STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.7K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#ሪሜዲያል #UPDATE ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት ሰኞ ምሽት ከፕሬዚደንቶችና የተቋማት ሃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኃላ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥ በሚከተለው መልኩ እንዲከናወን ወስኗል። 📝 በ26/10/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕርግራም ፈተናዎች #ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ እንዲደረግ ተወስኗል። 📝 ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት…
#update
#RemedialProgram

በግል ተቋማት የሬሚድያል ትምህርት ተከታተላቹህ በማዕከል የተዘጋጀውን የማጠቃለያ ፈተና ያቋረጣቹህ ተማሪዎች የተቋረጠው የማጠቃለያ ፈተናው የሚሰጠው ከነሐሴ 23-26/2015 ዓ.ም በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምተናል።

ተፈታኝ የሆናቹህ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት ከወዲሁ ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ እናስታውሳለን።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT