STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#የመውጫ_ፈተና #Exitexam

ትምህርት ሚኒስቴር #ከዚህ_ቀደም_በሰጠው_መረጃ መሠረት #ምናልባትም የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይሆናል።

የመውጫ ፈተና ውጤት መመልከቻ ድኅረ ገጹን በዚህ link ማግኘት የሚቻል ሲሆን ከትናንት ከሰአት ጀምሮ ግን username ቢገባለትም እየከፈተ አይደለም።

አዲስ የሚወጣ መረጃ ካለ ተከታትለን እናሳውቃችኋለን።

You can check your results here
https://result.ethernet.edu.et/

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
🌐እባካችሁ ማለፊያ ስንት ነው ብላቹህ አትጠይቁ!🙏

🦋ማለፊያ ሚባለው Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ነው። እሱም ደግሞ #ምናልባትም ቀጣይ ሳምንት ይነገራል!

የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ👇

📮ለናቹራል 350እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ

📮ለሶሻል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot