ባዶ እግሩን ወደ ዩንቨርስቲ የሄደው ተማሪ
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት ተማሪ ምዕራፍ ኦሼ ይባላል። ያለ አባት ከማደጉ በተጨማሪ ገና እንደ ዕድሜው እኩዮቹ በልጅነቱ ሳይቦርቅ የአዕምሮ ህመምተኛ የሆነችውን እናቱን የጉልበት ሥራ እየሰራ ሲረዳ እና ያለ ምንም ደጋፍ ራሱን በራሱ ሲያስተምር ቆይቷል።
ይሁን እንጅ ህይወቱን ሙሉ የኖረላት እናቱ እርሱ የዩንቨረሲቲ መግቢያ ፈተናውን ሊወስድ ሳምንት ሲቀርው አረፉ። ወላጅ እናቱን ደርሶ ሊጦራቸው ይቅርና በወጉ እንኳን ሳያለቅስ 12 ዓመት የለፋበትን የህይወቱን እጣ ፋንታ የሚወስነውን የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ ተፈተነ።
ያ ሁሉ መራራ ጊዜ አልፎ ዛሬ ላይ ተማሪ ምዕራፍ በወለጋ ዩንቨርስቲ ተመድቦ ከላይ በምስሉ ላይ በምታዩት መልኩ ለወጉ እንኳን የሚቀይረው ልብስ ለእግሩ ሽፍን ጫማ ሳይኖረው ወደ ዩንቨረሲቲ ለማቅናት ተዘጋጅቷል።
ተማሪ ምዕራፍ ምንም እንኳን ግማሽ ቀን ሰርቶ ግማሽ ቀን የሚማር ቢሆንም በትምህርቱ ከደረጃ የሚወጣ ችግር ከአላማው ያልገታው ጎበዝ ተማሪ ነው።
ይህ ተማሪ ዛሬ ከሰዓት ወደ ዩንቨርሲቲ ሲያቀና የሚረዳውና የሚሰናበተው ቤተሰብ አልነበረውም።
እጆቻችንን ለምዕራፍ እንዘርጋ 👇
CBE Acc. No፦ 1000359560196 ( Mieraf Oshe Gelebo )
(ስልክ፦ 0994164657 Mieraf oshe )
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ፈቃድ ያላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎችን ለጠየቃችሁን ተማሪዎች 👉 ይጫኑት
በመረጃው እንደተመለከተው አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት የእያንዳንዱን የትምህርት መስክ የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት የጊዜ ሰሌዳ ማለፉን እና አለማለፉን ፤ እንዲሁም በመጨረሻም በዲግሪ ደረጃ ተማሪ መቀበል ያቋረጡ ተቋማትን የሚያመላክት ነው።
ትክክለኛ መረጃዎችን በመከታተል እራስዎንና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ካላስፈላጊ ወጭዎች ይከላከላሉ ።
List of Higher Education Institutions with their License 👉 Click
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በመረጃው እንደተመለከተው አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት የእያንዳንዱን የትምህርት መስክ የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት የጊዜ ሰሌዳ ማለፉን እና አለማለፉን ፤ እንዲሁም በመጨረሻም በዲግሪ ደረጃ ተማሪ መቀበል ያቋረጡ ተቋማትን የሚያመላክት ነው።
ትክክለኛ መረጃዎችን በመከታተል እራስዎንና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ካላስፈላጊ ወጭዎች ይከላከላሉ ።
List of Higher Education Institutions with their License 👉 Click
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
⚠️⚠️⚠️ አስቸኳይ ⚠️⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️ #SHARE ⚠️⚠️⚠️
በአዲስ አበባ በዛሬው እለት ሁለት ዓመት ያልሞላትን ህጻን ልጅ ሞግዚቷ ይዛት መሰወሯ ተሰማ
በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ሰፈር ልዩ ስሙ ኤልቤተል ቁጥር 2 ትምህርት ቤት ጀርባ ከሚገኘው የህፃኗ ወላጆች መኖሪያ ቤት ሶሊያና ዳንኤል የተባለችዋን ሁለት ዓመት ያልሞላትን ህጻን ቤዛዊት በቀለ የተባለችው ሞግዚቷ ይዛት መሰወሯን የህጻኗ አክስት የሆኑት መድሃኒት ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
በደላላ አማካይነት ባሞግዚትነት የተቀጠረችው ግለሰቧ ገና 20 ቀኗ መሆኑ የተነገረ ሲሆን የልጅቷ አያት በተኙበት ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ አዲስ ሰፈር ከሚገኘው መኖሪያ በት ይዛት መሰወሯ ተነግሯል፡፡
በትራንስፖርትና መንገድ ላይ አጠራጣሪ ነገሮችን ህብረተሰቡ ከተመለከተ በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ አካላት እንዲያሳውቅ ፈላጊ ቤተሰብ ጥሪ አቅርበዋል።
#ዳጉ_ጆርናል

የሀላባዋ ታዳጊ ሊዲያ በ30ሺ ብር ዋስትና እንድትፈታ ተወሰነ።
ባለፉት ቀናት በእስር የቆየችውን ታዳጊ ሊዲያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት 07/07/2015 ዓ.ም የከሰዓቱ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ለሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጠበቆች ቡድን ባቀረበው የዋስትና መብት ላይ ብይን ሰጥቷል።
በዚህም መሠረት ታዳጊ ሊዲያ አበራ የዋስትና መብቷ ተጠብቆ በ30,000 ብር ዋስ እንድትፈታ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት መወሰኑን ጠበቃ አበባየሁ ጌታ ገልፇል።
በሀለባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ታዳጊ ሊዲያ አበራ የካቲት 22/2015 ዓ.ም. ተማሪዎች ላይ መተት አሰርተሻል በሚል ከትምህርት ቤቷ ተወስዳ ከታሰረች በኋላ ጉዳዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ባለፉት ቀናት በእስር የቆየችውን ታዳጊ ሊዲያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት 07/07/2015 ዓ.ም የከሰዓቱ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ለሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጠበቆች ቡድን ባቀረበው የዋስትና መብት ላይ ብይን ሰጥቷል።
በዚህም መሠረት ታዳጊ ሊዲያ አበራ የዋስትና መብቷ ተጠብቆ በ30,000 ብር ዋስ እንድትፈታ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት መወሰኑን ጠበቃ አበባየሁ ጌታ ገልፇል።
በሀለባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ታዳጊ ሊዲያ አበራ የካቲት 22/2015 ዓ.ም. ተማሪዎች ላይ መተት አሰርተሻል በሚል ከትምህርት ቤቷ ተወስዳ ከታሰረች በኋላ ጉዳዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ለሰራተኞቻቸው ደመወዝ መክፈል ሊጀምሩ ነው ተብሏል‼️
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሰራተኞቻቸው ደመወዝ ለመክፈል በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ አስታወቁ።የገንዘብ ሚኒስቴር ለሰራተኞች ውዝፍ ደመወዝ መክፈያ እና የአንድ ወር የስራ ማስኬጃ በጀት፤ ባለፈው አርብ መጋቢት 1፤ 2015 እንደፈቀደላቸው ዩኒቨርሲቲዎቹ ተናግረዋል።
ተጠሪነታቸው ለፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑ አራት ዩኒቨርስቲዎች በትግራይ ክልል ይገኛሉ። በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የመማር ማስተማር አገልግሎታቸውን አቋርጠው የሚገኙት እነኚህ አራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ የመቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርስቲዎች ናቸው።
የመቐለ፣ አክሱም እና ራያ እና ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፤ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ላላፉት 20 ወራት በዩኒቨርሲቲዎቹ ለሚሰሩ ሰራተኞች ደመወዝ አለመከፈሉን ገልጸዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ አንድ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር፤ የሰራተኞችን ውዝፍ ደመወዝ ጉዳይ ከገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር በነበራቸው ስብሰባ ወቅት ገልጸዋል።
በዚሁ ስብሰባ ላይ የሚኒስቴሩ ኃላፊዎች፤ “ ‘ሌላውን የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኛም ግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ መንግስት ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆናል’ የሚል ምላሽ መስጠታቸውንም አስታውሰዋል። የዚሁ ስብሰባ ተሳታፊ የነበሩት የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ገብረየሱስ ብርሃነ በበኩላቸው፤ “መንግስት በልዩ ሁኔታ የሚወስነው ውሳኔ እንዳለ ነው የተነገረን” ሲሉ የሰራተኞች ውዝፍ ደመወዝን በተመለከተ ጉዳዩ ከሚመለከተው የፌደራል ተቋም የቀረበውን መልስ ጠቅሰዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ይህ ስብሰባ በተካሄደ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ባሳለፈው ውሳኔ፤ የዩኒቨርስቲዎቹ ሰራተኞች ደመወዝ እንዲከፈል በጀት መልቀቁ ታውቋል። የፌደራል ተቋማት ለሆኑት አራቱ ዩኒቨርስቲዎች ሰራተኞች የደመወዝ ክፍያ የሚሆን ገንዘብ መተላለፉን የገንዘብ ሚኒስቴር ምንጮች አረጋግጠዋል። “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ገና ስላልተመሰረተ፤ ለክልሉ የተላከ ገንዘብ የለም” ሲሉም የሚኒስቴሩ ምንጮች አክለዋል።

⚠️⚠️⚠️ አሽቸኳይ ⚠️⚠️⚠️
🙏ለብዙዎች እንዲደርስ ያጋሩ🙏
ህጻን ሶሊያና እስከአሁን አልተገኘችም! እንደታገተች ናት! እናትና አባት በጭንቅ ውስጥ ሆነው ያመሹት ነፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ ነው።
ይህችን ምንም የማታውቅ የ2 ዓመይ ህጻን ልጅ የሆነችውን ህጻን ሶሊያናን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ መልኳ ቀይ፣ መካከለኛ ቁመት ያላት እና ቀጠን ያለች ስትሆን አብዛኛውን ጊዜ ታይትና ሻሽ የምትለብስ ናት።
ትንሿ ሶሊያናም ቢጫ ኮፍያ ያለው ሹራብ ከክፍት ጫማ ጋር አድርጋ ነበር። እባካችሁን በፈጣሪ ስም አፋልጉን ጸልዩልንም🙏
0951090999 - ዳንኤል
0947365252- የውብዳር

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከቅድመ መደበኛ እስከ 8ኛ ክፍል ሙሉ ለሙሉ እንዲሁም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ደግሞ የሙከራ ትግበራ ላይ ይገኛል።
አዲሱ ሰርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል ዕውቀት፣ ለግብረ-ገብ ትምህርት እንዲሁም ለተግባር ትምህርት ትኩረት መስጠቱ ተገልጿል።
ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች ለማፍራት በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑም ተመልክቷል።
ይሁን እንጂ በአዲሱ ሰርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ የመማሪያ መጻሕፍት እጥረት መኖሩ ተጠቁሟል።
ትምህርት ሚኒስቴር የመማሪያ መጻሕፍት እጥረትን ለመፍታት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በቅርበት እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አዲሱ ሰርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል ዕውቀት፣ ለግብረ-ገብ ትምህርት እንዲሁም ለተግባር ትምህርት ትኩረት መስጠቱ ተገልጿል።
ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች ለማፍራት በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑም ተመልክቷል።
ይሁን እንጂ በአዲሱ ሰርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጁ የመማሪያ መጻሕፍት እጥረት መኖሩ ተጠቁሟል።
ትምህርት ሚኒስቴር የመማሪያ መጻሕፍት እጥረትን ለመፍታት ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በቅርበት እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በአምስት የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሊከፍት ነው፡፡
ባለሥልጣኑ በአምስት የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመክፈት ሂደት ላይ መሆኑን አሳውቋል፡፡
ይህም ባለሥልጣኑ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር ለማጠናከርና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችለው ገልጿል።
ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ፣ ደሴ፣ ጅማ እና ባህርዳር ከተሞች ባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን አየከፈተ ያለባቸው ከተሞች ናቸው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ባለሥልጣኑ በአምስት የክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመክፈት ሂደት ላይ መሆኑን አሳውቋል፡፡
ይህም ባለሥልጣኑ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር ለማጠናከርና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችለው ገልጿል።
ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ፣ ደሴ፣ ጅማ እና ባህርዳር ከተሞች ባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን አየከፈተ ያለባቸው ከተሞች ናቸው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለዲግሪ የሚሰጡት ግምት እያነሰ መምጣቱን አንድ ጥናት አመላከተ!
ከግዜ ወደግዜ የትምህርት ጥራት መጎደል በትምህርት ስርዓቱ ላይ ከሚነሱ ጋሬጣዎች አንዱ ሲሆን ይህ ችግር ካመጣቸዉ ዉጤቶች ዉስጥ ደግሞ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለዲግሪ የሚሰጡት ግምት እንዲያንስ ማድረጉን በኢትዮጵያ የስነምግባር ማዕከል የተሰራ አንድ ጥናት አመላክቷል።
ጥናቱ በተካሄደባቸው የአዲስአበባ ፣ ባህርዳር ፣ ጎንደር እና አዳማ የዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ሰጡ በተባለዉ ምላሽ ፤ ተማሪዎቹ "ዲግሪ ቢይዙ ምንም የተለየ ነገር እንደማያገኙ" ምላሽ ሰጥተዋል ተብሏል። በተጨማሪም አንዳንድ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ የገቡት ቤተሰብ ለማስደሰት አልያም ከወላጆች በሚመጣ ጫና በመሆኑ እንጂ በፍላጎት እና እዉቀት ለመቅሰም ከሚኖር ተነሳሽነት አለመሆኑን ተማሪዎቹ በጥናቱ ምላሻቸዉን ሰጥተዋል።
አንዳንድ ተማሪዎች ከተመረቁ በኋላ ስራ አጥ መሆናቸውን ከመመረቃቸዉ በፊት ስለሚረዱ የትምህርት ስርዓቱ አይነተኛ ለዉጥ ሊያመጣ አለመቻሉን የኢትዮጵያ ስነምግባር ማዕከል ገልጿል። ይህንንም ለማሻሻል የሲቪክ ማህበራት ሀላፊነት ያለባቸው በመሆኑ የክርስቲያን በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበራት ህብረት ከኢትዮጵያ ስነምግባር ማዕከል ጋር በመቀናጀት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እንዲሁም በማህራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር ላይ ስላለዉ የስነምግባር መጓደል ለሁለት ቀናት ዉይይት ሲያካሂድ ቆይቷል።

"ከ5 ብር በላይ ማስከፈል አይችሉም"
በአዲስ አበባ የባጃጅ አገልግሎት ከነገ ጀምሮ የሚጀመር ሲሆን ለየትኛውም ርቀት ከአምስት ብር በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ ተወስኗል።
ከሾፌሩ ጭምር ከ4 ሰው በላይ መጫንም አይችሉም!
@NATIONALEXAMSRESULT
በአዲስ አበባ የባጃጅ አገልግሎት ከነገ ጀምሮ የሚጀመር ሲሆን ለየትኛውም ርቀት ከአምስት ብር በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ ተወስኗል።
ከሾፌሩ ጭምር ከ4 ሰው በላይ መጫንም አይችሉም!
@NATIONALEXAMSRESULT
🇬🇧Goldsmith University Scholarship in UK 2023 | Fully Funded
Visit Here: https://tinyurl.com/mukv53r3
Every year, 80% of students get jobs after completing their degree. The students get the tuition fee, full accommodation, research expenses, health insurance, and much more.
#b4unew #Ukscholarship
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Visit Here: https://tinyurl.com/mukv53r3
Every year, 80% of students get jobs after completing their degree. The students get the tuition fee, full accommodation, research expenses, health insurance, and much more.
#b4unew #Ukscholarship
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
b4unew.com
Goldsmith University Scholarship in UK 2023 | Fully Funded b4unew.com
Do you want Goldsmith University Scholarship in UK 2023? Goldsmith University offers a wonderful opportunity for international candidates.
" ትምህርት ቤቶቹን በመጪው ሚያዝያ ወር እንደገና ለመክፈት ዕቅድ ተይዟል " - UNICEF
በትግራይ በጦርነቱ ምክንያት ከሁለት ዓመታት በላይ ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን እንደገና ለመክፈት ዕቅድ መውጣቱ ተገልጿል።
በትግራይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ከመራቃቸው ባለፈ መምህራንም ለሁለት ዓመታት ደመወዝ አልተከፈላቸውም።
ትምህርት ቤቶቹን በመጪው #ሚያዝያ_ወር እንደገና ለመክፈት ዕቅድ እንደተያዘም የዩኒሴፍ (UNICEF) የትምህርት ኃላፊ ቻንስ ብሪግስ ተናግረዋል።
ኃላፊው ይህን ያሉት BBC Focus on Africa ሬዲዮ ተናግረዋል።
" በትግራይ ሙሉ በሙሉ የትምህርት ሥርዓቱ ፈርሷል። " ያሉት ቻንስ ብሪግስ " ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ 2.3 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው የሚያሳይ መረጃ አለን " ብለዋል።
በመቐለ ከባለቤታቸው እና ከአራት ልጆቻቸው ጋር ነዋሪ የሆኑት አቶ መንግሥት ገብረመድኅን የእርስ በርስ ጦርነቱ በተቀሰቀሰበት ወቅት ሁለቱ ልጆቻቸው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ይከታተሉ ነበር።
ትምህርት ከተቋረጠም በኋላ " እነሱን ለማስተማር ሞከርኩ፣ ነገር ግን መረጋጋት እና ትኩረታቸውን መሰብሰብ አልቻሉም " ብለዋል።
" የአየር ጥቃቶች እና የድሮን ጥቃቶች ድምጽ ይሰማሉ። ህጻናቱን ጠመንጃ ይዘው የሚሄዱ ወታደሮችንም ያያሉ። እነሱንም ለማስመሰል ይሞክራሉ። " ሲሉ የነበረውን ሁኔታ ገልጸዋል።
በመቐለ ዩንቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ መንግሥት ለወራት ደመወዝ ሳይከፈላቸው መቆየቱን ተናግረዋል።
" ደመወዛችን አየተሰጠን ስላልነበር ልጆቻችን ምን እንደምንመግባቸው ያስጨንቀን ነበር። ስለዚህ እነሱን በማስተማር ላይ ማተኮር ፈታኝ ነበር። ነገር ግን ትናንትና ደመወዜን ተቀበልኩ፣ አሁን ለልጆቼም ልብስ እና ምግብ መግዛት እችላለሁ " ብለዋል።
በትግራይ በነበረው ጦርነት ከዛም በፊት በነበረው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሚሊዮኖች ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል ፤ መምህራን ደግሞ በጦርነት ምክንያት ደሞዝ ሳይከፈላቸው ቆይቷል።
#ቢቢሲ #BBCFocusonAfrica

One Young World Summit 2023 in Belfast (Fully Funded)
The OYW Summit will bring 2000+ Participant's from all countries for a 4 Day Summit (2-5 Oct 2023)
Open to anyone. No IELTS. No Fee
The Program Covers Airfare Tickets, Accommodation, Health, Visa Fee, Meals and everything.
Visit: https://opportunitiescorners.com/one-young-world-summit/
#OneYoungWorldSummit #FullyFunded #Opportunitiescorners

ቲያንጂን ቢንሃይ ቤተ መፃህፍት/ቻይና
ባለ አምስት ደረጃ ቤተ መፃህፍቱ በአጠቃላይ 33,700 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 1.2 ሚሊዮን መጽሃፍትን ይዟል።
በቤተ መፃህፍቱ መሃል ለ110 ሰዎች የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሆኖ የሚያገለግል ትልቅ የሚያብረቀርቅ ሉል አለ።

በመኪና አደጋ የአራት ተማሪዎች ህይወት አለፈ‼️
በቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ አራት ተማሪዎች በድንገተኛ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተገለፀ።
4 የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ።
ትላንት መጋቢት 9 ቀን 2015 ዓ/ም በደረሰ የመኪና አደጋ 4 የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህይወታቸው ማለፉን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ስለ አደጋው ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም አደጋው እጅግ በጣም አስደንጋጭ ድንገተኛ ክስተትና መላው የተቋሙን ማህበረሰብ መሪር ሃዘን ላይ የጣለ ነው ብሏል።
ተቋሙ በመኪና አደጋ ህይወታቸው እንዳለፈ ካሳወቃቸው ተማሪዎች ሶስቱ የሶስተኛ ዓመት ተማሪዎቹ አንዱ ደግሞ የአራተኛ አመት ተማሪ መሆኑን ገልጿል።
ስማቸውም
ደሳለው ፈጠነ (ከተፈጥሮ ሃብት አያያዝ) ፣
በላይ አንዱዓለም (ከተፈጥሮ ሃብት አያያዝ) ፣ አቸነፍ አሰፋ (ከአግሮ ቢዝነስ) ፣
በላቸው አሳየ (ከአግሮ ቢዝነስ) መሆኑን ተቋሙ አሳውቋል።

Inbox❗
መልካም ነው❗
ለራያ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች የ3 ወር ደሞዝ ትናንት እንደተለቀቀላቸው ምንጮጫችን ገልፀዋል። በዚህም በጣም መደሰታቸውን ተናግረዋል። ሆኖም በባንኮች በኩል የካሽ እጥረት እንዳለ ገልፀዋል።

✔በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ከሁለት ዓመታት በላይ ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን በመጭው ሚያዚያ እንደገና ለመክፈት ዕቅድ መውጣቱ የዩኒሴፍ (UNICEF) የትምህርት ኃላፊ ቻንስ ብሪግስ ለBBC Focus on Africa ሬዲዮ ተናግረዋል።
✔በክልሉ ለሚገኙ 4 የመንግስት ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ከትናንት በስቲያ አርብ ደመወዝ መክፈል መጀመሩ ታውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
✔በክልሉ ለሚገኙ 4 የመንግስት ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ከትናንት በስቲያ አርብ ደመወዝ መክፈል መጀመሩ ታውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት በዚህ አመት ሊሰጥ በታሰበው የመውጫ ፈተና ዙርያ በስሙ የተሰራጨው መረጃ ህብረቱን የማይወክል መሆኑንን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት በቅርቡ በስሙ በተሰራጨው መረጃ ዙርያ በትላንናው እለት መጋቢት 09/2015 ዓ.ም መግለጫ አውጥቷል።
የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን በተመለከተ በአስፈላጊነቱ ዙርያ ሁሉም ያመነበት ነው ሲል የገለፀው መግለጫው ፈተናው ስለሚሰጥበት ጊዜና ሁኔታ ላይ የተለያዩ ሀሳቦች ሲሰነዘሩ መቆየቱን አውስቶ ፈተናው ተማሪዎችን ባማከለ መልኩ በዚህ አመት እንዲስጥ የተወሰነ በመሆኑ ተማሪዎች በሚያነሷቸው ስጋቶች እና ቅሬታዎች ላይ ከትምህርት ሚኒስተር ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መጠነ ሰፊ ውይይቶች መደረጋቸውን እንዲሁም ወደፊትም እንደሚደረጉ ተገልጿል።
በውይይቶቹ የተነሱ ሀሳቦች ገሚሶቹ ምላሽ ያገኙ ቢሆንም በቀጣይም በውይይት ዳብረው የሚስተካከሉ መረጃዎችን የሚያሳወቅ መሆኑንን የገለፀው ህብረቱ፤ ፈተናው የተማሪዎችን ብቃት የሚመዝን እና የተነሱ ጥያቄዎችን ያገናዘበ እንዲሆን ብሎም የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ሊያስጠብቅ በሚችልበት ሁኔታ ላይ አሁንም በጋራ እየሰራ መሆኑን አስታውሷል።
ተማሪዎች በፈተናው እና በተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሀሳብ በግቢያቸው ላለው የተማሪዎች ህብረት እያቀረቡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት በኩል ከትምህርት ሚኒስቴር እንዲሁም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመወያየት ምላሽ የሚሰጥበት መሆኑንም ተገልጿል።
በቅርቡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ስም የተሰራጨው መረጃ ፈፅሞ ህብረቱን የማይወክልና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የተገለፀ ሲሆን በህብረቱ በኩል የተጠራ ምንም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ ባለመኖሩ፤ ተማሪዎች በተለይም የዚህ አመት ተመራቂዎች በተረጋጋ መንፈስ በቅርብ በተሰራጨው የፈተናው ንድፈ ማሳያ(Blueprint) እና የተመረጡ የትምህርት አይነቶች ያሉበት ቁልፍ የብቃት መለኪያ (Core Competencies) መሰረት በማድረግ፤ በተቋሞቻቸውና በህብረቶቻቸው በኩል የሚሰጡ የድጋፍ ትምህርቶችን በመከታተል፣ እርስ በእርስ በመተጋገዝ እንዲሁም በተናጥል በማንበብ ብሎም ከሀሰተኛ መረጃዎች በመጠበቅ በዩንቨርሲቲዎቻቸው ካሉ ህብረቶች፣ ከመምህራን እና ከበላይ አመራሮች ብቻ ትክክለኛውን መረጃ በመውሰድ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ህብረቱ ጥሪ አቀርቧል።
በመጨረሻም ህብረቱ የተዛባ መረጃ በማሰራጨት ተማሪዎችን የሚያዘናጉ እና አላስፈላጊ ለሆነ ነገር የሚያነሳሱ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ በጥብቅ አሳስቧል።
#መረጃው_የኢትዮጲያ_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት_ተማሪዎ_ህብረ_የመረጃና_አለም_አቀፍ_ግንኙነት_ዘርፍ_ነው