STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 4 ደርሷል!

በዛሬው መግለጫ ላይ የተጠቀሱት የ75 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሴት በተጓዳኝ ህመም በሆስፒታል ውስጥ ተኝተው ሲታከሙ የነበሩ ሲሆን በገጠማቸው የመተንፈስ ችግር ምክንያት በኮሮና ቫይረስ በሽታ ተጠርጥረው ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኃላ በምርመራ ውጤቱ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከመረጋገጡ በፊት ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል።

#MoHETHIOPIA #EPHI #TIKVAH

መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ያስተላለፉት ማሳሰቢያ ፦

" ጊዜው ትምህርት የሚጀመርብት ወቅት እንደመሆኑ ፦ ትምህርት ቤቶችን ዝግጁ ማድረግ፣ መምህራን ክትባት መከተብ፣ ወላጆች ተማሪዎችን በስነልቦና ዝግጁ ማድረግና መከላከያ ዘዴዎችን ማስተማርና እንዲተገብሩ ማድረግ፣ ያለ ማስክ ትምህርት አለመሰጠቱንም መረጋገጥ ከሁሉም መምህራና እና የትምህርት ቤት አመራሮች እና የህብረተሰብ ክፍሎች ይጠበቃል።

ትምህርት ቤቶች ያላቸውን የተማሪዎች ቁጥር እና የመማርያ ክፍሎችን መጠን (ስፋት) ግምት ውስጥ በማስገባት እርቀታቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲሁም አስገዳጅ ከሆነም የፈረቃ ስርዓትን በመተግበር የመማር ማስተማር ሂደቱ ሊከናወን ይገባል። "

#MoHEthiopia

@NATIONALEXAMSRESULT