#WolaitaSoddoUniversity
ዩኒቨርሲቲው ከ10 ሺሕ የሚበልጡ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን #ሕዳር_5_እና_6/2015 ዓ.ም እንደሚቀበል አሳወቀ።
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማክርት ጉባኤ (ሴኔት) በዛሬው ዕለት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሯል።
በዚህም መሰረት :-
በሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች ዩኒቨርሲቲው ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ሕዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም እንደሚቀበል ተገልጿል።
ሕዳር 07 --ትምህርት ይጀምራል።
የካቲት 17/2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስቴር ይጠናቀቃል።
ከየካቲት 20/2015 ዓ.ም እስከ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም ድረስ የሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል።
ጥሪ የተደረገላቸው ነባር መደበኛ ተማሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባ እንዲያካሄዱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ አሳስበዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot