ከላይ ካለው ወረቀት በተጨማሪ ይህንንም ፎርም እንዲሞሉ ተነግሯቸው ነበር
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT

#ደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ
📌ለትምህርት መስክ ምርጫው 30% ውጤት ስለሚይዘው የቅድመ ምዘና ፈተና ኮርሶች የተለጠፈላቸው ማስታወቂያ ሲሆን በዛውም የቅበላ ኮታው ተጠቅሷል ።
#Contents of COC EXAM
💠 ፈተናው ሙሉ በሙሉ በመጀመሪያው ሴሚስተር ከተማራችኋቸው ኮርሶች ብቻ ነው‼️

🕯የሐዘን መግለጫ🕯
በዩኒቨርሲቲያችን የልዩ ፍላጎት ትምህርት (Special Needs Education) 3ተኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ኡመር አብዶ ኢሉ በ28/05/2012 ዓ.ም ሌሊት 8፡00 ሰዓት አካባቢ የልብስ ማጠቢያ ቦታ ላይ ራሱን ሰቅሎ የተገኘ ሲሆን ተጨማሪ ምርመራዎችን የሚመለከታቸው አካላት በማካሔድ ላይ ይገኛሉ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡
ጅማ ዩኒቨርሲቲ

#Hawwasa University
💠 Stream ምርጫ ኦረንቴሽን የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ይሰጣል ተብላችኋል‼️
Stream Entrance Exam ማክሰኛ ጥዋት 2፡30 ማጠቃለያ ፈተና በተፈተናችሁበት ክላስ የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።

ከGonder University
ስለፊልድ እና ተያያዥ ጉዳዮች (ገጽ 1)
📌 በሁለቱም ሴሚስተር መጨረሻ አንደኛ አመት ተማሪዎች የሚመርጧቸው የትምህርት መስኮች ከዝርዝር መረጃዎች ጋር ከላይ ባለው ማስታወቂያ ተጠቅሶላቹሃል‼️
📌 ይህንን መረጃ ካነበባቹህ ስለ ትምህርት ክፍሎቹ ኦረንቴሽን ሁላ የሚያስፈልጋቹህ አይመስለኝም ፤ በጣም ብዙ ጠቃሚ ጉዳዮች ተጠቅሰውበታል ስለ ቅድመ ምዘና ፈተና እንደ ሌሎች ግቢዎች ጥሩ መድረክ ተዘጋጅቶ ገለፃ እንደሚደረግላቹህ ይጠበቃል ‼️

ስለፊልድ እና ተያያዥ ጉዳዮች (ገጽ 2)

3 ተከታታይ ቀን ቀርቼ 3ቱንም ቀን በተአምር ተርፌያለሁ😎😜😜😂
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
]|I{•------»[ F ]«------•}I|[
አንድ ኮርስ ከፈላ እጫራለሁ ⁉️
✳️ አንድ ተማሪ F ክልል ውስጥ ገባ ማለት ለኮርሱ የሚመጥን ምንም ዓይነት or sufficient እውቀት አልሸመተምና ኮርሱን እንደገና መማር ይኖርበታል ማለት ነው ። ኮርሱን ደግሞ መማር የሚችለው በቀጣይ ዓመት ከሚማሩ ታናሾቹ ይሆናል or ደግሞ F ያመጣው ኮርስ ምንም የሚዘጋበት ነገር (pre-request) ከሌለ till graduation ድረስ በፈለገው ጊዜ መማር ይችላል።
የፈላው ኮርስ Major course ከሆነ ሊያስጭር አልያም አንድ ሴሚስተር ሊያስጨምር የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል።
🔆 Cases of F
ብዙ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል እኔ ግን እየቸከሉ ፍፁም ባላሰቡት መልኩ ኮርሱ ተበላሽቶ ስለሚያስድነግጣቸው ተማሪዎች ብቻ ትንሽ ልበል ምናልባት ፍሬሾችንና ሌላውንም ነባር ተማሪ ሊጠቅም ስለሚችል
