ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ MATHIMATICS SELF TEST
ጥያቄዎቹን ለመስራት ሞክሩ
#via_ATC
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇@NATIONALEXAMSRESULT
👇@NATIONALEXAMSRESULT
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ጥያቄዎቹን ለመስራት ሞክሩ
#via_ATC
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇@NATIONALEXAMSRESULT
👇@NATIONALEXAMSRESULT
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የኮተም ተማሪዎች በሙሉ።
ለሁሉም የcotm ተማሪዎች በሙሉ በ 1st year common course ላይ F ያለባችሁ ተማሪወች በ1st ሆነ በ 2nd ሴሚስተር add አድርጋችሁ መቀበል የማትችሉ ተማሪዎች ካላችሁ እስከ ዕሮብ 6 ሰዓት አሶሴሽን በመምጣት እድታመለክቱ እናሳስባለን።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁ.
📱0920210203
📱0930884969
በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
።።።።የ ኮተም ተማሪዎች ማህበር።።።።
#Via_wsucotmsa

በኦሮሚያ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ችግር ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ከቀናት በፊት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ አጋጥሞ የነበረ ግጭትንና ጉዳትን ሰበብ በማድረግ በመደዋላቡ፣ መቱና ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የአማራ ክልል ተማሪዎች ችግር እንደገጠማቸው እየተናገሩ ነው፡፡የትም ቦታ የሚያጋጥም የሰው ሕይወት መጥፋትና የአካል ጉዳት ነውረኛና መወገዝ ያለበት፣ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪ ቀርቶ ለማንኛውም የሰው ልጅ የማይጥን ተግባር መሆኑን ያመለከቱት ተማሪዎች ‹‹ጥፋትን በጥፋት ለመድገም የሚደረገው ጥረት ሕይወታችንን ስጋት ላይ ጥሎታል፤ መንግሥት ጥፋተኞችን ለሕግ እያቀረበ ንጹሐንን ሊታደገን ይገባል›› ብለዋል፡፡
በመደዋላቡ ያሉ የአማራ ክልል ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለቀናት በዘለቀ ችግር እየተጉላሉና አስፓልት ላይ እየተኙ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ‹‹በመከላከያ ሠራዊት ጥረት ነው በሕይወት ያለነው፤ ብዙ ጓደኞቻችን የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ ሕይወታቸው ያለፉ እንዳሉም እየሰማን ነው፤ ወጥተን ማረጋገጥ ባንችልም›› ብለዋል፡፡
#Via_AMMA
#SHARE #SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላም ተፈጥሯል!
የአካባቢው ማህበረሰብ የሃገር ሽማግሌዎች የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ሰላም የመፍጠር ጥረት ሁሉም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ላይ ሰላም ተፈጥሯል::የአካባቢው ማህበረሰብ ፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ፣ ከሰሜን ጎንደር ዞን ፣ ከደባርቅ ወረዳ እና ከደባርቅ ከተማ አስተዳደርና የጸጥታ አካላት ጋር ባደረጉት ሰላም የመፍጠር ርብርብ ሁሉም ተማሪዎች ተቃቅፈው ወደ ዶርማቸው ገብተዋል። ተቃቅፈው ወደ ዶርማቸው ገብተዋል።
#Via_ደባርቅ_ዩንቨርስቲ_offcial_Fb_page
@NATIONALEXAMSRESULT

UPDATE| ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
በኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ከ1100 በላይ ተማሪዎች በሜዳ ላይ ተጠልለው ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ እና የጥቃት እና የማስፈራሪያ ሰለባ የሆኑ ከ1100 በላይ ተማሪዎች በጊቢው ውስጥ በመከላከያ እየተጠበቁ ይገኛሉ። ከዚህ በፊት እንደገለጽንላችሁ አንዲት ሴት ተማሪ የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ለማምጣት ወደ ዶርም በምትሄድበት ሰአት በድንጋይ ጥቃት ደርሶባት አይኗ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት ሲሆን በተጨማሪም አንዲት ተማሪ እግሯ ላይ የስብራት አደጋ ደርሶባታል። ከዚህ ባለፈ 6 ወንዶች እና 30 ሴት ተማሪዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ተማሪዎቹ ቀኑን እና ሌሊቱን በሜዳ ላይ እያደሩ ይገኛሉ።
እጅግ በጣም በሚያሳፍር ሁኔታም የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ግን በጊቢ ውስጥ ምንም የደረሰ የከፋ ችግርም ሆነ ሁከት የለም ብሎ ለጥፏል። ተማሪዎቹ ጉዳት እየደረሰባቸው እና እየተሰቃዩ ባሉበት ሁኔታ እውነታውን መካድ ይበጃል ወይንስ ነገሮች እስኪረጋጉ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰብ መሸኘት??
#Via_MK (with some more info)

