STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.1K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

ትላንት ሁለት ተማሪዎች ላይ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የዲሲፕሊን እርምጃዎች መውሰዱን ገልጸንላችሁ ነበር፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ደግሞ ዩኒቨርሲቲው ተማሪ ወደ ክፍል እንዳይገባ ከልክለዋል እንዲሁም አንድን ተማሪ ደብድበዋል ባላቸው 8 ተማሪዎች ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ ወስዷል፡፡ አነዚህም ተማሪዎች፡-

- ተማሪ ባህሩ አንቢሳ በሁለት አመት ቅጣት
- ተማሪ ሂርጳ ታደለ በአንድ አመት ቅጣት
- ተማሪ ገላና ድሪባ በአንድ አመት ቅጣት
- ተማሪ አዱኛ አለሙ የጹሑፍ ማስጠንቀቂያ
- ተማሪ ደመሳ ዘውዴ በአንድ አመት ቅጣት
- ተማሪ ጀፋራ ቡለታ በአንድ አመት ቅጣት
- ተማሪ ማቴዎስ ጎበና በአንድ አመት ቅጣት
- ተማሪ ጉዲና አበራ በአንድ አመት ቅጣት የዲሲፕሊን እርምጃ እንደወሰደባቸው ለተማሪዎቹ በጻፈው ደብዳቤ ( በደብዳቤ ቁጥር የተ/ዲን-9/9905 እስከ የተ/ዲን-9/9912) አሳውቋል፡፡

@NATIONALEXAMSRESULT
https://t.me/joinchat/AAAAAFOUbJV0CPRu9x45bQ
#JimmaUniversity

ተራዝሞ የነበረው የ2014 የትምህርት ዘመን ምዝገባቸው በመጪው ህዳር 20 እና 21/14 የሚካሄድ ስለሆነ ትምህርታችሁን በምትከታተሉባቸው የኮሌጅ ወይም የኢኒስቲትዩት ሬጂስትራር ጽህፈት ቤቶች በግንባር በመቅረብ ምዝገባችሁን እንድትፈፅሙ ተብላቹሃል። #ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

@nationalexamsresult
የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩንቨርስቲ እየገቡ ነው
#ጅማ ዩኒቨርሲቲ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በመግባት ላይ ናቸው። ተፈታኝ ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው አቀባበል እየተደረገላቸው ሲሆን ፈታኞች ሪፖርት እያደረጉ ይገኛሉ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot