STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.1K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 229 ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በሚድዋይፈሪ፣ ነርሲንግ፣ ፐብሊክ ሄልዝ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ ትምህርታቸውን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ተከታትለዋል።

በዩኒቨርሲቲው ጎባ ካምፓስ የተመረቁት ተማሪዎቹ ከ4 እስከ 7 ዓመታት ስልጠናቸውን የተከታተሉ መሆናቸው ተገልጿል። ከዛሬ ተመራቂዎች 86ቱ ሴት ተማሪዎች ናቸው።
@NATIONALEXAMSRESULT
#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የነባር የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 14 እና 15/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

በተጨማሪም በቅድመ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የግል አመልካች የሆኑ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከዛሬ ሰኔ 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 08/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።

(ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)

ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MaddaWalabuUniversity

በ2015 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 7 እና 8/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➧ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣
➧ የኮቪድ-19 መከላከያ ማስክ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን የነባር የአንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች Online የምዝገባ ቀናት፦

➢ ጥቅምት 8 እና 9/2016 ዓ.ም ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ፣

➢ ጥቅምት 10 እና 11/2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመት ለሆናችሁ መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

Note:

የሪሜዲያል ትምህርት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ከ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል።

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#MaddaWalabuUniversity

በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት ጥር 22/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዋናውና ኮፒው፣
ጉርድ ፎቶግራፍ፣
አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot