🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
6.31K subscribers
402 photos
1 video
2 files
325 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
Salary and benefits: As per the bank’s scale.
Application Date: April 12-14/04/2024
Note:
•  Interested applicants who only fulfill the set requirements are invited to apply via link: https://forms.gle/t8ULbtEU9VVdYpG6A
•  The bank has full right to cancel or take any other alternative with regards to the vacancy announcement.
•  Only shortlisted applicants will be communicated for interview and exam.


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ!

በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa
ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ ጁላይ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን።

አላህ ይወፍቃችሁ


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Bright Diagnostic Imaging Center want to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ቲቺ ቼምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን  የምታሟላ ረ/አካዉንታንት አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ:
ረ/አካዉንታንት (ፋይናንስ ባለሙያ)

✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ በደረጃ አራት የተመረቀች

✔️ተፈላጊ  ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደች

✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት

✔️ደሞዝ:- በስምምነት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0911 212647

አድራሻ፡ አጠና ተራ ቼምባ ኮፊ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ወይም ከላይ በተጠቀሰው ስልክ በቴሌግራም መላክ ይችላሉ።

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ዛድ መድኃኒት ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ካንፋየር ትሬዲንግ ፀሐፊ አካውንታንት
ይፈልጋል

___
@nesihajobs
ኡኒ ካፌ እና ዳቦ ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ኤ አር ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግል ማህበር
ጁኒየር አካውንታንት ይፈለጋል


አስፈላጊ መስፈርት:‐ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች ወይም ካሸር ሆና አንድ አመት የሰራች

የስራ ቦታ:‐ ላፍቶ አካባቢ

ስልክ
+251912723628
+251967317850


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ ረዳት መምህርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ሙረቢ አዳሪ የሂፍዝ ማዕከል

ከዚህ በታች በተጠቀሱ መስፈርቶች መሠረት  ኡስታዛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋ፤

‐ ቁርአንን በተጅዊድ የቀራች በሂፍዝ ቢሆን ይመረጣል
‐ አለባበስዋ የተስተካከለ
‐ በአዳሪ ለልጆች ተርቢያ መስጠት የምትችል
‐ ከማዕከሉ  የወጡ መመሪያዎችና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ ምትችል

ደሞዝ፡– በስምምነት

አድራ፡– ኬንቴሪ በዋስ ማደያ ገባ ብሎ

ለማመልከተ፤
Telegram @nei34m

ስልክ ቁጥር
0900832047
0707763427
0934425551

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለዘንድሮ የሐጅ ጉዞ የጤና ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር
አካውንታንት ወይም የሂሳብ ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


   - የትምህርት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
   -  ደሞዝ : -በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   -  ፆታ ፡ -ሴት
    - አድራሻ :- አዲስ አበባ ታይዋን

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡– አካውንታንት
የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ፆታ፡– ሴት
ደመወዝ፡– በስምምነት
የስራ ቦታ፡– ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ብራይት ኪድስ አካዳሚ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ የፅዳት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ሐምብራ ኢንጅነሪንግ በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- ካሸር
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ብዛት፡- 1
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደመወዝ፡- በስምምነት

ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ካሽ ሪጂስተር ማሽን ላይ የሰራች

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0703924341, 0118547211 ወይም 0118547212


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Bright Diagnostic Imaging Center want to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለሴቶች የአዳሪ ሒፍዝ  ቅርንጫፍ የሚከተለውን መስፈርት ለሚያሟሉ እህቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

የስራ አይነት:- ሴት ኡስታዛ

የስራ ድርሻ:-በተመላላሽ እና በአዳሪነት ቁርኣን እና ተርቢያ መስጠት

ብዛት:- 3

የስራ ልምድ:- 0 አመት

የቁርኣን ደረጃ:- 15 ጁዝ በላይ የሀፈዘች

👉 በመልካም ስነ-ምግባር የታወቀች

👉 አረበኛ እና ኦሮሚፋ የምትችል


ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣ ቀን ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!
  
ለበለጠ መረጃ
0920733377
0940626364

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ሳልኑር  ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1. ሂሳብ ሰራተኛና የቢሮ ፀሀፊ
አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላትንና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት፣ ከሂሳብ አያያዝ  በተጨማሪ  የደንበኞችና ቢሮ አያያዝ ክህሎት ያላት

የስራ ቦታ -ቤተል

ፆታ-ሴት

2.የቆርቆሮ ማሽን ኦፕሬተር

በማምረቻ ማሽን ቴክኖሎጂ የሰለጠነና ቢያንስ በተመሳሳይ ማሽን ላይ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው እና ቢያንስ ኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል

የስራ ቦታ -  ከአሸዋ ሜዳ ገብሬል አለፍ ብሎ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን በአንድ pdf  ፋይል በማድረግ በ0910014537 ላይ በቴሌግራም ብቻ መላክ ትችላላችሁ


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Brolf Tech wants to hire a marketing and event organizer

Job Type: On-site - Permanent (Full-time)

Job Sector: Marketing_and_Advertisement

Work Location: Addis Ababa, Ethiopia

Education Qualification: Bachelor's Degree

Experience Level: Entry level

Applicant Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

How to Apply: Interested candidates are invited to send their resume and cover letter detailing their experience and why they are a good fit for this role by email to info@brolf.tech or via telegram @infobrolftech

Brolf Tech – Shaping Tomorrow’s Innovators

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs