodwish

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በተፃፈ ደብዳቤ አክሲዮኖችን ማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክስ ይዘት ለመመዝገብ ይቻል ዘንድ የባለአክሲዮኖችን መረጃ አዘጋጅተን እንድንልክ ተጠይቀን ባሳወቅናችሁ መሰረት የኢትዮጵያ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በማቅረብ ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅፅ እየሞላችሁ ትገኛላችሁ፡፡ በቅርቡ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተላከልን ቅፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ ለሁሉም ባለአክሲዮኖች አስገዳጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡

ዝርዝር መረጃውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ https://www.nibbanksc.com/የተከበራችሁ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibshareholders

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የዛሬ ቁጠባዬ ለነገ ስኬቴ 
የነገ ሕልምዎን ለማሳካት፣ ቁጠባዎን ዛሬ ይጀምሩ!
ንብ ቀፎ የቁጠባ ሒሳብ

አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #nibbank #Nibqeffo 

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ባንካችንን ለሚመለከት ማንኛውም መረጃ ወደ 9698 በነጻ ይደውሉ፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #callcenter #9698

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 9 ፣ አራት ኪሎ አካባቢ ባስገነባው ባለ 10 ወለል ህንፃ ውስጥ ምድር ወለል ላይ የሚገኙትን ክፍት ቦታዎች በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ወይም መሰማራት ለሚፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.nibbanksc.com/wp-content የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ PDF

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#nib #nibinternationalbank #Tender #Nibtender

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Nib International Bank, a trusted financial institution with over 25 years of successful operations, is now inviting talented and motivated individuals to apply for various positions.

For more information, visit our Website and Linkedin page.

Follow us on social media for more job updates.
See More

***
Committed to Service Excellence!
  
#Nib #nibbank #nibvacancy #vacancy

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬ የሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም  የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #Ethiopia

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ አዲስ ነገር ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ

ውድ ደንበኞቻችን ባንካችን ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ አገልግሎቱን በማዘመን የዘመናዊነት ጥግ ላይ ሊያደርስዎት አዲስ ስጦታ ይዞ እየመጣ ነው. . .

በቅርቡ ይጠብቁን!

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #DigitalBanking #Nibinternationalbank #nibbank

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

ስምምነቱን በንብ ባንክ በኩል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ሔኖክ ከበደ፤ በግሪን አግሮ ሶሉሽን በኩል ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ አቶ አብርሃም እንድርያስ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ፈርመዋል፡፡

አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነቱ፣ የአገራችን ከፍተኛ ሕዝብ በተሰማራበት በግብርናው ዘርፍ ለሚደረገው ሥራ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የገለጹት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ ከበደ፤ በቀጣይም የዘርፉን ተደራሽነት በማስፋት ባንኩ በአጋርነት እንደሚሠራ አረጋግጠዋል፡፡

የግሪን አግሮ ሶሉሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አብርሃም እንድርያስ በበኩላቸው፣ ግብርናውን ለማዘመን የፋይናንስ ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመው ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በመተባበርና በመተጋገዝ ውጤታማ ሥራ እንደሚሠራ እምነታቸው እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

በሥነ ሥርአቱ ላይ የባንኩና የግሪን አግሮ ሶሉሽን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ መሆኑን ከባንኩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!

#Nib #Nibinternationalbank #nibbank #Greenagrosolution

Facebook  / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website