STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.9K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ #ፈተና እና #ምዝገባ በኦንላይን እንደሚሰጥ ተገለፀ!

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲሰጥ በቅድሚያ ትምህርት ቤቶች ኮቪድ-19 መከላከልን መርህ ባደረገ መልኩ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።ከፈተናው አስቀድሞም የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራ በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሰራም ተገልጿል።

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እና ምዝገባ በኦንላይን እንደሚካሄድ እና ተማሪዎች የ45 ቀን የማካካሻ እና የቴክኖሎጂ መለማመጃ ጊዜም እንደሚሰጣቸው ዳይሬክተሯ ተናግረዋል። ትምህርት ቤቶች የሚከፈቱት እና ፈተናዎችም የሚሰጡት ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ ማሟላት ሲችሉ ብቻ መሆኑም ተገልጿል።ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ያቅስመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሸራረፉ እንዲተገበሩ ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥሪ አቅርቧል።

ምንጭ:- MoE

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የጥሪ ማስታወቂያ

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች #ምዝገባ ከሰኔ
28-30/2013 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፤

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የመስናዶና 10ኛ ክፍል ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት
3ኛ. የሌሊት አልባሳት
4ኛ. 8 ጉርድ ፎቶግራፍ
5ኛ. የስፖርት ትጥቅ

ተማሪዎች በጉዞ ወቅት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል በመጠቀም እራሳቸውን ከኮቪድ በሽታ መጠበቅ እንዳለባቸው እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT
Point‼️

👉የጥሪ ማስታወቂያ
እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇

1ኛ- Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-28

2ኛ- Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28

3ኛ- AASTU University ......ሚያዝያ 28-29

4ኛ- ASTU University ......ሚያዝያ 28-29

5ኛ- Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29

6ኛ- Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም

7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30
8ኛ- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ... #ምዝገባ-ከ ግንቦት 1-ግንቦት 5
#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9(new)

9ኛ- ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ ....#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
#ምዝገባ- ግንቦት 10 እና ግንቦት 11(new)

10ኛ- መደወላቡ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ- ግንቦት 1 እና ግንቦት 2

11ኛ- ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 1 እና ግንቦት 2

12ኛ - ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT