ነአምን media
43.4K subscribers
1.79K photos
139 videos
9 files
951 links
Buy adds:- https://telega.io/c/neamn_media

<< ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአበሔር!>>
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ
#ትምህርቶች
#ዝማሬዎችና
#ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ስነ-ፅሁፎች
የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

ለሁሉም መረጃና አስተያየትና በቻናሉ ላይ ለመፃፍና ለመሳተፍ @theofloss ያናግሩን መረጃውንም ያካፍሉን።
Download Telegram
ነአምን media pinned «ነአምን ሚዲያ በtiktok መጥቷል follow በማድረግ የሚዲያችን ቤተሰብ ይሁኑ ነአምን ሚዲያ https://www.tiktok.com/@neamnmedia/video/7429410915033910533?_r=1&u_code=eh062mfj35116g&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e8me564b32e8ad&share_item_id=7429410915033910533&source=h5_m&timestamp=…»
ነአምን media pinned «ዲ/ን ዘላለም ታዬ ስለ ንስሐ በነአምን ሚዲያ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@neamnmedia/video/7429410915033910533?_r=1&u_code=eh062mfj35116g&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e8me564b32e8ad&share_item_id=7429410915033910533&source=h5_m&timestamp=1729794760&user_id=7429…»
መ/ር ኢዮብ ይመኑ
የጠፋው ልጅ
አዲስ ስብከት
በነአምን ሚዲያ የቲክቶክ ቻናል
follow, share, subscribe አድርጉ
https://vm.tiktok.com/ZMhHDh5yh/
7😁4👍2
ነአምን media pinned «መ/ር ኢዮብ ይመኑ የጠፋው ልጅ አዲስ ስብከት በነአምን ሚዲያ የቲክቶክ ቻናል follow, share, subscribe አድርጉ https://vm.tiktok.com/ZMhHDh5yh/»
ጌታ ሆይ፣

ሰማይን ከፍተኸው፣ ምን አለ ብትመጣ
ትልቅ ፍሬ ባይኖር፣ ሰናፍጭ አታጣ፣

*
"እውነት እላችኋለሁ የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ወደዚያ ተነቅለህ ሒድ ብትሉት ይፈልሳል" [ማቴ. 17:20]
**

https://t.me/neamn_media
2
‹‹እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ
ሀገረኪናሁ ገሊላ እትዊ
ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ
እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ፡፡››

ትርጉም፡-
እመቤቴ ማርያም ሆይ! ስሙ ናዝራዊ የሚባል ልጅሽን ለአዳምና ለሔዋን ክብር የባሕርይ አባቱ አብ ከግብጽ ይጠራዋል፣ማለት በግብጽ ስደት አይሞትም ኋላ በቀራንዮ ተሰቅሎ ዓለምን ያድናል ብሎ ነቢዩ ዖዝያን (ሆሴዕ) ትንቢት እንደተናገረ እስከ መቼ በባይድ አገር ትኖሪያለሽ? እነሆ ወደ አገርሽ ናዝሬት ተመለሽ፡፡

(ሰቆቃወ ድንግል)


https://t.me/neamn_media
7👍3👎1
#የማርያም_መንገድ....‼️
           *
ፀሐይ አኮረፈች~ጥቁር ሸማ ጋርዳ
ምድር ተሳቀቀች~በዝቶ የሰው እዳ
አትስቅም ጨረቃ~ጠየመች በመልኳ
በትካዜ ነጋች~መሳቅ ነበር ልኳ፤

ሰው ከሰው ተሃቅሮ~ቀን እየታመመ
ንጋቱን ሲጠብቅ~ስንት ተስፋ ጨለመ?፤

ጎዳናው ሁሉ ደም~በግፍ የጨቀዬ
በሐዘን ተሞሽሯል~እረፍት አልባው ቀዬ፤
በህይወት እንጉርጉሮ~በየቀኑ ልፊያ
ማርያም መንገድ ስጪን~ለነገ ማለፊያ‼️

     (©️Zelalem Tilahun)

+++share & join+++
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/neamn_media
14👍6
“ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
          መዝ ፻፴፫፥፩


ልዩ መርሐ-ግብር

በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በአርሲ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ያዘጋጀው ልዩ መርሐግብር  እሁድ ህዳር 29 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በአሰላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አዳራሽ በአሰላ ከተማ የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች የተሳተፉበት እንዲሁም የሚታደሙበት ልዩ መርሐ-ግብር።

በዕለቱ
> ቃለ ወንጌል በተጋባዥ መምህራን
> ልዩ ልዩ ዝማሬ በአንድነቱ ዘማሪያን
> የኪነጥበብ ዝግጅቶች

ሁሉም ሰ/ት/ቤቶች በዕለቱ ጸዲቅ ይዘው ከየአድባራቱ ይጎርፋሉ እርሶም መጥተው የመርሐ ግብሩ ተካፋይ ይሁኑ!

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉 https://t.me/ardssu👈
   👉https://t.me/ardssu 👈
   👉 https://t.me/ardssu👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
👍62🙏2
የአንድነት ዝማሬ በአሰላ

ታህሳስ 28 ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
በአሰላ መስቀል አደባባይ

ደስ ይበላችሁ
እነሆ የአንድነት ዝማሬ
በአሰላ ለማድረግ ዝግጅቱ ተጀመረ
እርሶም በአጥቢያዎ በሚገኝ ሰንበት ትምህርት ቤት በመሄድ ዝማሬውን ያጥኑ ወይም በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉን

አዘጋጅ  የአርሲ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

  የአርሲ ሀገረ ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አድነት የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ!

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉 
https://t.me/ardssu👈
   👉
https://t.me/ardssu 👈
   👉
https://t.me/ardssu👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
👍41
የአንድነት ዝማሬ በአሰላ

ታህሳስ 28 ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
በአሰላ መስቀል አደባባይ

ደስ ይበላችሁ
እነሆ የአንድነት ዝማሬ
በአሰላ ለማድረግ ዝግጅቱ ተጀመረ
እርሶም በአጥቢያዎ በሚገኝ ሰንበት ትምህርት ቤት በመሄድ ዝማሬውን ያጥኑ ወይም በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉን

አዘጋጅ  የአርሲ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

  የአርሲ ሀገረ ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አድነት የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ!

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉 
https://t.me/ardssu👈
   👉
https://t.me/ardssu 👈
   👉
https://t.me/ardssu👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
9👍5
ከታች ያለው ሊንክ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የቴሌግራም ቻናል ነው ሁላይሁም የምታውቁትን ሰው add በማድረግ በአሰላ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው የአንድነት ዝማሬ ምእመኑ ዝማሬ እንዲያጠና የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ጥሪውን ያቀርባልሊንኩን ለሌሎችም share በማድረግ የበለጠ ብዙ አባላትን join and add እንዲያደርጉ የበኩላችሁን አስተዋጽዎ አበርክቱ


የአርሲ ሀገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት

ከታች ያለው ነው ሊንኩ
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/ardssu1
https://t.me/ardssu1
https://t.me/ardssu1
4👍3
Live stream finished (227 days)
ስለ 3 ዓመት ታማኝ ኖላዊነትዎ እናመሰግናለን
***

በዘር፣በሱሁት አስተምሕሮ እና በፓለቲካ ለምድ የተሸፈኑ ጠላቶቻችን ዝናራቸው አራግፈው ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የወረወሩትን ቀስት ለመመከት ከሌሎች ብፁዓን አበው ሊቃነጳጳሳት ጋር ላደረጉት ተጋድሎ እናመሰግናለን።

ወጀብ በጸናብን ሰዓት እረኝነትዎ ባለመጣል ስላልታሙ እናመሰግናለን። በፈርዖን እና ቄሳር ፊት ግልገሎችን የመጠበቅ አደራዎትን ስላልጣለ እናመሰግናለን።

ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ክብር ሲሉ ብቻ ከዘርዎ እስከ ማንነትዎ ተብጠልጥለው በመከራ ስለማጽናት አማናዊ መምህር ስለሆኑ እናመሰግናለን።

ይህን እውነት እና ታሪክ አካል ሆነን ተመልከትናል እና ሃቅን እንመሰክራለን

በረክትዎ ይደርብን !!!

https://t.me/neamn_media
32🥰2
🕊                        💖                       🕊

🕊     እ ን ኳ ን     አ ደ ረ ሳ ች ሁ    🕊


[  ከእርሷ ፊት መቆም አይቻልም ! ]

▬▬▬▬▬▬   †    ▬▬▬▬▬▬

ቅዱስ ዲዮናስዮስ ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ በዓለም የተደረገውን ጨለማ በዓይኑ ያየ ምስክር ነበረ። ፀሐይ ስትጨልም ፣ ጨረቃ ደም ስትኾን ፤ ከዋክብት ከብርሃን ሲራቆቱ ምድርም ስትንቀጠቀጥ ሁሉን ተመልክቷሌ።

እመቤታችን በነበረችበት ጊዜ ርሷን ለማግኘት ከአቴንስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ እመቤታችንን ለማየት የታደለ ፤ በተጨማሪ በእርሱ ዘመን ስለተከናወነው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዕረፍት ፣ ትንሣኤና ዕርገት የጻፈ አባት ነው።

የአምላክን እናት በቤተ ዮሐንስ ባያት ጊዜ ግርምት ከኾነችው ከርሷ ውበት የተነሣ እንዴት እንደተደነቀ ያየውን ሁሉ ለቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ሲል ጽፎለታል ፦

" witness by God, that besides the very God Himself, .. "
"
❝ ፍጹም የባሕርይ አምላክ በኾነው በእግዚአብሔር ምስክርነት እንደዚኽ ባለ መለኮታዊ ኀይል እና በእግዚአብሔር ጸጋ የተመላ ምንም ነገር የለም ፤ ማንም ሰው በዐይኖቼ ያየኹት ነገር ሊረዳለት ፈጽሞ አይቻለውም ፤ ከዮሐንስ ጋር እያለኍ በሰማይ ላይ እንዳለችው ፀሓይ ከሐዋርያት መኻከል ደምቃ ከምታበራው በቅድስት ድንግል ማርያም ፊት ለምስክርነት ስቀርብ ለመግለጽ አዳጋች ነገር እንደገጠመኝ ተናዝዤያለኊ ፤ በፊቴ ላይ መለኮታዊ ብርሃን [ ያደረባት የእግዚአብሔር ጸጋ ] ሲያንጸባርቅብኝ መንፈሴን አሸጋግሯታል ፤ ለመግለጽ እጅግ አዳጋች የኾኑትን መዐዛዎች ስመለከት በከፍተኛ ደስታ በመመላቴ ሰውነቴ ተዝለፈለፈብኝ [ ተብረከረከብኝ ] ፤ መንፈሴ እነዚኽን ምልክቶችና የዘላለማዊ [ የልጇ ] ግርማዊነትና ሰማያዊ ኀይል መቋቋም ፈጽሞ ተሳናት ፤ በርሷ ያለው ጸጋ ደግሞ ልቤን መልቶት መንፈሴን አንቀጠቀጠው … እኔ በእንክሮ ከተመለከትኁት እጅጉን ከተባረከችው ከእርሷ ፊት መቆም አይቻልም። ❞

🕊                    💖                       🕊

ቅዱስ ዲዮናስዮስ በተጨማሪም በርሱ ጊዜ ስለተከናወነው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዕረፍት ፣ ትንሣኤና ዕርገት ሲጽፍ ፦

" Upon the dormition of Mary, all the apostles gathered together so quickly coming from the four corners of earth ... "

[ በማርያም ፍልሰት ኹሉም ሐዋርያት ቃሉን ከሚያስተምሩበት ከአራቱ የምድር መኣዝን በፍጥነት አንድ ላይ ተሰበሰቡ ፤ ቡርክት ማርያም በምትኖርበት በኢየሩሳሌም ደረሱ ፤ ያን ጊዜም ኢየሱስ መላእክቱን አስከትሎ በመምጣት ነፍሷን ተቀብሎ ለመላእክት አለቃ ሚካኤል ሰጠው … በሌላኛው ጊዜ ሐዋርያት ሥጋዋን በመቃብር አኑረው በመጠበቅ የጌታን መምጣት በመጠባበቅ ሳሉ ፤ ኢየሱስ በፍጹም መገለጽ ተገልጾ የተቀደሰ ሥጋዋን ከነፍሷ ጋር አዋሕዶ ዘላለማዊ ደስታ ወዳለበት ወደ ሰማይ በደመና ወሰዳት። ]

[ ቅዱስ ዲዮናስዮስ ]


🕊                    💖                       🕊
7