በመጀመሪያ ትምህርታችን ላይ ትኩረት እስካደረግን ድረስ F ምናምን ብዙም አያስጨንቀንም ሆኖም ግን አንዳንዴ ያልጠበቅነው ነገር ሊገጥመን ይችል ይሆናል።
አንድ ሁለት ነጥቦችን ብቻ ልጥቀስላቹህ
▶ የአጠናን ዘዴ
ከElementary ጀምሮ በየጊዜው የተለያዩ ተማሪዎች ላይ ያየሁት ችግር ነው፤ ማንም ከሚያነበው በላይ እያነበቡ ውጤታቸው ግን ከሰው በታች የሚሆንባቸው ተማሪዎች እንደኔ እምነት የአነባበብ stylachew ጤነኛ አይደለም ብዬ አስባለሁ።
ሲመስለኝ ጭንቅላታቸው ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ ተዘፍቀዋል ፤ የማናችንም አእምሮ መጨናነቅ አይሻም እነሱ ደግሞ ከልክ በላይ በማንበብ mindachewn ብዙ busy and stack እንዲያደርግ ፈርደውበታል ።
ለማንኛውም እንደዚ አይነት problem ያለባቹህ ተማሪዎች አነባበባችሁን reform አርጉ ፤
ባያሳምናችሁም አንድ አባባል ልንገራችሁ
*በገለጠ ሳይሆን በተገለጠለት ነው* ይል ነበር ma friend
▶ የመምህራን እንዝላልነት
አንዳንድ የግቢ መምህራን ስለ ተማሪው ምንም ግድ ስለሌላቸው ፈተናውን በሚያርሙበት ጊዜ ወይም ከእርማት በኋላ ግሬድ ሲሰሩ ስለሚሳሳቱ (በቸልተኝነት) በስህተታቸው ምክንያት F ሊፈላ ይችላል so ፈተናችሁን በወቅቱ ማየትና ከተቻለም ፎቶ ማንሳት ይኖርባቹሃል
▶ ፈልገውም ይሁን ሳይፈልጉ ማስኮረጅ
ፈተና በምትፈተኑበት ጊዜ አንዳንድ ተማሪዎች በሚሰሩት ስህተት ምክንያት ከተፈረመባቹህ ፤ በተለይ የውጭ መምህራን ከፈተኗቹህ ለመፈረም ስለሚፈጥኑና እነሱን ለመማፀን የሚሆን እንግሊዝኛም ስለማይኖራቹህ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል ፤ ፈተናው final exam ከሆነ ምንም ምህረት የሌለው F grade ይደረጋል so take care .
❇️ መቼም ስለ F አንስቼ ቀጣዩን ጉዳይ አለማንሳት አይቻልምና አንድ ኮርስ ክፍል በኋላ ምን እንደሚገጥማችሁም መናገር ያስፈልጋል
✳️ ግቢ ውስጥ ማንኛውም ኮርስ በየትኛውም ምክንያት ከፈላ ADD and DROP በሚባለው ሲይስተም መፋታት ይቻላል እንጂ ብዙም የሚያሳስብ ችግር አይደለም ብዙ ጊዜ አንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ ድንጋጤ ሊፈጥር ስለሚችልና በህይወታቸውም ላይ አስፈላጊ ውሳኔ እንዲወስኑ ሊያነሳሳቸው ስለሚችል ነባር ተማሪዎች ስለዚህ ጉዳይ ቀላልነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ብትሞክሩ መልካም ነው
ADD and DROP ምን ማለት ነው❓
⏺ ADD and DROP ማለት አንድ ተማሪ F ከፈላበት ወይም ያላጠናቅቀው ኮርስ ሲኖር የሚፈጠር የግቢ ትምሮ process ነው።
⛔DROP ማለት F በማምጣታችን ምክንያት ቀጣይነት ያለውን ኮርስ ወይም የፈላው ኮርስ እንዳንማር የሚዘጋብንን የትምህርት አይነት መጣል(drop) ማድረግ ማለት ነው
➕ADD ማለት ደግሞ በጣልነው ኮርስ ምትክ ሌላ ተመጣጣኝ credit hour ያለው ኮርስ መውሰድ ማለት ነው
Add የምናደርጋቸውን ኮርሶች የምንማረው ከኛ በላይ ወይም ከኛ በታች ከሚገኙ ተማሪዎች (batch ) ነው።
የማወራው ነገር ለፍሬሽ ተማሪዎች ላይገባቹህ ይችላል፡ ካልገባቹህ የግድ ሁሉም ነገር አሁን ይግባኝ አይባልምና ቀስ በቀስ በጊዜ ሂደት ትደርሱበታላቹህ
✳️ እኔ ግን ከ F, ከADD and ከDROP እንዲሰውራቹህ እመኝላቹሃለው ሆኖም ግን ባላሰባችሁት አጋጣሚ ይህን ኮርስ ቢፈላ ብዙም እንዳትረበሹ እጫራለሁ ብላችሁም አታስቡ ሌሎች ኮርሶች ላይ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ሞክሩ
📥 በተለይ አንድ ሴምስተርና ከዛ በላይ ተምራቹህ ግቢ የምትቀይሩ ተማሪዎች add and drop በማድረግ የግቢ ህይወታቹህ አስቀያሚ ሊሆን ስለሚችል ግቢ ለመቀየር ከማሰባቹህ በፊት ስለ ምትቀይሩት ግቢ ሙሉ መረጃ መሰብሰብ ይጠበቅባቹሃል ።
የ @nationalexamsresult ቤተሰቦች ስለ F አያሳስባቹህ ኖርማል ስለሆነ አታካብዱት 😭
⭕️ ማሳሰቢያ
በዚህ ሴሚስተር F ግሬድ የመጣባቹህ ኮርስ ካለ የትምህርት መስክ ምርጫ ከመምረጣቹህ በፊት የምትፈልጉት የትምህርት መስክ ከፈላው ኮርስ ጋር ያለውን ግንኙነት በደንብ አጣርታቹህ ምረጡ
✏️ ለምሳሌ Mathematics Ir General Physics F grade ያለው ተማሪ ምህንድስና ለመቀላቀል ከማሰቡ በፊት ቢያንስ በትንሹ ለሁለት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በ ADD and DROP ዛግ እንደሚል አምኖ መቀበል ግድ ይለዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ እንደየግቢዎቻቹህ የተማሪ ፍላጎት ADD and DROP ማድረጉን ፈልጋቹህ እንኳን የትምህርት መስኩን ብትቀላቀሉ ብዙ ተማሪዎች ማለትም የትምህርት መስኩ ሜጀር ኮርስ ያልተበላሸባቸው ተማሪዎች የመረጡት ፊልድ ከሆነ ላይደርሳቹህ ስለሚችል አደራችሁን በመረጃ ላይ የተደገፈ ምርጫ ለመምረጥ ምክር
✏️ ከምህንድስና በተጨማሪም ሌሎች የትምህርት መስኮችን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች ምናልባት በዚህ ሴሚስተር የተበላሸ ኮርስ ካለባቹህ ከነባር ተማሪዎች ጋር መረጃ ብትለዋወጡ ጥሩ ነው
✴️
F ግሬድ አለባቹህ ማለት ወይም ADD and DROP አደረጋቹህ ማለት አንድ ሴሚስተር ወይም ከዚያ በላይ ትጫራላቹህ ማለት አይደለም አልያም ሴሚስተር ትጨምራላቹህ ማለት አይደለም ምክንያቱም በዚህ ሴሚስተር ሜጀር የሚባል ኮርስ ባለመኖሩ ይሁን እንጂ የምትገቡበት የትምህርት መስክ ለቀጣይ ሴሚስተሮች ተጽዕኖ ይኖረዋል ተፅዕኖውም ከላይ የተነጋገርነው ነው።
❌❌❌❌
Physical fitness F ከመጣ ያስጭራል ወይም አንድ ኮርስ ከፈላ ያስጭራል ምናምን ስለሚባሉት የህፃናት ወሬ ጆሮ ሳትሰጡ ስለቀጣይ ኮርሶች በማሰብ ጠንከር ለማለት ሞክሩ
#SHARE #SHARE
©Atc #SHARE

UPDATE| ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት መማር ማስተማርና ማጠቃለያ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ ገልጸዋል፡፡
