Bright tech
3.64K subscribers
79 photos
9 videos
2 files
36 links
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto airdrops trading around the world...
Download Telegram
#Tip Telgram Group መሸጥ ምትፈልጉ

የቆየ Telegram ግሩፕ ኖሯቹ Leave ብላችሁ ከነበረ እና ድጋሚ ማግኘት ያቃታችሁ @WhatIOwnBot የሚለውን  ቦት በመጠቀም መመለስ ትችላላችሁ

ምንገዛቸው፦


2018 - 2022 
2023- 2024/ jan-may/

🟢🟢ታማኚነታችን መለያችን 🟢🟢

ለመሸጥ አናግሩን
         @Da2ee
👀"ዛሬ ጷጉሜ 2 የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል" ዶ/ር ሮዳስ

   በኢትዮጵያ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ወይም ታላቅ የደም ጨረቃ ነገ ጳጉሜን 2/2017 ዓ.ም እንደሚታይ የሥነ ፈለግ ባለሙያ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡

በዕለቱ ከምሽቱ 12፡28 መሬት ጨረቃን መከለል ስትጀምር ድብዝዙ ግርዶሽ መታየት ይጀምራል ብለዋል፡፡

ዛሬ እሁድ ምሽት 1፡27 ደግሞ ከፊል ግርዶሹ እንደሚጀምር፣ ከምሽቱ 2፡30 ላይ ተጠባቂው ሙሉው የጨረቃ ግርዶሽን ጨምሮ ጨረቃ ደም የምትመስልበት ሰዓት መሆኑን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ተናግረዋል፡፡

ከምሽቱ 3፡11 ላይ ጨረቃ በጥላው ማእከል የምትኾንበት ደም መምሰሏ የሚጨምርበት ሰዓት እንደሚሆን እና ከምሽቱ 3፡52 ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ደም መምሰሏ ማብቂያው እንደሚሆን አስረድተዋል፡፡

ግርዶሹ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በአፍሪካ፤ አውስትራሊያ እና እስያ የተወሰኑ አከባቢዎች አንደሚታይ በመግለጽ፤ ለ1 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ያህል እንደሚቆይም ጠቁመዋል፡፡

ደመና ከሆነ የመታየት እድል እንደሌለውና ደመና በሌለባቸው አካባቢዎች ግን በግልፅ እንደሚታይ ተናግረዋል፡፡
Old Group ካለህ ለበዓል ዶሮ መግዣ አለህ

2023 - የተከፈት ካላችሁ
ከ 2018 እስከ 2022 - የተከፈተ ካላችሁ


አናግሩኝ👉@Da2ee

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮ ቴሌኮም ለነገ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ፈቅዷል።
🔥🔥
እንኳን ደስ አለን ✌️😍🙏
ዛሬ የኤአይ መተግበሪያዬን ጠላት ብዙ እያሴረበት በድል የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያን ታላቁ ህዳሴ ግድብን በምስል ግለፀው ስለው እንዲህ ገልፆታል 😍🙏✌️
ሼር

@wasarecordstech
Forwarded from Dan Tech (Dani Dani 🥠)
🎰 የዶሮዋን ጌም መጫወት ለመትፈልጉ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ [Chicken Road Game]፥

🥇 Link : Chicken Road Game
🥈 Video: Watch Video

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        🔕        ✉️  
ˡᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ለመላው ኢትዮጵያውያን  በሙሉ እንኳን ለ 2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🎉
Forwarded from Dan Tech (Dani Dani 🥠)
አዲስ አመት ምክንያት በማረግ ዛሬ ከምሽቱ 3:30 ላይ 200birr Mobile card የምንሸልም ይሆናል 👌
share
@wasarecordstech
⚫️ ማታ ማታ ስልካችሁን ስትጠቀሙ የግድ ልትጠቀሙት የሚገባ አንድ APPLICATION ልጠቁማችሁ።

⚫️ የዚ APPLICATION ስም NIGHT SCREEN ይባላል የዚ APPLICATION ጥቅም ማታ ማታ ስልካችሁን ስትጠቀሙ ከስልካችሁ የሚወጣው BLUE LIGHT አይናችሁን እንዳይጎዳው የስልካችሁን የ BRIGHTNESS መጠን ስልኩ ላይ ካለው መጠን በታች ×5 እጥፍ አርጎ የሚቀንስላችሁ APPLICATION ነው ይሄ ማለት ከስልካችሁ የሚውጣው BLUE LIGHT አይናችሁን እንዳይጎዳው በመጠኑም ቢሆን ይረዳዋል።

