STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.7K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#የመምህራን_ደመወዝ

የዩኒቨርሲቲ መምህራን ዝቅተኛው ደመወዝ ስንት ነው?

@NATIONALEXAMSRESULT
#የመውጫ_ፈተና_ውጤት
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተመራቂ ተማሪዎቹን የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡

የተቋሙ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የመውጫ ፈተና ለሁለት ቀናት በኦንላይን መውሰዳቸው ይታወቃል፡፡

ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫንና "User Name" በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ጊዚያዊ ዲግሪ መውሰድ ይችላሉ የተባለ ሲሆን ማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች ፈተናውን በድጋሜ ከስድስት ወር በኋላ መውሰድ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

ውጤት ለመመልከት፡- https://result.ethernet.edu.et/

@NATIONALEXAMSRESULT
@InEthiopia_Opportunities ቴልግራም ቻናልን ይቀላቀሉና በየእለቱ እነዚህን መረጃዎች ያግኙና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
Join
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
#ማስታወቂያ

👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation

O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
      + Assignment / አሳይመንት
      + Research / ሪሰርች
      + Proposal / ፕሮፖዛል
      + Term Paper /  ተረም ፔፐር
      + Case study/ ኬዝ ስተዲ
      + Article Review
      + Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
አክሱም ዩኒቨርሲቲ 1,321 ተማሪዎችን ትናንት አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በ2013 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ነገር ግን በጦርነት ምክንያት ሳይመረቁ የቀሩ ናቸው ተብሏል።

በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበው ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎችም በዕለቱ መመረቃቸው ተገልጿል።

ተመራቂዎቹ የተወሰነ የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲወስዱ መደረጉን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
DireDawa University 2016 Academic Calendar

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
@InEthiopia_Opportunities ቴልግራም ቻናልን ይቀላቀሉና በየእለቱ እነዚህን መረጃዎች ያግኙና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
Join
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
#ማስታወቂያ

👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation

O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
      + Assignment / አሳይመንት
      + Research / ሪሰርች
      + Proposal / ፕሮፖዛል
      + Term Paper /  ተረም ፔፐር
      + Case study/ ኬዝ ስተዲ
      + Article Review
      + Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
#Update

የሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተና ከመስከረም 07 እስከ 10/2016 ዓ.ም ይሰጣል።

የሬሜዲያል/ማካካሻ ትምህርታቸውን አጠናቀው ከሰኔ 26 እስከ 30/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የማዕከል ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናው እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም ፈተናው በ30 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 07 እስከ 10/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል።

ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም ተገልጿል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና #ውጤት በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ ይገለፃል ተብሎ ይጠበቃል።

በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናቸውን ይወስዳሉ።

የእነዚህ ተፈታኞች እና የመጀመሪያው ዙር ፈተና ተፈታኞች ውጤት አንድ ላይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ከቀናት በፊት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን መስከረም 2016 ዓ/ም አጋማሽ ድረስ ይፋ ለማድረግ እና ጥቅምት ወር 2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንዲጀመር እቅድ መያዙን መግለፃቸው ይታወሳል።

©ቲክቫህ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ፕሬዝዳንት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ለተጨማሪ ዓመት አራዘሙ

አሜሪካ ከሁለት ዓመት በፊት የተቀሰቃሰው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የአሜሪካንን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ይጎዳል በሚል ነበር ጦርነቱ እንዲቆም ጫና ስታደርግ የቆየችው።

በዋሸንግተን ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል በኢትዮጵያ ላይ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማዕቀብ የሚባል ሲሆን በፈረንጆቹ መስከረም 2021 ላይ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ማዕቀብ ተጥሏል።

ይህ ማዕቀብ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጠናቀቅ ቢሆንም ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ማዕቀቡ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም መፈረማቸውን አስታውቀዋል።

@NATIONALEXAMSRESULT
#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ የማካካሻ (ሬሜዲያል) ትምህርት ተከታታዮች ፈተና የሚሰጥበትን አቅጣጫ አስቀምጧል።

(ከላይ ያንብቡ)

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot