#updated! |ምደባችሁ በAASTU ወይም ASTU ሆኖ በድጋሜ በሌላ ዩኒቨርስቲም የተመደባችሁ ተማሪዎች ጥያቄያችሁን ባቀረብነው መሰረት አሁን ዌብሳይቱ UPDATE ሆኗል፡፡ ስለዚህ የተመደባችሁበትን አይታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ፡፡
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደበችው ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መስከረም 28-29/2012 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
የአንደኛ ሴሚስተር የምዝገባ ቦታ
☞ በስማችሁ ቅደም ተከተል መሠረት ከA-S ድረስ ያላችው ተማሪዎች በዋናው ግቢ
☞ በስማችሁ ቅደም ተከተል መሠረት ከT-Z ድረስ ያላችው ተማሪዎች በዱራሜ ካምፓስ ግቢ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ:-
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ እንድትመጡ ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የመሰናዶ ና 10ኛ ክፍል ያለፋችሁበት ሴርትፍኬት
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት
3ኛ. የሌሊት አልባሳት
4ኛ. 8 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5ኛ. የወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት ክብ ማህተም ያረፈበት የተማሪ፣ ወላጅ እና ዩኒቨርሲቲ ውል በመያዝ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፡፡
From Wachemo University Students' Union
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult

በድጋሚ የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ !!
በ2012 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜው ከአሁን በፊት እንደተጠቀሰው መስከረም 28 እና 29/2012 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተለጠፈውን ማስታወቂያ
መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መረጃው የደረሳችሁ አካላት በሙ
ለሌሎች እንዲደርስ የድርሻችሁን እንድትወጡ የተለመደ ትብብራችሁን
ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
መስከረም 26/2012 ዓ.ምም
Via Official Woldia University FB page
From woldia_University

#ቅሬታ!
አዲስ ዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ከነገ ጀምሮ መጓዝ እንደሚጀምሩ ይታወቃል ሆኖም በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች በተለይም አዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እስካሁን ድረስ ኦርጅናል ሰርተፊኬት አልደረሳቸውም፡፡ ይህ ጉዳይ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መፍትሄ ቢያበጅለት እንላለን፡፡

2012_Wollega_University_fresh_students.pdf
2 MB
የወለጋ ዩኒቨርስቲ የዶርምና የካፌ ድልድል እንደሚመለከተው ነው፡፡ ቀድማችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡ መግቢያ ቀን ጥቅምት 3-4 መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል፡፡
via ፊሮምሳ
From #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
via ፊሮምሳ
From #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
#ጅጅጋ_ዩኒቨርስቲ
ለመጀመሪያ ዓመት አድስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ማሻሻያ የተደረገበት ሲሆን በዚሁም መሰረት
ከጥቅምት 17-19/2012 ዓ.ም. መሆኑን እናሳውቃለን።
#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
ለመጀመሪያ ዓመት አድስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ማሻሻያ የተደረገበት ሲሆን በዚሁም መሰረት
ከጥቅምት 17-19/2012 ዓ.ም. መሆኑን እናሳውቃለን።
#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብና መኝታ አገልግሎት ከላይ በምትመለከቱት መሰረት ማየት ትችላላችሁ፡፡ ዩኒቨርስትው ከዚህ በፊት ባወጣው ማስታወቂያ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ portal.aau.edu.et ላይ ማየት አንደሚቻል ገልጾ ነበር፡፡
#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
ማስታወቂያ!
የመመዝገቢያ ቦታ አድራሻ፡
* ዋናዉ ግቢ ሶሻል ላይብረሪ ጀርባ ያለዉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
* ኪቶ ግቢ ዊንግ 8 ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8304
* ግብርና ግቢ ICT ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0471112025
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
* ዋናዉ ግቢ
* ኪቶ ካምፓስ
* አግሪ ካምፓስ
* ሆስፒታል ICT
Jimma University
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
የመመዝገቢያ ቦታ አድራሻ፡
* ዋናዉ ግቢ ሶሻል ላይብረሪ ጀርባ ያለዉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
* ኪቶ ግቢ ዊንግ 8 ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8304
* ግብርና ግቢ ICT ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0471112025
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
* ዋናዉ ግቢ
* ኪቶ ካምፓስ
* አግሪ ካምፓስ
* ሆስፒታል ICT
Jimma University
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
የወሎ ዩንቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መግቢያ ቀን በ4 እን በ5 እንደሆነ ይታወቃል ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተማሪዎች ዘንድ እና በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በ3 እና በ4 ተብሏል የሚባል ወሬ ስለሰማን እንዳትሳሳቱ ለማለት እንወዳለን።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ግቢያችን የሰላምና የፍቅር ግቢ በመሆኑ ቀድማቹህ ብትመጡም ማለትም ጥቅምት ሶስት የምትመጡ ተማሪዎችን በፍቅር ለመቀበል ምንም ችግር የለብንም ።
እናንተን ለመቀበል ወሎ ዩኒቨርሲቲ የቅበላ ኮሚቴዎችን በማደራጀት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ የእናንተን መምጫ ቀን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
ከቅበላ ኮሚቴዎች ውስጥ በጥቂቱ
👉የግቢው ከፍተኛ የአስተዳደር ክፍሎች
👉 የተማሪዎች ህብረት አባላት
👉 የከተማው በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች
👉 የግቢው Charity ክበብ አባላት
👉 የግቢው የሰላም ክበብ አባላት
👉 የተለያዩ ዲፓርትመንት አሶሴሽን አባላት
👉 የተማሪ ፖሊስ አባላት
እና ሌሎችም በጎ ፍቃደኛ አካላት ወገባቸውን ታጥቀው ኑልን ይሏቹሃል።
ታድያ አደራችሁን ከላይ ከተጠቀሱት አካላት እና አንገታቸው ላይ ማህተም ያለበት ባጅ ካጠለቁ አካላት ውጭ ለማንም ንብረታችሁን አሳልፋቹህ እንዳትሰጡ።
ማንኛውም አይነት ችግር ሲያጋጥማቹህ ከታች ያሉትን ስልኮች በመጠቀም ድጋፍ መጠየቅ ይኖርባቹሃል ።
☎ 0949981064 መርከብ(ፕሬዝዳንት)
☎ 0937812095 መንግስቱ
☎0923440102 ዮናታል
☎0937750027 ዳዊት
☎0922551985 ዳንኤል
☎0928666565 ይሃይስ
☎0974453445 ቻሌ
☎ 0936167072 ሲሳይ(የተማሪ ፖሊስ)
☎ 0918521310 መልካሙ(ደሴ ግቢ)
👆👆👆 በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማንኛውም አይነት እርዳታ ማግኘት ትችላላቹ

DDU FRESH DORM ALLOCATION 2012.xlsx
331.4 KB
ይህ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ገቢ ተማሪወች የዶርም ምድብ ነው።
ስማችሁን በማየት ወደ ዶርማችሁ መግባት ትችላላችሁ ።
Via diredawauniversity
From#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@NATIONALEXAMSRESULT
ስማችሁን በማየት ወደ ዶርማችሁ መግባት ትችላላችሁ ።
Via diredawauniversity
From#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ወልቂጤ_ዩኒቨርስቲ
ለ 2012 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የ2012 ዓ.ም የትምህርት ቆይታችሁ የምትኖሩበትን የዶርም ድልድል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ድህረ ገጽ በመግባት Entrance Registration Number
በማስገባትማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመቱ የስኬት እንዲሆንላችሁ ከታላቅ ምኞት ጋር ነው፡፡
https://wkustudentsunion.com/view_my_dorm_placement.php
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
ለ 2012 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የ2012 ዓ.ም የትምህርት ቆይታችሁ የምትኖሩበትን የዶርም ድልድል ከዚህ በታች በተጠቀሰው ድህረ ገጽ በመግባት Entrance Registration Number
በማስገባትማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመቱ የስኬት እንዲሆንላችሁ ከታላቅ ምኞት ጋር ነው፡፡
https://wkustudentsunion.com/view_my_dorm_placement.php
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
Wkustudentsunion
Wolkite University Student Union
--Our Reward Is Students Happiness--
⬆️ውድ የዲላ ዪኒቨርስቲ 2012 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን በሰላም መጣችሁ እያልን አጠቃላይ የኦዳአያ /Techno ግቢ/ Dormitory ምደባን በተመለከተ የዲላ ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር ማሀበረሰብ ቻናል ላይ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ.
Categories
*የተፈጥሮ ሳይንስና
*ማህበራዊ ሳይንስ
*በተመደባቹበት ትምህርት ክፍል በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ.
የዲላ ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር አሶሴሽን ለፍረሽ ተማሪዎች ግቢ ሲገቡ የሚያግዛቸው ካርታ እያዘጋጀ እንዳለ ተነግሮናል ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይመልከቱ 👉 @Duarc
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
Categories
*የተፈጥሮ ሳይንስና
*ማህበራዊ ሳይንስ
*በተመደባቹበት ትምህርት ክፍል በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ.
የዲላ ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር አሶሴሽን ለፍረሽ ተማሪዎች ግቢ ሲገቡ የሚያግዛቸው ካርታ እያዘጋጀ እንዳለ ተነግሮናል ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይመልከቱ 👉 @Duarc
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
@Nationalexamsresult
2012 fresh students.xlsx
614.8 KB
WOLLO UNIVERSITY/Kombolcha campus
ከላይ የተለቀቀው File ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮመቦልቻ ግቢ ሲሆን የደሴ ግቢ የዶርም ምደባ እንደደረሰን post እናደርግላቹሃለን።
ስለ ኮምቦልቻ ግቢ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ @Duzzzk ላይ ጠይቁ
Via#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
ከላይ የተለቀቀው File ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮመቦልቻ ግቢ ሲሆን የደሴ ግቢ የዶርም ምደባ እንደደረሰን post እናደርግላቹሃለን።
ስለ ኮምቦልቻ ግቢ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ @Duzzzk ላይ ጠይቁ
Via#ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ
የዲላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ የግቢው አርክ አሶሴሽን ተማሪዎች ግቢ ሲገቡ እንዳይቸገሩ ይህን ካርታ አዘጋጅተው ተቀብለዋቸዋል ድንቅ ስራ!
Via Duarc
From #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
የዲላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ የግቢው አርክ አሶሴሽን ተማሪዎች ግቢ ሲገቡ እንዳይቸገሩ ይህን ካርታ አዘጋጅተው ተቀብለዋቸዋል ድንቅ ስራ!
Via Duarc
From #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
#ጎንደር_ዩኒቨርስቲ
በጎንደር ዩኒቨርስቲ አንደኛ ዓመት የተመደባችሁ ተማሪዎች የካምፓስና የሴክሽን ምደባችሁን በዌብሳይት ተመልከቱ!
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
በጎንደር ዩኒቨርስቲ አንደኛ ዓመት የተመደባችሁ ተማሪዎች የካምፓስና የሴክሽን ምደባችሁን በዌብሳይት ተመልከቱ!
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@Nationalexamsresult
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ጥቅምት ቀን 29 እና 30/2012 ዓ.ም (November 9 & 10/2019 G.C) ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ከህዳር ቀን 01 አስከ 03/2012 ዓ.ም (November 11 to 13/2019 G.C) ይሆናል፡፡ ስለዚህ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድተመዘገቡ ስንል እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ እንድትመጡ ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
1.1 የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት
1.2 ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
2ኛ. 8 ፍሬ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3ኛ. የለሊት እና የስፖርት አልባሳት
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በተጨማሪ ተማሪዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የኃላፊነት መውሰጃ ውል ሞልተው ከሚኖሩበት ወረዳ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ክብ ማህተም ያረፈበት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@nationalexamsresult

📸ፎቶ| የአምቦ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታደሰ ኬና በተማሪዎች መመገቢያ ቦታ ተገኝተው አብረው ተሰልፈው አብረው ማዕድ ይዘው ከተማሪዎቻቸው ጋር አንድ ላይ በልተዋል፡፡ እናመሰግናለን!
ለተማሪዎች በሚቀርቡ ያገልግሎት ጥራቶች ተማሪዎች ብዙ ቅሬታ ሲያነሱ ይስተዋላል፡፡ ይህንን ደግሞ ከፍተኛ አመራሮች ዝቅ ብለው በመመልከት ያለውን ክፍተት በቅርበት ሆነው መፍታትና ጥራትን ማስጠበቅ ይገባቸዋል፡፡
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult
ለተማሪዎች በሚቀርቡ ያገልግሎት ጥራቶች ተማሪዎች ብዙ ቅሬታ ሲያነሱ ይስተዋላል፡፡ ይህንን ደግሞ ከፍተኛ አመራሮች ዝቅ ብለው በመመልከት ያለውን ክፍተት በቅርበት ሆነው መፍታትና ጥራትን ማስጠበቅ ይገባቸዋል፡፡
Via #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult
በርካታ መልዕክቶች ደርሰውናል ሁሉንም ባናዳርስም ሁሉም መልዕክቶች ተመሳሳይ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡
1. የወጣው ህግ ሰላም የሆኑ ግቢዎችን መጨመሩ ምንም አይነት ተቀባይነት የሌለው ጉዳይ ሲሆን ጭራሽ ወዳልተፈለገ ጭንቀት ውስጥ ይጨምራል፡፡ በሰላም ስንማር የነበርነውን ተማሪዎችንም ከትምህርታችሁ ተዘናጉ እንደማለት ይቆጠራል ብለዋል፡፡
2. የሰዓት ገደቡ የእምነት ተቋማትን የሥርዓት ሁኔታ ያላገናዘበ ነው ሲሉ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡
3. በተለይ እየሰሩ የሚማሩ፣ የማታ የሚማሩ ተማሪዎች በግቢ ውስጥ እንዳሉ ይታወቃል ይህ ህግ ሲወጣ እኛ ላይ የህልውና ጉዳይ ነው ካልሰራን መማር አንችልም ሲሉ ገልጸውልናል፡፡
4. ተማሪ ከአራት ሰዓት በፊት ሁሉም ተማሪ ወደዶርም ገብቶ ሁሉም ተማሪ በተሰበበት እንዴት ተደርጎ ይጠናል፡፡ ላይብረሪም እንዴት ተደርጎ ይነበባል ውጪ የምንመገብ ተማሪዎችስ እንዴት ሆነን ልንመለስ ነው፡፡
5. መንግሥት የተሻለ መፍትሔ መውሰድ ይችላል ይሄ ድንገት ማንም ተነስቶ ማድረግ የሚችለው ነገር ነው ሁኔታዎች ተጠንተው ቢደረጉ መልካም ነው፡፡
በአንጻሩ ደግሞ አስተያየታቸውን በበጎ የሰጡም አልጠፉም በተለይ መልዕክታቸውን የላኩልን የተማሪ ቤተሰቦች እኛ በስጋት ልናልቅ ነው፡፡ እንዲህ ጠንከር ያለ እርምጃ መወሰዱ ጥሩ ነው ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ይህ ህግ ከመልካም ጎኑ ብንመለከተውም ጊዚያዊ እንዲሆን አጥብቀን እንመኛለን ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በአጠቃላይ ህጉ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ እንደበርካቶቹ ቤተሰቦቻችን ገለጻ ሰላማዊ በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ተግባረዊ መሆን አይገባውም ሲሉ ጠንከር ያለ አስተያየታቸውን ሰጥተውናል፡፡