⚫️ ይሄን APPLICATION DOWNLOAD ማድረግ ከፈለጋችሁ DOWNLOAD የሚለውን ነክታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
Larry Ellison የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ቻለ።

Larry Ellison elon muskን በመብለጥ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ችሏል።

የ81 አመቱ Larry Ellison oracle የተሰኘው በSoftware፣ databaseና cloud computing ላይ ትኩረቱን ያደረገ የTechnology ድርጅት መስራች ሲሆን ይህም ድርጅት ሰሞናዊ የስቶክ ማርኬት ዋጋው በ40% ከፍ ብሏል። በዚህም ምክንያት የEllison ሀብት በአንድ ቀን ብቻ በ101 ቢሊዮን ዶላር ጨምሮ አጠቃላይ ሀብቱ ከ393 ቢልዮን ዶላር በላይ መሆን ችሏል።

Oracleን በ1977 ከBob Miner እና Ed Oates በጋራ የመሰረተው Ellison እስካሁን ድረስ የድርጅቱ ዋና የቴክኖሎጂ ኦፊሰር እና ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ያገለግላል።

Elon musk በ2021 የAmazonኑን Jeff Bezosን በመብለጥ የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም መሆን መቻሉ አይዘነጋም።

በነገራችን ላይ በአሁኑ ሰአት አለማችን ላይ ካሉ Top 10 ባለፀጋዎች መካከል 8ቱ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰማሩ እንደሆኑ ታውቃላችሁ?

ምንጭ፡ #Fortune, #Bloomberg
⚫️ በአንድ ወቅት ከ አለማችን ሀብታም ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው BILL GATES እንድ PROGRAM ላይ በአንዲት ሴት ጋዜጠኛ አንድ ጥያቄ ቀረበለት የስኬትህ የዚ ሁሉ ሀብት ሚስጥር ምንድነው በማለት ጠየቀችው።

⚫️ እሱም የቼክ ደብተር ይሰጣት እና ደስ ያለሽን ያህል ገንዘብ ፃፊና ውሰጂ ይላታል።

⚫️ እሷም እንደዛ ማለቴ አይደለም እዚ ለመድረስ ትልቁ ሚስጥርህ ምንድነው በማለት መልሳ ትጠይቀው አለች እሱም ቼኩን በድጋሚ ወስዳ ምትፈልገውን ያህል ብር ጽፋ እንድትወስድ ይነግራታል እሷ ግን የጠየኩን ጥያቄ መልስልኝ ትለዋለች እሱም የኔ ትልቁ የስኬቴ ሚስጥር እንዳቺ ያገኝውትን እድል ባለማባከኔ ነው በማለት መልስ ይሰጣታል።

⚫️ ስለዚህ የምታገኞትን እያንዳዱ እድል መጠቀም አለባችሁ ጊዜያችሁን በማይሆን ነገር እታባክኑ እንድ ቦታ ላይ ለመድረስ መጣር መሞከር ይኖርባችዋል ለውጥ ቤታችሁ ድረስ በራችሁን አንኳክታ አትመጣም።

SHARE 🚀
⚫️ ብዙዎቻችሁ በሚባል ደረጃ የማታቁትን እንድ ገራሚ WEBSITE ልጠቁማችሁ።

⚫️ የዚ WEBSITE ስም VIRUS TOTAL ይባላል የዚ WEBSITE ጥቅም ከተለያዩ ሰዎች የሚላኩላችሁን LINK ችግር ይኑረው አይኑረው የሚለውን CHECK ምታደርጉበት WEBSITE ነው ከ LINK በተጨማሪም APPLICATION ፋይሎችንም CHECK ማድረግ ትችላላችሁ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው ወደ WEBSITE እንደገባችሁ FILE UPLOAD በማድረግ ስለዛ ነገር DETAIL መረጃ ማየት ትችላላችሁ ሁለተኛው ደግሞ URL የሚል አለ እሱን በመንካት ከማንኛውም ሰው የተላከላችሁን LINK PAST በማድረግ ሊንኩ ጉዳት ይኑረው አይኑረው የሚለውን ማየት ትችላላችሁ።

⚫️ ይሄን WEBSITE ማግኝት ከፈለጋችሁ ስልካችሁ ላይ ወዳለው እንድ BROWSER በመሄድ VIRUS TOTAL ብላችሁ SEARCH በማድረግ ማግኝት ትችላላችሁ ወይም WEBSITE የሚለውን ነክታችሁ ቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ መግባት ትችላላችሁ።

SHARE 🚀
⚫️ TELEGRAM ላይ ብዙዎቻችሁ ያማረራችሁ ሁለት ነገር አለ የመጀመርያው TELEGRAM አካውንታችሁ ላይ ያለናተ ፍቃድ የተለያዩ GROUP እና CHANNEL ላይ እያስገቦችሁ ተቸግራችዋል ሁለተኛውም ደሞ እናተ CONNTANT ላይ ያሉ ሰዎች TELEGRAM ACCOUNT በከፈቱ ቁጥር JOIN TELEGRAM እያለ TELEGRAM አካውንታችሁ አጨናንቆባችዋል ስለዚህም እነዚህን ሁለት ችግሮች እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ ልገራችሁ።

⚫️ የመጀመርያውን ለማስተካከል ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ ከዛ PRIVACY AND POLICY የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ስትወርዱ INVITES የሚል አለ እሱን ነክታችሁ EVERYBODY ላይ ከሆነ ያለው NOBODY በማድረግ ከዚ ቡሀላ የትኛውም ሰው የትኛውም GROUP እና CHANNEL ላይ እንዳያስገባችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

⚫️ ሁለተኛውን ለማስተካከል አሁንም ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ በመቀጠል NOTIFICATIONS AND SOUND የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ወደ ታች ወረድ ወረድ ስትሉ CONNTANT JOIN TELEGRAM የሚል አለ እሱ ON ከሆነ OFF በማድረግ የትኛውም እናተ CONNTANT ላይ ያለ ሰው TELEGRAM ACCOUNT ቢከፍት እናተ ጋር JOIN TELEGRAM እያለ እየመጣ አያስቸግራችሁም ማለት ነው።

SHARE 🚀
🔔CBE System Upgrade Announcement

✔️በነገው እለት እሁድ መስከረም 11 2018 ከቀን 9:00 ሰአት ጀምሮ እስከ ለሊት 9:00 ሰአት ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ System Upgrade ስለሚያደርግ በተገለፀው ሰአታት ውስጥ ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጥም! ይህንን አውቃቹ ከዛሬ ጀምሮ አማራጫቹን ፈልጉ🙌
በእነዚ ሰአታት የ CBE Birr አገልግሎት እንደሚሰጥ ቢገለፅም ከጫና ብዛት የተወሰነ ችግር ሊኖር ስለሚችል ሌላ አማራጭ ተጠቁሙ ሌሎችም ባንኮች ATM ላይ የገንዘብ እጥረት የመከሰት እድልም ሊኖር ይችላል። SHARE 🚀
⚫️ TELEBIRR ላይ ብዙ ሰዎች ብራቸውን የሚጭበረበሩበትን መንገድ ልገራችሁ።


⚫️ ይሄም TELEBIRR APPLICATION ላይ REQUEST MONEY የሚል አማራጭ አለ እዛ ላይ እንግዲ አናተ ከ አንድ ሰው ግብይይት ብትፈፅሙ እና ለዛ ሰው ብሩን በ TELEBIRR አስገባልን ብላችሁ ስልክ ቁጥራችሁን እና ስማችሁን ብትነግሩት ያሀ ሰው ለናተ ብሩን ሳይልክ እናተ ጋር MESSAGE እንዲገባ በማድረግ በቀላሉ ያጭበረብሯችዋል ይሄ የሚሆነው እንዴት መሰላችሁ TELEBIRR APPLICATION ላይ REQUEST MONEY የሚል አማራጭ አለ እዛ ላይ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት የብር መጠን በመስገባት እናተ ስልክ ላይ REQUEST ይልካል በዚ ጊዜ ቀጥታ እናተ ስልክ ላይ MESSAGE ይመጣል ከዚ ሰው ይሄን ያክል ብር REQUEST ልኳል ብሎ ብዙ ሰው ግን ይሄን ነገር በደንብ ገብቶ አያየውም ከላይ ከ 127 MESSAGE እንደተላከ ሲያይ የተላከት ስለሚመስለው ገብቷል ይላችዋል ያሀ ሰው ግን ብራችሁን ወይም እቃ ከሆነ የሸጣችሁለት እቃችሁን ይዞ ይጠፋል ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን ተጠንቀቁ ብዙ ሰዎች እየተጭበረበሩ ይገኛሉ።


SHARE 🚀
Dawn New Update V.2

Extension አጥፍታችሁ ድጋሜ Install አድርጉት⚠️extension ለማግኘት VPN Connect አድርጋችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ (HERE) Extension ካወረዳችሁ በኋላ VPN አጥፉ


በተመሳሳይ Email Login አድርጉ

Ref Code ከጠየቃችሁ :-z4urskul
#Tip

የቆየ Telegram ግሩፕ ኖሯቹ Leave ብላችሁ ከነበረ እና ድጋሚ ማግኘት ያቃታችሁ @WhatIOwnBot የሚለውን  ቦት በመጠቀም መመለስ ትችላላችሁ

ምንገዛቸው፦


2018 - 2022 
2023- 2024/ jan-may/

🟢🟢ታማኚነታችን መለያችን 🟢🟢

ለመሸጥ አናግሩን
         @Da2ee

Proof ማየት ከፈለጋቹ👉Join
🔈በቻናላችን ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳቹ!

❤️በዓሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላቹ እንመኛለን❤️
Forwarded from Dan Tech (Dani Dani)
DAWN UPDATE : Point ተስተካክሏል

እንዲሰራላችሁ አዲሱን Update ለማግኘት አሁንም Extension አጥፉ እና መልሳችሁ ጫኑ

የተፈጠረው ጭራሽ ካልገባችሁ : እየሰራን የነበረው DAWN Internet አዲስ Version ( V2 ) ለቆ ነው. ለዚህም ከቻላችሁ Extension አጥፍታችሁ ድጋሚ Install አድርጉት ።

ያው ኤክስቴንሽኑን በሰርች ስለማታገኙት ዲቫይሳችሁ ላይ VPN Connect አድርጋችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇
https://chromewebstore.google.com/detail/dawn-validator-chrome-ext/fpdkjdnhkakefebpekbdhillbhonfjjp?hl=en

ከዛም Login በሉ እና በፊት ስትሰሩበት የነበረውን Email አስገቡ እና በGmail በሚላክላችሁ Code Verify አድርጉ

Referral Code ከጠየቀ👉 : YVUH6TR6

ከዛም Apply Code ስትሉ ወደ አዲሱ Dashboard ይወስዳችኋል : ይህ Version Point ወዲያው ነው Update የሚያደርገው

Extension ካወረዳችሁ በኋላ VPN አጥፉ
Forwarded from Dan Tech (Dani Dani)
🚀 የቅርብ ጊዜውን እና በጣም ሞቃታማውን የኖቫኤክስ AI የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት እንደገና ማጋራት!

አሁን ይቀላቀሉ እና በቀላሉ የ1,000 ዶላር ዋጋ ያላቸውን የNEX ቶከኖችን ያግኙ።

💰 ጓደኛን ይመልከቱ = እያንዳንዱ ጓደኛ 10,000 የNEX ቶከኖችን (እስከ 1,000 ዶላር የሚያወጡ) ይቀበላል።

የማህበረሰብ ተግባራትን በማጠናቀቅ የNEX ቶከኖችን ያግኙ!

የNEX ቶከኖችን ዝርዝር ቀን፡ ሐምሌ

👉 ለመቀላቀል እዚህ ጠቅ ያድርጉ፡ https://m.novaexai.com/register?inviteCode=4Pxp2a

የግብዣ ኮድ፡ 4Pxp2a

💬 የማህበረሰብ መዳረሻ፡

https://t.me/NovaEx_Ai

ይህ የተረጋገጠ እና ውጤታማ የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት ነው፤ እኔ በግሌ ሞክሬዋለሁ።

SHARE 🚀
@wasarecordstech
@wasarecordstech