#ASTU #BGIXP
ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ስላዘጋጀው የሙያ ክህሎት ልምምድ ፕሮግራም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገለጻ አድርጓል።
የኢንተርንሺፕ ፕሮግራሙ የ2ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማብቃትና የሙያ ክህሎት ልምምድ ለመስጠት የሚያስችል ነው።
በገለጻ መርሃ ግብሩ ከ600 በላይ የ#ASTU የቅድመ ምረቃ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች ተሳትፈዋል።
ድርጅቱ BGI-XP በተሰኘው ፕሮግራሙ በድምሩ 80 የሙያ ክህሎት ተለማማጆች/Interns የሚፈልግ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 20 የሚሆኑት ከ#ASTU በውድድር የሚመረጡ መሆናቸው ተገልጿል።
መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎች እስከሚመረቁ ድረስ በየዓመቱ ሁለት ወራትን ከአምስቱ የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ፋብሪካዎች በአንዱ ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ተከታታይ የሙያ ክህሎት ልምምድ እንዲያገኙ ይደረጋል።
የፈጠራ ችሎታና ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ከምርቃት በኋላ በቋሚነት የመቀጠር ዕድል ይሰጣቸዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

#BahirDarUniversity #BGIXP
የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ የሙያ ክህሎት ልምምድ ፕሮግራም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል።
BGIXP የተሰኘው የኢንተርንሺፕ ፕሮግራሙ፤ የ2ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማብቃትና የሙያ ክህሎት ልምምድ ለመስጠት የሚያስችል ነው።
ፕሮግራሙ የሙያ ክህሎት ተለማማጆች/Interns በውድድር የሚመረጥ ይሆናል።
መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎች እስከሚመረቁ ድረስ በየዓመቱ ሁለት ወራትን ከአምስቱ የቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ ፋብሪካዎች በአንዱ ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ተከታታይ የሙያ ክህሎት ልምምድ እንዲያገኙ ይደረጋል።
የፈጠራ ችሎታና ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ከምርቃት በኋላ በቋሚነት የመቀጠር ዕድል ይሰጣቸዋል።
ዝግጅቱ ማክሰኞ መጋቢት 06/2014 ዓ.ም ጠዋት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ጊቢ ትልቁ መሰብሰብያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
ለመመዝገብ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፦
https://docs.google.com/forms/d/1KDZD-8uwM7rfesjp66qqfiRHhMV-wsijaH-vAaEcZ7o/edit?usp=forms_home&ths=true