🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
6.31K subscribers
402 photos
1 video
2 files
325 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
ROSEWOOD FURNITURE PLC

We are open to hiring a female architect or related field  for our  furniture company.

She must be excellent on sketchup software ( we will have a test )
She must be good on Adobe Illustrator and/or  Photoshop
- previously worked in furniture firm is a plus
The working area is around addisu gebya  rufael church , if you are close, it's a plus
- working hour 8:am - 5:00 pm ( Saturday only half day )

Your main tasks are:

A=  To receive site measurement from your  coworkers and prepare installation/furniture designs for our customers.
B = prepare working drawings for manufacturing
C = editing picture for social media
D = modeling new furniture designs
E = preparing Proforma invoices
F = monitoring furniture build and quality  

Note:
There are other 3 designers, so teamwork is crucial
For now, you have to have your own laptop.
- There will be a one month trial period before being permanent
- Office space is tight not so comfy (also noise from workshop )

To Apply :
0905 848586 or @rosewo0d

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ የአፀደ ህፃናት መምህርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራው ቦታ አሸዋ ሜዳ

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0952397909/0112319083


__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ
በአሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ስር የሚገኘው ብራይት ዲያግኖስቲክ ኢሜጂንግ ሴንተር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ ማርኬቲንግ ባለሙያ  መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: ማርኬቲንግ ባለሙያ

ፆታ :ሴት

የትምህርት ደረጃ፡–በነርሲንግ፣ በማርኬቲንግ ወይም በሽያጭ ዲግሪና 4 አመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት ያገለገለች ። በጤናው ዘርፍ የሰራች ቅድሚያ  ይሰጣል::

ደመወዝ:  በስምምነት ሆኖ ማራኪ

የስራ ቦታ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ


መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ኢሜል ብቻ በ10 ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ
Email-
ahadagroindustrysc@gmail.com

ለበለጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር 0936800430 ይደውሉ!!
__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ድርጅታችን ኒዝ ሴል አስመጪ ከዚህ በታች በተገለፁ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አመል ማይክሮፋይናንስ ባለሞያ ይፈልጋል
(N:B - ለማመልከት 2 ቀን ብቻ ይቀራል)

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
💥 ታላቅ የምስራች!

◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻናላችን ማውረድ ትችላላችሁ።  በአላህ ፈቃድ የተጠቃሚዎችን አስተያየት መሰረት በማድረግ ማሻሻያዎች ከተደረጉለት በኃላ በአፕሊኬሽን ስቶሮች ላይ የምታገኙት ይሆናል።

ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን።

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

@nesihatv
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድርጅታችን ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር የትምህርት ዘርፍ ሰራ አስኪያጅ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ኢስላህ አካዳሚ በተለያዩ ፀሀፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ ፦
0910244102
0923028490

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- ፊልድ ማርኬቲንግ
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ብዛት፡- 4
የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት

ተፈላጊ የትምህርት እና የስራ ልምድ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በሴልስ ወይም ተዛማጅ የስራ መደብ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በሪል ስቴት ሽያጭ ቢያንስ 1 ዓመት ያገለገለ ወይም ያገለገለ።

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በድርጅቱ ቢሮ ፒያሳ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቤተል አደባባይ ለይላ የንግድ ማዕከል 3ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ job@hambrabusinessgroup.com

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡- 0900082040, 0118547211 ወይም 0118547212


__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሞያ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ሰራ ማሰራት ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
መወዳ ት/ቤት ከዚህ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
💊 ሁዳድ ፋርማሲ ዋና እና ረዳት ፋርማሲስቶችን አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

መጋቢት 17/2016

1ኛ፡ ፋርማሲስት ከእነ ላይሰንሱ

ተፈላጊ የስራ መስፈርት፡ በዘርፉ ጤና ቢሮ የሚጠይቀውን መስፈርት የሚያሟሉ

ደምወዝ ፡ በስምምነት

👉2ኛ፡ ረዳት ፋርማሲስት

በሙያው ልምድ ያላቸው ሁነው ዋና ባለሙያው ባሌሉበት ተክተው መስራት የሚችሉ

ደምወዝ ፡ በስምምነት

👉3ኛ፡ የሂሳብ ባለሙያ

በአካውንቲንግ ሙያ የተመረቀች እና ከኮምፕዩተር ተግባቦት ያላት። የእለት ሽያጭ በሲስተም የምትሰራ እና አስፈላጊውን የገቢዎች ሪፓርት ማዘጋጀት የምትችል። በተመሳሳይ የስራ መስክ ልምድ ያላት

ደምወዝ ፡ በስምምነት

ለማመልከት የትምህርት መረጃውን በቴሌግራም አድራሻ @mubeneja ይላኩ
ስልክ 0923137897 ይደውሉ

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
USMANY TRADING P.L.C ከዚህ በታች በተገለፁ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ኢልም አካዳሚ በፀሀፊ የሞያ መስክ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ቀን 17/07/2016

ፆታ ሴት
ብዛት 1
የስራ ልምድ ያላት
ደሞዝ በስምምነት

በዚህ ስራ መወዳደር የምትፈልጉ በት/ቤታችን በአካል በመገኘት ወይም  በ 0919226685 ማመልከት ትችላላችሁ።
      
አድራሻ: ወለቴ 03 ቀበሌ ጀርባ

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ነጃሺ አካዳሚ ከላይ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
We hire English (spoken) teacher

Bright Traning Center

Job Type: Online English Language Teacher

Requirement:-
- Fluent speaking and writing in English

- If there is experience, we prefer
Good communication skills

Salary: Negotiable
Sex: Both

To Apply:@brightregistral
0911900175

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር

1 ) የፍርማሲ  ባለሙያ/ ድረጊስት
- 2  አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ድረጊስት)
- 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ፋርማሲስት)
  * ደሞዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  *  አድራሻ :  ታይዋን
  *  ፆታ ፡ ሴት

2)  የሂሳብ ሠራተኛ
   * 1 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
   *  ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   *   ፆታ: ሴት

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs