👉#አካውንቲንግ ምንድን ነው?
አካውንቲንግ ማለት የአንድ የንግድ ድርጅት ያደረገውን ግብይት (ምጣኔ ሀብታዊ ክዋኔ) በመለ'የት (Identifying), በመመዝገብ (Recording) እና በማደራጅት #በጊዜ ከፋፍሎ መረጃን የማቅረብ #ሂደት ነው።
👉#ምን አይነት መረጃ?
አካውንቲንግ የሚያቀርበው መረጃ የፋይናንስ መረጃ ነው። #እነሱም
(1). የትርፍ እና ኪሳራ መግለጫ (Income Statement)
(2). የሀብት እና እዳ መግለጫ ( Statements of Financial Position/ Balance sheet)
(3). የጥሬ ገንዘብ ፍሰት መግለጫ ( Statements of Cash flow) እና ሌሎችም
👉#ለማን/ ለነማን?
የአካውንቲንግ መረጃ #ለተጠቃሚዎቹ ይቀርባል።
👉ተጠቃሚዎቹ እነማን ናቸው? ውሳኔ ሰጭዎች/አሳላፊዎች።
#ለምሳሌ
👉 የድርጅቱ ስራ አስኪያጆች፣ ኢንቨስተሮች እና አበዳሪዎች።
የድርጅቱ #ማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ ከCost Accountant የቀረበለትን መረጃ ተመስርቶ የአንዱ እቃ ዋጋ በስንት ብር ብንሸጠው ድርጀቱ ትርፋማ ይሆናል የሚለውን መወሰን ያስቸለዋል።
የድርጀቱ #ፋይናንስ ሹም (CFO) ደግሞ የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ ከ Balance Sheet ተመልክቶ ለባለአክሲዮኖች ትርፍ ክፍፍል በጥሬ ገንዘብ መክፈል እንችላለን ወይስ የሚለውን ይወስናል።
#ኢንቨስተሮች ሀብታቸውን ትርፋማ እና እያደገ የሚሄድ ድርጅት ላይ ማፍሰስ ይፈልጋሉ። ስለሆነም የድርጅቱን ትርፋማነት ለመገምገም የሚያስችላቸውን መረጃ የሚያገኙት አካውንታንቱ ከሚያዘጋጀው የትርፍ እና ኪሳራ (Income Statments) እና የሀብት እና እዳ(Statements of Financial position) መግለጫ ነው።
#ለምሳሌ ድርጅቱ በ2016 ዓ. ም የተጣራ 100,000 ብር ቢያተርፍ እና የድርጅቱ ጠቅላላ ሀብት 1000,000 ብር ቢሆን
Return on Assets (RoA) በመስራት ትርፋማነቱን መገምገም ይቻላል።
👉RoA እንዴት ይሰራል?
RoA የድርጅቱን የተጣራ ትርፍ ለድርጅቱ ጠቅላላ ሀብት በማካፈል ይሰራል።
RoA = 100,000/1000,000= 0.1 =10%
👉#አተረጓጎም:
ይህ ድርጅት በ2016 ዓ. ም በእያንዳንዷ #አንድ #ብር ሀብት #አስር #ሳንቲም የተጣራ ትርፍ ተገኝቷል ማለት ነው።
👉#ማጠቃለያ አካውንቲንግ የአንድን ንግድ ድርጅት የተመለከተ የፋይናንስ መረጃ የሚያቀርብ የጥናት ዘርፍ ነው።
🔥የቢዝነስ እውቀተዎን ከፋ ያድርጉ
🙏 እንዲህ አይነት መፃፀፎች እንዲደርሰዎት ከፈለጉ ይህን ገፅ Follow & Like ያድርጉ
Telegram👇
https://t.me/negadras1136
Youtube 👇
https://youtu.be/4NA4-GbcY6I

Telegram
Negadras | ነጋድራስ
በዚህ ቻናል አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ማቴሪያሎችን ታገኛላችሁ