የባከኑ የትምህርት ጊዚአቶች በቱቶርያልና በማካካሻ ትምህርቶች ከተስተካከሉ በኋላ የመጀመሪው ወሰነ ትመህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥር 18 – 29/2012 ዓ.ም ሲሰጥ ቆይቶ ፈተናው በሰላም ተጠናቋል፡፡ ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅም ከፍተኛ አመራሮችን፣ ዲኖችንና ዳይሬክተሮችን ያካተተ ኮሚቴ ተዋቅሮ ሰፊ የሆነ የክትትልና የቁጥጥር ስራ መሰራቱን ዶ/ር ካሳሁን ጨምረው ተናግረዋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ❗️
መግቢያ ፈተና የካቲት 3/2012 ዓ.ም
ተብላችኋል።
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
መግቢያ ፈተና የካቲት 3/2012 ዓ.ም
ተብላችኋል።
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የ7 አመት ታዳጊ በጥንቃቄ ጉድለት ሕይወቷ አለፈ❗️
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ገላን የጋራ መኖሪያ (ቁ.3) ቅድስት ልደታ ቤ/ክ አካባቢ ከሚገኝ አንድ የመኖሪያ ሕንጻ 5ኛ ወለል ወይንም 4ኛ ፎቅ ላይ አንዲት የ7 አመት ታዳጊ ሕጻን ወድቃ ሕይወቷ አለፈ።
ህጻኗ በመኝታ ቤቱ መስኮት በኩል የውጪውን ገጽታ እየተመለከተች የነበረ ሲሆን መስኮቱ የመጠበቂያ ብረት (ግሪል) ስላልነበረው እና ከሕጻኗ ጋር አብሯት የነበረ አዋቂ ስላልነበረ ሚዛኗን ስታ ልትወድቅ እና ሕይወቷ ሊያልፍ ችሏል ተብሏል፡፡
በዚሁ አካባቢ ከዚህም በፊት አንድ የ10 አመት ሕጻን ከ3ኛ ፎቅ መወጣጫ በረንዳ ላይ ወድቆ ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
በጋራ መኖሪያ አካባቢዎች ላይ በቤት መስኮቶች ላይ የመከላከያ ብረት (ግሪል) ማሰራት እና የሕጻናትንም እንቅስቃሴ በንቃት መከታተል ይመከራል❗️❗️❗️
#Stud_news_ጥቆማ
የተጣሩ እውነተኛ ተማሪ ነክ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇

maths model 2010(1).pdf
1.5 MB
ለ12ኛ ክፍል ቤተሰቦቻችን
⭕️ 2010 MATHS MODEL EXAM
የ2010 ዓ.ም maths model ፈተና
#SHARE አድርጉላቸው
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
⭕️ 2010 MATHS MODEL EXAM
የ2010 ዓ.ም maths model ፈተና
#SHARE አድርጉላቸው
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ጥንቃቄ መደረግ ያለባቸው ጉዳዮች፦
• በተጨማሪም ሕብረተሰቡ በሀገራችን እስካአሁን በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠ ሰው አለመኖሩን አውቆ ሳይዘናጋ የበለጠ ጥንቃቄ ኢንዲያደርግ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡
• የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከታየባቸው ሀገራት የመጡ መንገደኞች ወይም በዚህ ቫይረስ ከተያዙ ግለሰቦች ጋር ንክኪ የነበራቸው ሰዎች ላይ የበሽታው ምልክቶች (ትኩሳት፤ ሳል፤ የትንፋሽ መቆራረጥ፣ የመተንፈስ ችግር) ከታዩ፣ ማንኛውም የሕብረተሰቡ አካል በአስቸኳይ በ8335 ነጻ የስልክ መስመር ላይ በመደወል ሪፖርት እንዲያደርግ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡
• የበሽታው ምልክት የታየባቸው ሰዎች በሚያስነሠጥሱበት እና በሚያስሉበት ወቅት አፍና አፍንጫቸውን በሶፍት ወይም በክንድ እንዲሸፍኑ፤ የተጠቀሙበትን ሶፍት ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እንዲጥሉ እና እጃቸውን በውሃና ሳሙና በመታጠብ የቫይረሱን ስርጭት እንዲከላከሉ ኢንስቲትዩቱ መክሯል፡፡
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
አዲስ አበባ
01/06/2012 ዓ.ም

"ኪራ ስለፈተና ስርቆት ለምን ዝም ትላለህ ሌሎች ቻናሎች ላይ ስለእሱ ጉዳይ በጣም እየጮሑ ነው አንተ ግን ዝም አልክ😒"
እና ሌሎችም ወቀሳዎች ደርሰውኛል
መልስ
ዝም ማለት ፈልጌ አይደለም። የፈተና ሰሞን ራሱ ከሆነ ጊቢ (ስሙን ባልጠቅስ ይሻላል) የተሰረቀውን ፈተና በፎቶ አንስተው ከፈተናው በፊት ወረቀቱ ደርሷቸው ልከውልኝ ነበር🤷♂
ግን ከዚ ጊቢ የተሰረቀ ፈተና ደረሰኝ ብዬ ብለጥፍ እና ቴንሽን ጣሪያ ቢያንኳንኳ ሃላፊነቱን ላለመውሰድ ብዬ ዝም አልኩ፡
ሌሎቹም አድሚኖች ስለዚህ ነገር ብዙም እንዳይጽፉ ( ተማሪ ቴንሽን እንዳያስይዙ በማሰብ ) ነገርኳቸው፡፡
መታወቅ ያለበት ጉዳይ
የፈተና ስርቆት ያለ ፥ የነበረ እና ካልተስተካከለ በቀር በዚ ሁኔታ ደግሞ እንደውም ተሻሽሎ መቀጠሉ አይቀርም ስለዚህ መደናበር እና ቴንሽን ውስጥ መግባት አያስፈልግም😉
መፍትሔ
ማጥናት ፥ የቀደሙ ፈተናዎችን መስራት ፥ break ላይ ደሞ ለምሳሌ የቀጣይ ሴሚስተር ኮርሶችን ቀድሞ ማንበብ እና ራስን መቻል😉
እና ያው ወገባችሁን ወጥራችሁ የመሟገት እና ተስፋ ያለመቁረጥ ሞራላችሁ ደግሞ አሪፍ ከሆነ የተማሪዎችም ጉዳይ የሚከታተሉ ክፍሎችን እንደ የተማሪ ተወካዮች ፥ ሪፖች ፥ ዲፓርትመንት ኃላፊዎች ጋር እየሄዳችሁ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር መጋተት🤷♂ እናም ደግሞ የሌክቸሮችን እና የቢሮ ሰራተኞችን ስድብም መቋቋም መቻል አለባችሁ። እኛ ፍሬሽ እያለን ፈተና ተሰረቀ ብለን ከተሰረቀው ወረቀት ጋር ቢሮ ሄደን ስናመለክት እንደውም ፈተናውን እናንተ ናችሁ የሰረቃችሁት ተብለን እርፍ 😳🤦♂🤣😂 እናም ያው ራሳችሁን ከንዴት መቆጣጠር አለባችሁ።
ዋናው ግን እናንትር ካነበባችሁ ሌላው አያሳብም🤔✌️
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን

Update| የ12ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ፕሮግራም❗️
የዘንድሮ የ8ኛ ክፍል ፈተና
ከሰኔ 01 - 03/2012 ዓ.ም
እንዲሁም
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና
ከግንቦት 24 - 27/2012 ዓ.ም
እንዲሆን ተወስኗል።
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የዘንድሮ የ8ኛ ክፍል ፈተና
ከሰኔ 01 - 03/2012 ዓ.ም
እንዲሁም
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና
ከግንቦት 24 - 27/2012 ዓ.ም
እንዲሆን ተወስኗል።
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የዘንድሮ (2012 ዓ.ም) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ፕሮግራም ሰሌዳ ይህ ነው ተብሏል፡፡
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲደርስ
#SHARE #SHARE #SHARE አድርጉት❗️
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲደርስ
#SHARE #SHARE #SHARE አድርጉት❗️
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት መስክ ምርጫ orientation እየተሰጠ ይገኛል❗️
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የፊልድ ቅበላ Intake Capacity
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት መስክ ምርጫ orientation እየተሰጠ ይገኛል❗️ ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT @NATIONALEXAMSRESULT @NATIONALEXAMSRESULT
✅More on Hawassa university orientation....
♨️የሜድስን፣ ኢንጂነሪንግ & ቴክኖሎጂ፣ ፋርማሲ እና other natural sciences የሚባሉት 1st ሴሚስተር የሚመረጡ ይሆናል የቀረው በአመቱ መጨረሻ...
💠ለሶሻል ተማሪዎች ህግ ብቻ ነው አሁን የሚመርጡት...
💠Natural በሙሉ አሁን የመፈተን ግዴታ አለበት...
📌Social ተማሪ law ሚፈልግ ብቻ ይፈተናል ሌላው ቀጣይ ሴሚስተር cgpa ታይቶ naturalum social ተማሪውም ለቀሩ ፊልዶች ይወዳደራል...
የቅበላ መጠን ሜድስን 80 ተማሪ (ከዛ በታችም ሊሆን ይችላል ብለዋል😭)
📌Veterinary 40 ተማሪ...
📌 ፋርማሲ 30 ተማሪ...
📌ኢንጂነሪንግ አልተጠቀሰም...
📌ኢንጂነሪንግ & ቴክኖሎጂ አንድ ጊዜ ከተመደቡ በኋላ ወደ 19ኙ የኢንጂነሪንግ ፊልዶች የሚገባው በአመቱ መጨረሻ CGPA ታይቶና እንደየፊልዱ መርሃ ግብር በሚወጡ ፈተኖች ነው ከዛ በፊት
📌ነገ 2:30 የሚሰጠው ፈተና compressive exam ነው ብለዋል ማለትም ከኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ እና ማትስ ጠቅላላ እውቀት ነው ብዙ ፈለጣ የለውም ነው ያሉት...
ከዛ ውጭ ግን English writing 50 % አለው።
ምን ቀረ....🤔
📌780 ተማሪ 1ኛ ምርጫው ሜድስን ነው በርትታችሁ የነገውን ፈተና ስሩ ትገባላችሁ ብለዋል 🤥
📌SGPA ከ1 እስከ 1.5 ያላችሁ ቀጣይ አመት መሞከር ትችላላችሁ😒፤ ከ1.0 በታች ያላችሁ ልጆች ግን የህይወት ዘይቤያችሁን ከአሁኑ ቀይሩ ብለዋል 😊...
📌ከ1.5 እስከ 1.7 በማስጠንቀቂያ የምንቀጥል ይሆናል በተረፈ የኢንትራንስ ውጤታችሁ በትክክል መሞላቱን እና ፊልድ ምርጫችሁን ከሞላችሁ በኋላ save የሚለውን መጫናችሁን, ("ጫ"ን ረገጥ አርጋችሁ አንብቧት) አረጋግጡ ብለዋል።