#BahirDarUniversity
በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ #የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
• የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ~
ሐምሌ 21 እና 22/2014 ዓ.ም
• የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ~
ነሐሴ 09/2014 ዓ.ም
( ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል። )
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

#UniversityOfGondar
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ነባርና አዲስ ገቢ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ሐምሌ 28 እና 29/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ቲቶሪያል መሰጠት የሚጀምረው ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

#MekdelaAmbaUniversity
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
የሞጁል ቲቶሪያል የሚሰጠው ከሐምሌ 21 እስከ 24/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ምዝገባ ሐምሌ 29 እና 30/2014 ዓ.ም ተከናውኖ፤ ትምህርት ነሐሴ 02/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

#MattuUniversity
መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የሁሉም ነባር #የክረምት እና #የእረፍት ቀናት መርሃ ግብር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15 እስከ 18/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በተመሳሳይ ፈተና ያለፉ አዲስ ገቢ #የሁለተኛ ዲግሪ #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ 18/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ ይቻላል የተባለ ሲሆን ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም ትምህርት እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

#DebreTaborUniversity
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 20 እስከ 22/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ጥሪው ለመጀመሪያ ዲግሪ፣ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለPHDT የክረምት ተማሪዎች የተደረገ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

#WolaitaSodoUniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
የነባር የክረምት ተማሪዎች ቲቶሪያል ከሐምሌ 22 እስከ 25/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ጥሪው የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎችን ይመለከታል የተባለ ሲሆን በግብርና፣ በእንስሳት ጤና እና በኅብረት ሥራ ትምህርት ፕሮግራሞች የክረምት ተማሪዎችን አይመለከትም ተብሏል።

#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የነባር እና አዲስ ገቢ #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 18 እና 19/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

#DebreBerhanUniversity
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የነባር #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም ምዝገባ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
የቲቶሪያል ትምህርት ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ጥሪው በመንግስት ስፖንሰር የተደረጉ እና በግል የሚማሩ የመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም የ 'PGDT' ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚመለከት መሆኑ ተገልጿል።
(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

#DebreMarkosUniversity
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 25 እና 26/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULTs

#ArsiUniversity
አርሲ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ነባር #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 20 እና 21/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
በመንግስት ስፖንሰር የተደረጋችሁ ተማሪዎች የመገጣጠሚያ ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችኋል ተብሏል።