#ማሳሰቢያ_ለቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ_ተመራቂዎች_በሙሉ‼️
በቅርቡ ቦንጋ ዩንቨርሲቲያ ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቁ ይታወቃል። ሆኖም ግን ብዙ ተማሪዎች በስልክ እና በተለያዩ መንገዶች ስለ መግቢያ ቀን እየጠየቃችሁን ይገኛል።
በመሆኑም ማንኛውም ዩኒቨርሲቲ ያለ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መጥራት አይችልም። ይህም ማለት ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና የሚሰጠው ጥቅምት 05/2013 ዓ.ም በሀዋሳ በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ይሆናል። በሀዋሳ ከሚካሄደው ስብሰባ በኋላ ከጥቅምት 08/2013 ጀምሮ መጥራት እንደሚችሉ ተገልጿል።
ነገር ግን ከዚህ ቀደም በሰማችሁት የድምፅ መልዕክት የተገለፀው የተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሳይሆን የዩኒቨርስቲው ጊዜያዊ ቅድመ-ዝግጅት እቅድ ፕሮግራም ነው። ስለዚህ ዩኒቨርስቲው ምንም አይነት ጥሪ አላደረገም።
በመጨረሻም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ የተማሪዎች የመግቢያ ቀን ሲያሳውቅ በሚዲያ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው እና የተማሪዎች ህብረት የፌስቡክ እና የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚገለፅ ይሆናል።
It is known that our university has recently completed the preparation work to receive the graduating students. However, many students are asking us about admission by calling phone and in various ways.
Therefore, any university can't be registered without the approval of the Ministry of Science and Higher Education. This means the Ministry of Science and Higher Education will be recognized at the conference to be held in Hawassa on October 05/2013 E.C. It is stated that after the meeting in Hawassa, all university can registered students from October 08/2013 E.C
However, the voice message you heard is not the student admission date. It is the university's pre-planning Scheduled. So the university did not make any admission announce.
Finally, when Bonga University announces the exact date of registration, it will be announced only by the media as well as the university and the student union's Facebook and Telegram channel.
መረጃው እንዲዳረስ ለሌሎች ያጋሩ!
Share the information with others!
ምንጭ:- የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት | Bonga University Student's Union |
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT