STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
35.2K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#share #ሼር

በኮሮና በሽታ ሪፖርት ወደ አደረጉ ሀገራት ሄዶ የበሽታውን ምልከቶች ማሳየት የጀመረ ሰውን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ለሚገኝ የጤና ተቋም ማሳወቅ ወይም ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡

- 8335 [በነፃ የስልክ መስመር]

- 0118276796 [በመደበኛ የስልክ ቁጥር]

- phemdatacenter@gmail.com

- ephieoc@gmail.com

[የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር]

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ለአይጥ ክብር የሚሰጥባት ሀገር #ሩሲያ 😳😂😂

ይህ ሀውልት ያለው ሩሲያ ውስጥ ሲሆን በህክምናው ዘርፍ የላብራቶሪ አይጦች ላበረከቱት ላቅ ያለ አስተዋፆ ታስቦ የተሰራ ነው።


የሜዲስን ተማሪዎች ስለአይጥ ክብር ሊኖራቹ ይገባል እሺ😒😒😳😜😜😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

©facts_for_knowledge

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፈተናው ሊቀጥል ነው❗️

ተቋርጦ የነበረው የነባር ተማሪዎች ፈተና ከሀሙስ ጀምሮ የሚቀጥል ሲሆን የአንደኛ አመት ተማሪዎች የመማር ማስተማር ሂደቱም ከነገ ጀምሮ እንደሚቀጥል ለማሳወቅ እንወዳለን‼️


(ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ)

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የማስታወቂያ ሰዓት😳

ኮሮና import ማድረግ ይፈልጋሉ🤔 እንግዲያውስ ብቻውን ወደ ቻይና እየበረረ ያለውን አየር መንገዳችንን ይጠቀሙ😳😡🤣🤣😂😂😂😂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂

#SHARE and #JOIN
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
Haramaya University

Mid Exam ሀሙስ(February 06) ይጀምራል ተብላችኋል።

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
Maths 2011 matric.pdf
5.6 MB
⭕️ EUEE GRADE 12 ENTRANCE EXAM (2011EC)

⭕️ የ2011ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና

SUBJECT- maths


ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት መርሀ ግብር ላይ ለውጥ አደረገ❗️

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ባደረገው ውይይት ከጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በስተቀር በሌሎቹ ኮሌጆች የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የድርጊት መርሀ ግብር ላይ ለውጥ ተደርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት

⭕️ የመጀመሪያው መንፈቀ ትምህርት መጋቢት 04/2012 ዓ.ም ያበቃል።

ከመጋቢት 07-18/2012 ዓ.ም ደግሞ የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥ ይሆናል ተብሏል፡፡

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ እና 3ኛ አመት የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ❗️

⭕️ የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ ከየካቲት 18 - 20/2012 ዓ.ም

⭕️ የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት የሚጀምረው ደግሞ የካቲት 24/2012 ዓ.ም ነው ተብላችኋል።

#SHARE ላልሰሙት

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመማር ማስተማሩ ሂደት በE-leraning ይደገፋል ተባለ❗️

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር የቻለ ከበደ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማሩን ሥራ በE-leraning የታገዘ እንዲሆን ለማስቻል ፕላትፎርም መዘርጋቱን ጠቅሰዋል፡፡

ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመማር ማስተማሩ ሥራ ሙሉ በሙሉ በE-leraning እና በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን ይረዳ ዘንድ ይህንን ሥራ በሥልጠና ሙያዊ እግዛ የሚሰጥ እንዲሁም ሥራውን በኃላፊነት የሚደግፍ 'Educational, Innovation and Service Center' የተሰኘ ማዕከል ከዩኒቨርሲቲው IUC ፕሮግራም ጋር በመተባበር ተቋቁሟል፡፡

