STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙ የ3ኛ እና 4ኛ ዓመት መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 29 እና 30/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

@NATIONALEXAMSRESULT
#BongaUniversity

የቦንጋ ዩንቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከጥር 04/2014 እስከ ጥር 06/2014 መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ 👉ከግንቦት 08-09/05/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ፡
1ኛ . የ10ኛ ክፍል እና የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
3ኛ. የግል መገልገያ ቁሳቁሶች ማለትም፡
፨ብርድ ልብስ
፨አንሶላ
፨የትራስ ጨርቅ
፨የስፖርቲ ትጥቅ

4ኛ. 3X4 የሆነ ብዛት ስምንት ጉርድ ፎቶ ግራፎችን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች
የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ኅዳር 13 እና 14/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ሰጥቷል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከክልሉ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 12 ተማሪዎች የላፕቶፕ ሽልማት አበርክቷል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BongaUniversity

በ2015 ዓ.ም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 1 እና 2/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➧ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BongaUniversity

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነባር 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ!

ምዝገባ የምካሄድበት ቀን ከመስከረም 10-11/2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን በተጠቀሰው ቀን ሬጅስትራርና አልሙናይት ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ጥርያችንን እናስተላልፋለን።

ማሳሰቢያ፡-ከተጠቀሰው ፕሮግራም ተማሪዎች በስተቀር፣ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞና ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን::

የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BongaUniversity

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በ2016 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ስድስት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot