የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው።
በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል።
ሼር📌
@NewsNopp

የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 ጀምሮ እንደሚሰጥ የአ/አ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።
በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 23-25/2013 ድረስ እንደሚሰጥ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ አሳውቋል።

#ATTENTION
አስቸኳይ ማሳሰቢያ
ከመንግስት ሳይላኩ ማስክ እናድላለን እያሉ ቤት ለቤት የሚሔዱ ሰዎች ለሌብኑት ተግባር ተሰማርተዋል።
ያመጡትን ማስክ እንዳትሞክሩት ሲነግሯችሁ እንዳታደርጉት፥ ምክንያቱም ያመጡት ማስክ ወዲያው እራስን የሚያስት ማደንዘዣ ኬሚካል አለበት፤ ራሳችሁን ከሳታችሁ በኋላ ያላችሁን ሁሉ ይዘርፉዋችሁና ይሄዳሉ፤ ስለዚህ እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ፤ ይህን መልዕክት ለጓደኛቻችሁ ሁሉ በ ዋትሳፕ እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች፥ በ ኢሞ, በ ቴሌግራምና, በሜሴንጅር በማስተላለፍ ህዝባችንን እንታደግ ።
አስቸኳይ መልዕክት
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።
ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።

ቀን 22 / 10 / 2013 ዓ.ም
በአራዳ ክ/ከተማ ለሚገኙ የመንግስትና የግል ት/ቤቶች የ2013 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ፈታኞችና ተፈታኞች ኦሬንቴሽን ተሰጠ፡፡
የ2013 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለሚወሰዱ ለግልና ለመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች እንዲሁም ፈታኞች በፈተናው አሰጣጥ ፤መሟላት ስለሚገባው ነገሮች እንዲሁም መወሰድ ስለሚገባው ጥንቃቄ ኦሬንቴሽን መሰጠቱን የክ/ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ገለፀ፡፡
በክ/ከተማው በሚገኙ ፈተናው በሚሰጥባቸው ት/ቤቶች በኦሬንቴሽን አሰጣጡ በፈተና ወቅት ማንኛውም ተፈታኝ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ መሳሪያ ይዞ መግባት እንደማይችል ፤ የኮቪድ ፕሮቶኮልን ማሟላት እንዳለበት ፤ የሰዓት አጠቃቀም እና ማየት ለተሳናቸው ተፈታኞች በልዩ ትኩረት ድጋፍ እደሚደረግ ተገልፃል፡፡
የአራዳ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወንድሙ ዑመር የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በክ/ከተማው በሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች ነገ እንደሚሰጥ ገልፀው ተፈታኞች የኮቪድ ፕሮቶኮልን በማሟላት በሰዓታቸው በመገኘት በመልካም የተማሪ ስነምግባር ፈተናውን እንዲወስዱና ፈታኞችም የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡
ምንጭ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ኮሚዩኒኬሽን

#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ይህን ያሳወቀው ለ "አዲስ ማለዳ ጋዜጣ" ነው።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ትምህርት በፈረቃ ሲሰጥ ነበር።
በተጨማሪ ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ 3 ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው አሳልፈዋል።
ከሚቀጥለው ትምህርት ዘመን (2014 ዓ.ም) ጀምሮ የትምህርት ስርዓቱ ከዚህ ቀደም ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ - አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
Credit - Addis Maleda Newspape

"የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል" - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ም/ቤት ጳጉሜ 5/2013 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36% ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች (ለዓይነስውራንና መስማት ለተሳናቸው ብቻ) 35% እንዲሆን ተወስኗል፡፡
Credit : የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን ይሰጣል
---------------------------
የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡
የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ ከ616 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቀዋል፡፡
ለዚህም 16 ሺህ ፋታኝ መምህራን እና 2 ሺህ 112 መፈተኛ ጣቢያዎች መዘጋጀታቸውንም ገልፀዋል፡፡
ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡

' አዲሱ የትምህርት ስርዓት '
በዘንድሮ 2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በሙከራ ደረጃ እንዲሁም በ2015 ዓ/ም ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ የሚገባው አዲሱ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የትምህርት ስርዓት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል ?
- አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል እውቀት ትኩረት የሰጠ ነው።
- ከመዋለ ህፃናት አንስቶ የግብረገብ ትምህርት መስጠት የሚያስገድድ ነው።
- በብቃት ላይ የተመሰረተ ፣ የሞያ እና የቀለም ትምህርትንም አብሮ በሚያስኬድ መልኩ የተቀረፀ ነው።
- ከምርት እና ከተግባር ጋር የተሳሰረ ብቃትን 21ኛው ክ/ዘመን የሚፈልገውን እውቀት የሚያስጨብጥ ፣ በቴክኖሊጂ ተደግፎ እንዲሰጥ የሚያስችል ነው።
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 6ኛ የግብረገብ ትምህርት አይነት፣ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የስነዜጋ ትምህርት እንዲወስዱ ያስገድዳል።
ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጥ የነበረው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ከ7ኛ ክፍል እንዲጀመር ያደርጋል።
የጤና፣ የግብርና ትምህርት አይነቶችም ተካተዋል።
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ተማሪ በመለስተኛ ባለሞያነት በዲፕሎማ ተመርቆ ወደስራ እንዲገባም ያስችለል። ለዚህም ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ ከመደበኛ ትምህርቶች በተጨማሪ ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያገኙበት እንድል ተመቻችቷል።
11ኛ እና 12ኛ ክፍል በሁለት ይከፈላሉ የማህበራዊ (ሶሻል) እና የተፈጠሮ (ናቹራል) ሳይንስ በሚል።
ተፈጥሮ ሳይንስ (ናቹራል) የመረጠ ተማሪ ሰባት (7) ትምህርቶችን ለአካዳሚክስ ይጠቀምበታል፤ ይህም ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጥበት ነው።
እነዚህም የትምህርት አይነቶች ፦
- እንግሊዘኛ
- ሂሳብ
- ፊዚክስ
- ኬሚስትሪ
- ባይሎጂ
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- #ግብርና ናቸው።
" ግብርና " 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲማሩ ይደረጋል ፤ በብሄራዊ ፈተናም (የ12ኛ ክፍል ፈተና) እንዲመጣም ይደረጋል።
ከ7ቱ ውጭ ደግሞ በምርጫ ተማሪዎች 5 የትምህርት መስኮችን መምረጥ ይችላሉ፤ እነዚህ መርጠው የሚማሩት ሲሆን ፤ የትምህርት መስኮቹ ፦
- ማኑፋክቸሪንግ
- ኮንስትራክሽን
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ጤና ሳይንስ እና ግብርና ሳይንስ ናቸው። ከአምስቱ አንዱን መርጠው ይማራሉ።
የማህበራዊ (ሶሻል) ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ 6 የጋራ ትምህርቶች አላቸው ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚያቀመጡበት / ጥሩ ነጥብ ካላቸው ወደዩኒቨርሲቲ የሚገቡበት ነው።
ከዚህ ውጭ ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፦
- ከቋንቋ እና ማህበራዊ ሳይንስ
- ቢዝነስ
- ስነ ጥበባት መካከል አንዱን መርጠው ይማራሉ።
ከላይ የተገለፁት ኮርሶች የሁሉም ሞጁሎች ተዘጋጅተው አልቀዋል።
በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠነ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ተማሪ ለማፍራት ትምህርት ሚኒስቴር ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነትን ተፈራርሟል።
ሰባቱ ተቋማት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ ተግባራዊ ትምህርት እንዲያገኙ ማመቻቸት ይጠበቅባቸዋል።
አዲሱ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት በዘንድሮው ዓመት 2014 ዓ/ም እስከ ስምንተኛ ለሙከራ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ፣ 11ኛ ክፍል በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ባሉ ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል።
የ8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና የሚዘጋጁበት ዓመት ስለሆነ እነሱ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም። በ2015 ሙሉ በሙሉ በመላው ሀገሪቱ በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ተግባራዊ ይደረጋል።
#NB : ከላይ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ የተገኘው ከ30ኛው የሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ነው።
"በ2014 #በሙከራ ደረጃ ይትገበራል " ማለት ምን ማለት ነው ?
በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል ማለት ነው።
ለምሳሌ ፦ አንደኛ ደረጃ ከ40 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች አሉ ከነዛ ውስጥ የተወሰኑ (በሺዎች የሚቆጠሩ) ተመርጠው ሙሉ ትግበራ ይደረግባቸዋል።
አንድ ትምህርት ቤት ከ1 እስከ 12ኛ ክፍል ቢኖረው ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጭ በትምህርት ቤቱ ሙሉ ትግበራ ይደረጋል።
በዚህም ሙከራ ተብሎ የተገለፀው በሁሉም የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ስለማይተገበር ነው።
ነገር ግን በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል።
ሙከራ ይደረግባቸዋል በተባሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ደግሞ ለተወሰኑ ክፍሎች የድሮው ለተወሰኑ ክፍሎች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል ማለትም አይደለም ፤ በትምህርት ቤቱ ሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል።
(11ኛ ክፍል ግን በመላው ሀገሪቱ ተግባራዊ ይደረጋል) - ይህን መረጃ ከቀድሞው የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ ነው ያገኘነው)
በስርዓተ ትምህርቱ ዝግጅት ላይ ፦
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- በመቐለ ዩኒቨርሲቲ (መጀመሪያ አካባቢ-ከግጭቱ በፊት)
- በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
- በጅማ ዩኒቨርሲቲ
- በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ከ200 በላይ ምሁራን ተሳትፈውበታል።