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም የመጸዳጃ ቤት ቀንን አክብሯል። በዩኒቨርሲቲው የህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የጤና ክበብ አስተባባሪነት የዓለም አቀፍ የመጸዳጃ ቤት ቀን ተከብሯል።
#Via_HAWASA_UNIVERSITY_students_union
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
#Via_HAWASA_UNIVERSITY_students_union
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
#InjibaraUniversity
የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠልና የዩኒቨርሲቲውን ሰላም ለማስጠበቅ ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በመጡ ተማሪዎች መካከል ስምምነት ላይ ተደረሰ!
.
.
በተለያዩ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ የነበረውን ስጋት ለመቅረፍ ከሰኞ ማለትም ከቀን 08/02/12 ጀምሮ ምክክር ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በምክክሩ ላይ የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከክልልና ከዞን የተወከሉ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር አካላት፣ መምህራንና የተማሪ ተወካዮች እንዲሁም ሁሉም ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
በውይይት ሂደቱም በዋናነት በሌሎች ቦታዎች ላይ የሚከሰቱት አላስፈላጊ ግጭቶች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሊንፀባረቁ እንደማይገባና ተማሪ ጥያቄ ካለው በሰለጠነ መንገድ ማቅረብ እንዳለበት ተገልጿል፡፡
ከሁሉም አካባቢ የመጡ ተማሪዎች ተቻችለውና ተከባብረው ለዩኒቨርሲቲውና ለሀገር ሰላም በጋራ መቆም እንዳለባቸውም ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ በመጨረሻ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፕ/ር ብርሃኑ በላይ እና የሀገር ሽማግሌዎች ለተማሪዎች ምክር ሰጥተው፤ ለተገኘው ሰላምና በጋራ የመቆም መንፈስ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከነገ ማለትም ከ12/03/12 ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥል ሲሆን ሁሉም ተማሪ በክፍል እንዲገኝም ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
#Via_Injibara_University_FB_page

Audio
የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ከVOA ጋር❗️
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሻምቡ ግቢ ማንነታቸው ለጊዜው አልታወቀም በተባለ ግለሰቦች ትናንት አንድ ተማሪ መገደሉን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ሀሰን ዩሱፍ አስታውቀዋል። ግድያውን በመፈፀም የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል።
#Via_VOA
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
STUDENTS NEWS CHANNEL

UPDATE| ጅማ ዩኒቨርሲቲ
ጅማ ዩኒቨርስቲ JIT ግቢ ዛሬ ትምህርት መቋረጡን ለማወቅ ችለናል፡፡ትምህርት የተቋረጠበት ምክንያት ትላንት ማታ ግቢ ውሰጥ በተለጠፈው ወደ ክላስ እንዳትገቡ በሚል ማስታወቂያ ምክንያት ነው፡፡
#Share
#via_mereja

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ PSYCHOLOGY MID EXAM
#via_Joni yebuna
መልሱ ትክክል አይደለም❗️
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
#via_Joni yebuna
መልሱ ትክክል አይደለም❗️
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ PSYCHOLOGY MID EXAM
#via_Joni yebuna
መልሱ ትክክል አይደለም❗️
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
#via_Joni yebuna
መልሱ ትክክል አይደለም❗️
@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
🚀 ስለ ኢትዮጵያን ሳተላይት
በአውሮፓውያን አቆጣጠር 2019 ያለፉት ወራት ብቻ በአለም አቀፍ ደረጃ 98 ሳተላይቶች ወደ ህዋ መጥቀዋል፣ የኢትዮጵያ ሳተላይት 99ነኛ ትሆናለች፡፡
ኢትዮጵያ ከቻይናዉ CAST (China Academy of Space Technology) ጋር በመሆን ወደ ጠፈር የምትልካት 70ኪ.ግ. ሳተላይት ETRSS-1 ( Ethiopian Remote sensing Satellite) ትሰኛለች።
ℹ️ ሳተላይት - ETRSS-1
ℹ️ አይነት አና ጥቅሙ - Remote sensing satellite (Earth observation )
ℹ️ ተቆጣጣሪ - Ethiopia space science and technology institute
ℹ️ ተቋራጭ - China acadamy of space Technology (CAST )
ℹ️ ክብደት - 70ኪ.ግ
ℹ️ ሀይል የሚያገኘው - ከፀሐይ solar arra battery
ℹ️ Launch vehicle as secondary payload on. aCZ-2D (2)rocket
ℹ️ ማስወንጨፊያ ቦታ - ቻይና
ℹ️ ከመሬት ያለው ርቀት - 700ኪ.ሜ
ℹ️ የምህዋር ዓይነት - ዝቅተኛ
ℹ️ የምህዋር አቅጣጫ 80 ዲግሪ
ℹ️ የሚያካልለዉ ቦታ - ምስራቅ እና ምዕራብ አፍሪካ
ከመሬት ምልከታ ሳተላይት የሚገኘዉ መረጃ ለተለያዩ አይነት ጥናቶችና ትንበያዎች ግልጋሎት ላይ የሚዉል ሲሆን ከነዚህም በጥቂቱ
ℹ️ ለአየር ንብረት ትንበያ፣
ℹ️ለግብርና(የአፈር ለምነት፣ የዝናብ ሁኔታ፣ ዘመናዊ ግብርና መከወን(Precisionfarming)
ℹ️ ለከተማ ዕቅድና ቅየሳ (የከተሞች መስፋፋት፣ ህገወጥ ቤቶች ግንባታ ቁጥጥር)፣
ℹ️ ለዉሃ ኣካላት ቁጥጥር(የዉሃ ኣካላት መድረቅ ወይም መስፋፋት)፣
ℹ️ ለካርታ ስራ፣
ℹ️ የተፈጥሮ ሀብት ቁጥጥር (ፓርኮችና በዉስጡ ስላሉ እንስሳትና እጸዋት)፣
ℹ️ ለግንባታ ስራዎች(የግድብ ስራዎች ዉሃ መጠን)
ℹ️ የተፈጥሮ አደጋዎች ትንበያ (ድርቅ፣ጎርፍ፣ መሬት መንቀጥቀጥ፣እሳት አደጋና መሰል ጉዳዮች)
ℹ️ ለትራንስፖርት ቁጥጥርና ዘመናዊነት፣
ℹ️ ለማዕድናት ፍለጋና ጥናት እንዲሁም ሌሎች ያልዘረዘርናቸዉ ግልጋሎት ያለዉ ሲሆን በቀጣይ ኢትዮጲያ የcommunication satellite ባለቤት ለመሆን ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነዉ፡
#Via_ESSS

በተለይ ለሴት እህቶቻችን ጠቃሚ ምክር!
ሴት እህቶቻችን በታክሲ ዉስጥ "ሿሿ" በሚባል የሌብነት አይነት በየቀኑ ማለት በሚቻል ደረጃ እየተዘፉ ስለሆነ ለሕብረተሰቡ አሳውቁ።
1. ረዳቱ የትነሽ / ናቹ? ሲል የሚሔዱበትን ቀድሞ አለመናገር፣
2.ገቢና አስገብተው "የበሩ ጎማ ለቀቀ አስተካክይው" ሲሉ አለመተባበር፣
3. አጠገብሸ ያስቀመጡት ሰው የእነሱ ተባባሪ ስለሆነ ስልክ ቁጥር በስልክሸ ያዥልኝ ስትባይ አለመተባበር፣
4. ሶስት ወይም አራት ሆነው ተነጣጥለው የተቀመጡ ተሳፋሪዎች ሲያጋጥሙ ጥንቃቄ ማድረግ፣
5. የታክሲዉ ታፔላ እንዲሁም ታርጋው የተሸፈነ ከሆነ መጠራጠር፣
6. ከጎንሽ የተቀመጠው ተሳፋሪ ኮቱን በእጁ ይዞ እጁን ሸፍኖ የሚቁነጠነጥ ከሆነ ጥንቃቄ ማድረግ፣
7. ታክሲው እየሄደ ጋቢና ከሌላ ሰው ጋር ተቀምጠሽ የጋቢናው መስታወት ክፍት ሆኖ ረዳቱ በደጅ በኩል ሲያዋራሽ ጥንቃቄ ማድረግ፣
#via_Driving_in_addis
ሼር ብታደርጉት ብዙ እህቶችን ከዘረፋ ታድናላችሁ።
#SHARE #ሼር #SHARE
ለተጣሩ እና እውነተኛ ጠቃሚ መረጃዎች ብቻ ቻናላችንን ተቀላቀሉን👇

ኢትዮጵያ ውስጥ በonline እንዲያስተምር ፈቃድ የተሰጠው ተቋም የለም ተባለ❗️
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ UK MBA በሚል የሚንቀሳቀስ ተቋም በኢትዮጵያ አዲስ አበባ የኦንላይን ትምህርት እሰጣለሁ በማለት በኢንተርኔት(በዩቲዩብ፣ በፌስ-ቡክና በኢስታግራም) ሐሰተኛ ማስታወቂያ በማሰራጨት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።
በኢትዮጵያ ውስጥ ምንም የኦንላይን ትምህርት እውቅና ፈቃድ የተሰጠው አለመኖሩን ኤጀንሲው በተደጋጋሚ በገለጸው መሰረት ይህም ተቋም የሚያስተላልፈው ማስታወቂያ ህገ-ወጥ መሆኑን ኤጀንሲው አስታውቋል። ሌሎችም በኦንላይን የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ በመጀመሪያም ሆነ በ2ኛ ዲግሪ ደረጃ ተማሪ ለመመዝገብ ራሳቸውን የሚያስተዋውቁ ካሉም ህጋዊ አይደሉም ነው ያለው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ።
በኦንላይን የመጀመሪያም ሆነ 2ኛ ዲግሪ ተመረቅን የሚሉ ግለሰቦች ካሉም የትምህርት ማስረጃቸው ህጋዊነት ስለሌለው እንደ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ መሆኑን ታውቆ ቀጣሪ ድርጅቶች እና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ አካላት ጥንቃቄ በማድረግ የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ ተላልፏል።
#via_Ethiopian_Press_Agency
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇

የምግብ መመረዝ በአዲስ አበባ ኮከበ ፅባኅ ትምህርት ቤት❗️
ቀበና አካባቢ የሚገኘው ኮከበ ፅባህ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የምግብ መመረዝና ምንነቱ ያልታወቀ የኬሚካል ጭስ መታፈን አደጋ መከሰቱ ታወቀ። አንቡላንሶች ከየካቲት 12 እና ከዳግማዊ ምኒሊክ ወደ ስፍራው እያቀኑ መሆኑ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነው እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡
#via_AAP

ሰበር ዜና❗️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከታጋች ወላጆች ጋር ተወያዩ❗️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በቅርቡ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ።
በውይይቱም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተጨማሪ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተማሪዎቹ የትውልድ ቦታ ተወካዮች ተሳትፈዋል።
የተማሪ ወላጆች በዚህ ወቅት የልጆቻቸው አድራሻ እስከጠፋበት ዕለት ድረስ የነበራቸው የስልክ ልውውጥ ምን እንደሚመስልም ጉዳዩን በሚመለከት የተቋቋመው ግብረ-ሃይልን ለሚመሩት ኃላፊዎች አብራርተዋል።
#Via_ENA
#TIK

❗️ሰበር ዜና❗️
ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንኛውም
አይነት የህዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20 /2012 ዓ.ም
ከለሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ
ክልል መንግስት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል።
ከዩኒቪርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸውው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጅ
ተማሪዎች ግን በልዩ ሁኔታ የሚገቡ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ ለአማራ
ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የገለጸ ሲሆን ይህ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲሆንም
ለጽጥታ አስከባሪ ሃይል ተዕዛዝ ተሰጥቷል።
#VIA_AMMA
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን

ማስጠንቀቂያ| ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን
ርቀት ጠብቀው በማይገበያዩ ሰዎች እና ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከአትክልት ተራ አካባቢ የነጋዴዎች ፎረም ጋር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከያ መንገድ ተብለው የተቀመጡ መመሪያዎችን ሁሉም እንዲተገብሩ የሚያስችላቸው ውሳኔ ላይ መድረሳቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ከነገ መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ርቀታቸውን ጠብቀው የማይገበያዩ ሰዎችን እንዲሁም ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ነግረውናል፡፡
ከዚህ ቀደም አትክልት ለማውረድ የሚመጡ መኪኖች እና የጉልበት ሰራተኞች ቦታውን ያጨናንቁት የነበረ መሆኑን ያነሱት አቶ ጀይላን አሁን ግን አትክልት እንደወረደ በቶሎ ቦታውን ለቀው እንዲወጡ እና መጨናነቁን እንዲያስቀሩ ከስምምነት ደርሰናል ብለውናል፡፡
#Via_ETHIOFM
አስፈላጊ ካልሆነ በቀር
🏃♂🏠 ❌ #ከቤት_አንውጣ 🏃♀🏠 ❌
#እጃችንን_እንታጠብ
#ር__ቀ__ታ__ች__ን__ን__እ__ን__ጠ__ብ__ቅ

በኬንያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተጣለ ሰዓት እላፊን ለማስከበር በተተኮሰ ጥይት አንድ ታዳጊ ሞተ❗️
በኬንያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት የተጣለውን ሰዓት እላፊ ባላከበሩ ሰዎች ላይ በተተኮሰ ተባራሪ ጥይት የ13 ዓመት ታዳጊ መሞቱ ተሰማ።
በኬንያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በሚል መንግሥት ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ንጋቱ 11 ሰዓት ድረስ የሚዘልቅ የሰዓት እላፊ የጣለው ባለፈው ሳምንት ሲሆን ይህንንም ለማስከበር የፀጥታ አካላት ታዝዘዋል።
ይሁን እንጂ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ እና ሌሎች ከተሞች ግን ዜጎች ይህንን የሰዓት እላፊ በተደጋጋሚ ሲጥሱ ታይተዋል።
ፖሊስ የሰዓት እላፊውን ባላከበሩ ዜጎች ላይ አስለቃሽ ጋዝና ጥይት በተደጋጋሚ ሲተኩሰ የታየ ሲሆን አሻፈረኝ ያሉም በፖሊስ ዱላ ተደብድበዋል።
ሰኞ ዕለት ማታ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት የሞተው የ13 ዓመቱ ታዳጊ በቤቱ በረንዳ ላይ እየተጫወተ ነበር ተብሏል።
ፖሊስ ወደ ቤታቸው አልገባ ባሉ ነዋሪዎች ላይ ጥይት በመተኮሱ ሆዱ ላይ በጥይት የተመታው ታዳጊ፣ ሆስፒታል ተወስዶ ሕክምና እየተደረገለት መሞቱ ተሰምቷል።
የኬንያ ፖሊስ አዛዥ ግድያው እንዲጣራ ያዘዙ ሲሆን በአካበቢው የሰዓት እላፊውን ለማስከበር በተሰማሩ የፖሊስ አባላት ላይ ምርመራ ተጀምሯል ብለዋል።
#via_BBC
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በውስጥ መስመር በብዛት ለጠየቃችሁን ጥያቄ ምላሽ ለማግኘት ወደ ዩንቨርሲቲው ደውለን የተሰጠን መልስ [ #via_atc ]
"ተመራቂ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ናቸው በቅርቡ የሚመረቁ ይሆናል ፤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎችን በተመለከተ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ መሰረት ጥሪ ለማድረግ ዩንቨርሲቲው አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን ቀጣይ ሳምንት የጥሪ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን ።"
=========
በቀጣይ ወደ ግቢ የሚገቡት ሁሉም ተማሪዎች ናቸው ❗️
via atc
#SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን