STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#ወለጋ_ዩኒቨርሲቲ

ዛሬ በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከተማሪ ተወካዮች ጋር የተደረገው ስብሰባ የሚከተሉት አንኳር ነጥቦች ተነስተውበታል፡-

የስብሰባው አጀንዳ ሁለት ሲሆን:-

1. ሰላም ማስፈን እንዴት እንችላለን?
2. ትምህርት እንዴት ማስቀጠል እንችላለን? የሚሉት ናቸው፡፡

በተማሪዎች የተነሱ ሀሳቦች፡-

- በወልዲያ የተከሰተውን ድርጊት አምርረን እናወግዛለን
- በዛ በሆነው ነገር ተገፋፍተን ችግር እንዳይፈጠር እንጥራለን ተብሏል
- መንግስት ለተማሪዎች ዋስትና እንዲሰጥ ተጠይቋል

የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ያነሱት ሀሳብ:-

- በውስጥም በውጪም ጥበቃ ተጠናክሯል
- ፌደራል ፓሊስ ወደ ግቢ ገብቷል
- ለዩኒቨርስቲዎች ሰላም የሚያስጠብቅና የሚከታተል ኮማንድ ፓስት ተደራጅቷል፡፡
- ተማሪዎችም በመከባበር በመፈቃቀር በመተሳሰብ እንዲኖሩ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ሁለተኛው አጀንዳ ብዙም ውይይት አልተደረገበትም ፕሬዝዳንቱ ጥያቄ እየጠየቃችሁ መማር ትችላላችሁ ቢሉም የተማሪ ተወካዮች ግን እኛ ስላላቆምነው ማስጀመር አንችልም ብለዋል፡፡ በግቢ ደረጃም ስብሰባ እንዲካሄድ ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡

#MAGAZIN

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇@NATIONALEXAMSRESULT
👆
@NATIONALEXAMSRESULT
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#ወለጋ_ዩኒቨርሲቲ

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ነቀምት ካምፓስ ከትላንት ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደት ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቼ አረጋግጫልምሁ ብላለች። ዩኒቨርሲቲው ሦስት ካምፓሶች ያሉት ሲኾን፣ ከዋናው ግቢ ነቀምት ካምፓስ በስተቀር በሻምቡና ጊምቢ ካምፓሶች መደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት እየተካሄደ እንደኾነና በነቀምት ካምፓስ ግን የመማር ማስተማር ሂደቱ መቋረጡን ዘግባለች።

የመማር ማስተማር ሂደቱ የተቋረጠው፣ ሰሞኑን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በመላው ኦሮሚያ ጠርቶታል የተባለውን የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ የማስቆም አድማን ተከትሎ ተማሪዎች አንማርም ብለው በማመጻቸው እንደኾነም ዋዜማ ጨምራ ዘግባለች።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot