ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያዝዋል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያዝዋል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትምህርት ዘርፉን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት
"ባለፉት ሦስት ዓመታት በትምህርት ዘርፉ የተመዘግቡ አበረታች ለውጦች መሰረት እንዲይዙ ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል።"
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"ባለፉት ሦስት ዓመታት በትምህርት ዘርፉ የተመዘግቡ አበረታች ለውጦች መሰረት እንዲይዙ ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል።"
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"የትምህርት ስብራቱን ለማከም ከታች ጀምሮ በየደረጃው መሠራት ያለባቸው ብዙ የቤት ስራዎች አሉብን " ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#MoE
ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ?
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦
" ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት።
ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው።
ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። "
ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ?
- በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ ፦
• ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች
• ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች
- በማታ የተፈቱ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ
- በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ
- በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
- በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
- 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ።

Grade 12 Exam result Press release.pdf
1.7 MB
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያዝዋል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያዝዋል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
UU UG Application Form.pdf
1.5 MB
አዲስ ምዝገባ ለ2016 የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች (ገርጂ)
የማካካሻ ትምህርት ተፈትናችሁ 50 እና 50% በላይ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ዩኒቨርስቲያችን ባሉት መርሀግብሮች፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ አመልካቾችን ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።
ስለሆነም የሚከተሉት መረጃዎች በማሟላት ከነገ ሰኞ መስከረም 27 ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1. ከወረቀት ፎርሙ ጋር የሚያያዝ ሶስት፣ ነጭ የጀርባ ቀለም ያለው 3X4 መጠን ያለው ፎቶ
2. የዚሁ ፎቶ ሶፍት ኮፒ በ JPEG ለኦንላይን ፎርም
3. የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ሁለት ኮፒ
4. ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ድረስ ያለ ትራስክሪፕት ሁለት ኮፒ
5. በባለሙያ ወይንም ጥራት ባላቸው ሶፍትዌሮች በተራ ቁ.3 እና ቁ.4 የተጠቀሱትን መረጃዎች በPDF በአንድ ላይ ለኦላይን ፎርም ማዘጋጀት
6. በሌላ መስፈርት ለመመዝገብ የምትፈልጉ ከዚህ ቀደም ያሳወቅናችሁን መስፈርቶች ማሟላት
ለመመዝገብ
1. ከላይ ያለውን ፎርሙ በማውረድ በጥንቃቄ መሙላት
2. የማይመለስ የማመልከቻ 400 ብር በዩኒቲ ዳሸን ባንክ አካውንት 0008904786086 መክፈል፣
3. የከፈሉበትን ደረሰኝ የዩኒቲ ካሸር ጋር ማወራረድ
4. በወረቀት የሞሉትን ፎርም ከፎቶና ከመረጃዎቹ ጋር በማያያዝ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው ህንፃ ላይ ለባለሙያዎች መስጠት
5. ቀጣዩን የኦንላይን ፎርም ሂደት ከባለሙያዎቹ መረዳት
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ሪጅስትራር ቢሮ

የማካካሻ ትምህርት ውጤትን ከ50% በታች ላመጣችሁ ተማሪዎች
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284
በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot

Forwarded from STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#የምስራች @#Exitexam Tutorial
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾ በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
መልስና ማብራሪያ ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ
🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
ይያዙ
🔔 ሙሉ ስምዎን : የስልክ ቁጥርዎንና
ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786
ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።
➧➧ #Joinus @ t.me/aec_ethiopia
አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾ በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
መልስና ማብራሪያ ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ
🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
ይያዙ
🔔 ሙሉ ስምዎን : የስልክ ቁጥርዎንና
ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786
ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።
➧➧ #Joinus @ t.me/aec_ethiopia
አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
"ውጤት አሁን ተለቋል መታየት ጀምሯል" በሚል በቴሌግራም እና tiktok የሚሠራጨው መረጃ ከእነት የራቀ ነው።
ትምህርት ሚኒስቴር ነገ ማለትም መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ ውጤት ይፋ እንደሚሆን መግለጹ ይታወሳል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ትምህርት ሚኒስቴር ነገ ማለትም መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ ውጤት ይፋ እንደሚሆን መግለጹ ይታወሳል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#Result
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ማክሰኞ በ29/01/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ብሏል።
ተፈታኞች የሚከተሉትን 3 አማራጭ አድራሻዎችን #ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
👉 በዌብ ሳይት፡- eaes.et
👉 በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284
👉 ቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot
አገልግሎቱ ከላይ ከተገለጹት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌላ የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች በማመሳሰል " ውጤት እንገልጻለን " ከሚሉ ከማንኛውም አጭበርባሪዎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተለልፏል።
በተጨማሪ ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑን አስገንዝቧል።
እንዴት ውጤት ልመልከት ?
በዌብ ሳይት ለማየት ፦
1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ
2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ
3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።
በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦
1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።
በቴሌግራም ቦት ፦
1. @eaesbot ይፈልጉ
2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡
የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

በውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታቸውን eaes.et ድረ-ገፅ ላይ እስከ ጥቅምት 5 ከቀኑ 11:30 ድረስ ማመልከት ይችላሉ
******
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ከነገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚከተሉትን ሶስት አማራጭ አድራሻዎች ብቻ በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፥
• በዌብሳይት፡- eaes.et
• በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፡- 6284
• በቴሌግራም- @eaesbot
ከላይ ከተገለፁት የውጤት መግለጫ አማራጮች ውጪ ሌሎች የውጤት መግለጫ መንገዶች የሌሉ መሆኑን የጠቆመው አገልግሎቱ፤ ተፈታኞች በማመሳሰል ውጤት እንገልፃለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ መክሯል።
ተቋሙ ውጤት ለማሳየት ምንም ዓይነት ክፍያ የማይጠይቅ መሆኑንም አክሏል።