እንደ ዶ/ር የቻለ ሥራውን ለማስጀመር ያለን የICT መሠረተ ልማት በቂ ነው ሊባል የሚችል ቢሆንም ዘዴውን በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ይረዳ ዘንድ የተጨማሪ ኔትወርክ ዝርጋታና ዘርፉን የሚያግዙ ግዥዎች በሂደት ላይ ሲሆኑ ግዥውም ሆነ ተያያዥ ሥራዎች በጊዜ እንዲፈፀሙ በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

የማስተማር ሥራን በE-leraning የታገዘ እንዲሆን ለማስቻል የሚረዳ ሥልጠናም ለመምህራን እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በሥልጠናውም መምህራን ይህንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም አንድን ኮርስ ለተማሪዎቻቸው እንዴት መስጠት ይችላሉ የሚለውን በተግባር የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡

[ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ]

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ታድለህ whit house የሚል ድንቅ ስም ያለው ዶርም ውስጥ 💦 ብለህም በጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ብቻ አለፉህ😒


ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
#ሚዛን_ቴፒ ❗️

ዛሬ ቀን 10:35 በቴፒ ከተማ አከባቢ ልዪ ሀይል በከተማዋ ላይ የሰው ህይወት እንዲጠፋ ምክንያት ሆኖል ❗️

<< ቴፒ አሁንም ድረስ ሰው እየሞተ ነው ። እስካሁን የመጣልን የመንግስት አካል የለም የክልል መንግስት ተኝቶ ነው ወይ የትኛውም ተቋም አገልግሎት አይሰጥም በራብም ህዝቡ ሊያልቅ ነው የመንግስ ያለ።>>

©የከተማው ነዋሪዎች

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ከታች ያለው ደግሞ ESAT የዘገበው ነው👇👇👇
ቴፒ አካባቢ ከፍተኛ ችግር እዳለና የልዩ ሀይልን ልብሥ የለበሡ ሀይሎች እዲሁም በ ቴፒ አካባቢ የሚንቀሣቀሠው ነጻ አውጭ ነኝ የሚል የተደራጀ ይል ,ልዩ ሀይል,መከላከያ ይሄ ሁሉ የታጠቀ ሀይል እዳለና ሠላማዊዉ ህዝብ እያለቀ እደሆነ የተለያዩ አስተያየቶች እየደረሱን ነው❗️❗️

#የተላኩ መልክቶች

ስለ ሀገር ስለ ወገን ብላችሁ ሞታች እንኳን ባይቀር በጅምላ እየተገደልን በጅምላ እንዳንቀበር የመንግስትም አካል ይሁን ሌላ የሚመለከተው አካል ይድረስልን እባካችሁ ድረሱል ለአለም መንግስትም ቢሆን አሳውቁልን ድረሱልን ቴፒ የእውነት ሰላሟ ከራቃት ሁለት አመት ሊሞላን ነው የክልሉ ልዩ ሀይል በገበያ መሀል በፈጠረው የተኩስ እሩምት በርካታ ነጋዴዎችና ሸማቾች ሕይወታቸውን አጥተዋል እናቶች ሳይቀሩ ጉዳት የደረሰባቸው በሰአት እንዲተርፉ እንኳን ህክምና ተቋሙን ቀማዘጋት እንዳይተርፉ ተደረገ ፡፡ ምን እናርግ ድረሱልን ለውጡት በሙሉ መደገፍ ለሞት ከሆነ በቀረ እስከማለት ደርሰናል ሰላማችን እንዲመለስና ሟች ወገኖቻችንን በክብር አልቅሰን እንድንቀብር እርዱን
ከቴፒ ከተማ የኪ ወረዳ
መግደል መዋረድ ነው !!

ሰላም ,, ከዚህ በፊት እንደነገርኩህ የቴፒ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ
እናም ቴፒ አሁንማ እንኳን ለመኖር በከተማዋ በኩል ለማለፍ እራሱ ያስፈራል፡፡በቴፒ አገልግሎቶች ከተቋረጡና ግብያችን ከተዘጋ ብዙ ቀናቶች ቢያልፉም ግን ትላንትና ከሰዓት ጀምሮ ሁሉ ነገር ተከፍቶ ወደ ስራዉ የተመለሰ ብሆንም ዛሬ ግን ከ 11 ሰዓት በኋላ በልዩ ሀይል ሀይለኛ ቶክስ በሰዎች ላይ ተከፍቷል፡፡እኛ ግቢ ስለተዘጋ ወጥተን ባናይም ግን በተኩሱ ብዙ ሰዉ እንደሞተ ከነዋሪዎች በስልክ ተነግሮኛል፡፡ነባር ተማሪዎች ትምህርት ጨርሰው Final exam ሳይፈተኑ አዲሶች ትምህርት ሳይጨርሱ ሁሉ ቆሙአል እኔንጃ ቴፒን ግን መንግሥት ያዉቃታል? በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ መንግሥት ችላ ያለበት ቦታ አላጋጠመኝም፡፡ግን ለምን? እነሱ ህዝብ አይደሉም እንዴ? ዩኒቨርስቲ ተመድቤ እዚ ከመጣዉ ወዲህ ቱክስ ቆሞ አያውቅም እኛ ተማሪዎች የቱክስ ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማነዉ እዚ መጥተን ነዉ ብቻ መንግስት...😭

© የግቢ ተማሪዎች

[ ESAT TV NEWS]

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
2020_WORKSHEET_III_and_IV_Conditionals.doc
250.5 KB
English worksheet

⭕️ on condition and guessing the meaning of word based on contex

From jimmaa University

ፈተና ያልጀመራችሁ ተማሪዎችን ይጠቅማል በማለት ቤተሰባችን B ከጅማ ዩኒቨርሲቲ የላከልን ነው።👍

እናንተም ለሌሎች #SHARE አድርጉ

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
Vocabulary book C2 KEY @mockTashkent.pdf
1.8 MB
Vocabulary PDF

#SHARE

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
Photo
ለሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ❗️


⭕️ ባሳለፍነው ሳምንት በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የትምህርት መስክ ምርጫ ፎርም የሞላቹህ ተማሪዎች ግቢው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ ደግሞ ሌላ ተጨማሪ የትምህርት መስክ በመጨመሩ ሁላችሁም በድጋሚ ምርጫችሁን እንድታስተካክሉ ተብላቹሃል ❗️


⭕️ በድጋሚ ምርጫችሁን ማስተካከል ግዴታ መሆኑን በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በተገኘው ክፍት ቦታ የምትመደቡ ይሆናልም ተብላችኋል::


ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
አዲስ የተጨመረው other natural science የሚል ዘርፍ ሲሆን በውስጡ ደግሞ

⭕️ በጤና ሳይንስ

⭕️ በግብርና
በወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት እና
በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የሚሰጡ የስልጠና መስኮችን የያዘ ነውም ተብላችኋል❗️

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በታገቱ ተማሪዎች ዙሪያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ።

[የሚንስትር መ/ቤቱ የFACEBOOK ገፅ]

ተማሪ ነክ ብቻ ለሆኑ የተጣሩ እውነተኛ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን 👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
#Debremarkos_UNIVERSITY

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ

📌Medicine
📌Pharmacy
📌Civil Engineering
📌Mechanical Engineering
📌Industrial Engineering
📌Electrical Engineering
📌Water Engineering
📌Information Technology
📌Software Engineering
📌Computer Science
📌Architectural Engineering
📌COTOM

👆በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚመረጡ የትምህርት መስኮች መሆናቸውን በመግለፅ ለቅድመ ምዘና ፈተናው ዝግጅት እንድታደርጉ ተብላቹሃል ‼️


ሌሎች የትምህርት መስኮችን ማጥናት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በቀጣይ ሴሚስተር መጨረሻ ተብሏል ‼️

የቅድመ ምዘና ፈተና ቀን እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ከፎቶው ማግኘት ይችላሉ
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult
@nationalexamsresult