የፈተና ስርቆት ለትምህርት ጥራት እንቅፋት ከሆኑት ምክያቶች አንዱ መሆኑን ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጠቀሱ።
በኢትዮጵያ ሦስተኛ ክፍል ከደረሱ አምስት ተማሪዎች ውስጥ ማንበብ የሚችሉት ሁለቱ ብቻ መሆናቸውንና እንዲሁም ካሉት ትምህርት ቤቶች ውስጥ 89 በመቶዎቹ ከደረጃ በታች እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሐብት ልማት፣ የሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ከትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባካሄዱት የትውውቅ መድረክ ላይ ነው።
ሰብሳቢው የትምህርት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ ቢሰራም ለጥራት የነበረው ትኩረት አነስተኛ ስለነበር በቀጣይ የትምህርት ጥራትንና ፍትሐዊነትን በማረጋገጥ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ማፍራት እንደሚጠበቅ አስረድተዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመድረኩ የትምህርት አስተዳደርና የመምህራን የብቃት ችግር፣ የፈተና ስርቆት፣ የምመህራንና የተማሪዎች ተገቢ ያልሆነ ግንኙነት፣ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነትና አካባቢያዊ ችግሮች ለትምህርት ጥራት መሠረታዊ እንቅፋቶች መሆናቸውን ጠቁመዋል። (HOPR)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

ትምህርት ሚኒስቴር ፦
በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ይዘጋሉ።
ዝግ የሚሆኑት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ነው።
#ምክንያት ፦ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ነው። ት/ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ይካሄዳል።
NB : ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናቶች በሙሉ ትምህርት ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሀ ግብር መሰረት እንዲካካስ ይደረጋል።
መረጃውን ከትምህርት ሚኒስቴር ነው ያገኘነው።

የቢቢሲ (ወርልድ) ዘገባ ?
ትላንት የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ለአንድ ሳምንት ማለትም ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚዘጉ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወቃል።
ት/ ቤት የሚዘጋው ያልተሰበሰብ ሰብል ለመሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ለማካሄድ መሆኑ በግልፅ ተነግሯል።
ይህንን አንዳንድ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የተለየ ርዕስ ሰጥተውት ሲዘግቡ ታይተዋል።
ከነዚህ ሚዲያዎች ዋነኛው BBC World) /ቢቢሲ - ዋርልድ / ሲሆን በተረጋገጠ 33.7 ሚሊዮን ተከታዮች ባሉት ይፋዊ የትዊተር ገፁ ላይ " ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነትን ለማጠናከር ትምህርት ቤቶችን ዘጋች " ሲል ዘግቧል።
በተያያዘው ሊንክ ተገብቶ ሙሉ ዜናውን ለተመለከተው ሰው ግን ዝርዝር ዘገባው እና ለዜናው የተሰጠው ርዕስ የሚገናኝ አይደለም።
በተጨማሪ P.M News የተባለ የናይጄሪያ ጋዜጣም የትምህርት ቤቶችን መዘጋት " ኢትዮጵያ ለጦርነት ለማንቀሳቀስ ስትል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ዘጋች " የሚል ርዕስ በመስጠት አቅርቧል።
የዜናውን ዝርዝር ገብቶ ለተመለከተው ከተሰጠው ርእስ ጋር የሚገናኝ አይደለም።

Forwarded from #offical Bese✨ (★Wise man)
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።
የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት #እንዳያገለግል ተወስኗል።
በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል።
ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ።
ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
ይህ በዲህ እንዳለ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት ይገለፃል።
ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot
4) በ9444 SMS ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)
t.me/NewsNopp

Telegram
Students News Channel
ለተማሪዎች በሙሉ..........................
@Wise_man_B
@Wise_man_B
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.