#ተራዝሟል
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ተራዘመ።
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች ቅበላ ከጥምቅት 26 እስከ ጥቅምት 27 ድርሰ መሆኑ ማሳወቁ አይዘነጋም ነገር ግን የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ወስኗል።
@NATIONALEXAMSRESULT

#JigjigaUniversity #ተራዝሟል
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 24 እስከ 26/2014 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቁ ይታወቃል።
ሆኖም ግን አሁን ላይ በተፈጠረው ሀገራዊ ችግር የተነሳ የመግቢያ ቀን #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
@NATIONALEXAMSRESULT
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 24 እስከ 26/2014 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቁ ይታወቃል።
ሆኖም ግን አሁን ላይ በተፈጠረው ሀገራዊ ችግር የተነሳ የመግቢያ ቀን #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተራዝሟል
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው የተቋረጠውን የክረምት ትምህርት እና ፈተና ለማጠናቀቅ ወደ ዩኒቨርሲቲው መመለሻ ጊዜ መስከረም 03/2015 ዓ.ም መሆኑን ከዚህ ቀደም ማሳወቁ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ አሁን ባለው "ነባራዊ ሁኔታ" ዩኒቨርሲቲው ተማሪ መቀበል ስለማይችል በሌላ ማስታወቂያ የመግቢያ ጊዜ የሚገልጽ መሆኑን አሳውቋል፡፡
ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
ማስታወቂያዎችን ማስነገር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች የማስታወቂያ ቡድኑን በ @studentsnewsadv35bot
ማነጋገር ትችላላችሁ

#ተራዝሟል‼️
ቀደም ሲል የተገለፀው የ2015 አዲስ የመደበኛ እንዲሁም የማታ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ የማመልከቻ የፈተናና የምዝገባ ቀን ተቀይሮ የማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን ለሁሉም ካምፓስ የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ህዳር 2/2015 ዓ,ም፣ የ2ኛ ዲግሪ የማታ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ህዳር 3/2015 ዓ.ም እንዲሁም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 8-9/2015 ዓ.ም የማታ ተማሪዎች ደግሞ ከህዳር 10-11/2015 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ የካቲት 03/2013 ዓም. መራዘሙን አሳውቋል።
በ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እንዲሁም በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ የካቲት 03/2015 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያስተካክሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደማህበራዊ ሳይንስ ቀይረው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች መቀየር የሚችሉት ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ መሆኑን ገልጾ ይህም የሚሆነው ዩኒቨርስቲዎቹ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆኑ ብቻ መሆኑን አስገንዝቧል። ስለዚህ ተማሪዎች የምርጫ ማስተካከያቸውን በጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ከዚህ ባለፈ ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት የልህቀት ማዕከል ሆኖ መደራጀቱን ግንዛቤ አንዲወሰድ ብሏል።
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን #በቀናት ተራዝሟል፡፡
የምዝገባ ጊዜ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ባልተገለፀ ምክንያት ወደ መጋቢት 15 እና 16/2015 ዓ.ም መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

ድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ለ2016 አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት መደበኛተማሪዎች እና 2015 ላይ በመደበኛ ፕሮግራም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው ላለፉ ተማሪዎች የተደረገው ጥሪ #ላልተወሰነ_ጊዜ መራዘሙን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
<ተለዋጭ የመግቢያ ጊዜ ወደ ፊት እናሳውቃለንም ብሏል ዩንቨርሲቲው።>

#WolaitaSodoUniversity
በ2016ዓ.ም ወደ ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ የሬሚድያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 23-24/2016 የነበረዉ ወደ የካቲት 07 - 08 /2016 ዓ.ም. የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው ዛሬ አሳውቋል፡፡
💥ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ
1. የ8ኛ ክፍል ስርተፍክት: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትመጡ፤
2. አንሶላ፣ብርድልብስ፣ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