#JinkaUniversity
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ከግንቦት 25-26/2014 ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል። በመሆኑም የተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ድካምና እንግልት ለመቀነስ ሲባል እስከ ኮንሶና አርባምንጭ ከተሞች የነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት መወሰኑን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው።
በዚህም መሠረት በሁለቱም ማእከላት ማለትም በኮንሶና አርባምንጭ ከተሞች የሚያስተባብሩ ኮሚቴዎች የተዋቀሩ ሲሆን የአስተባባሪዎችን አድራሻ በዚሁ በዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገፅና የቴሌግራም ቻናል t.me/JKUPIR ላይ የምናስቀምጥላችሁ ይሆናል። #ዩንቨርሲቲው
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የነባርና አዲስ የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።
በዚህም ምዝገባው ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።
ትምህርት ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀምረው ➭ ኅዳር 07/2015 ዓ.ም
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ እና 5ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2016 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 08 እና 09/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል።
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን