STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.9K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#WolkiteUniversity

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሦሥተኛ ዓመት እና ከዛ በላይ የመደበኛ እና ተከታታይ ፕሮግራም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በተመሳሳይ የአዲስና ነባር የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ትምህርት ኅዳር 06/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@NATIONALEXAMSRESULT
#WolkiteUniversity

ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦

የመጀመሪያ ዓመት የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና በ28/04/2014ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል። በመሆኑም ከ29/04/2014ዓ.ም እስከ 06/05/2014ዓ.ም ድረስ የእረፍት ጊዜ የተፈቀደላችሁ ሲሆን በቀን 09/05/2014ዓ.ም የትምህርት ክፍል ምርጫችሁን በአካል ተገኝታችሁ በሲስተም እንድትፈፅሙ በጥብቅ እያሳወቅን ለህክምና፣ ለፋርማሲና ለህግ ተማሪዎች የ2ኛ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚካሄደው በቀን 09/05/2014 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፦
-ለት
ህርት ክፍል ምርጫም ይሁን ለምዝገባ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።


@NATIONALEXAMSRESULT
#WolkiteUniversity

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመደቡለት ተማሪዎች
አቀባበል አድርጓል።

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 03 እና 04/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወሳል።

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 4 ሺህ 201 አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#WolkiteUniversity

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2014 ዓ.ም የሚመረቁ ተማሪዎችን አጽድቋል።

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 495 ተማሪዎች ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም ያስመርቃል።

ከተመራቂዎቹ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የሦሥት መምህራን የሥራ አፈጻጸም በመገምገም የማዕረግ እድገትም ሰጥቷል።

1. ብርሀኑ አራጌ (ዶ/ር) ~ ከፊዚክስ ት/ት ክፍል ከረዳት ፕሮፌሰርነት ወደ ተባባሪ ፕሮፌሰርነት
2. ሳሙኤል ደሱ ~ ከኅብረተሰብ ጤና ት/ት ክፍል የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው
3. ሂርፓሳ ተሬሳ ~ ከባዮሎጂ ትምህርት ክፍል
የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው

ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2015 የዩኒቨርስቲወች ጥሪ ‼️

እስካሁን የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልጿል።

1ኛ- #HaramayaUniversity

➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02

➤  1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12

2ኛ - #WolkiteUniversity ---Calendar ነው።
በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ብሏል።  (ማስታወቂያ እንጠብቃለን )

3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል።

4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል።

5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው።

6ኛ- #Gambella University - በቀጣይ እናሳውቃለን። (የነበረው ተራዝሟል)

7ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች

📭 ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል።

8ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል።

📭BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ።

9ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል።

10ኛ- #AStuUniversity ----ጥቅምት 26 እና 27

11ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2

12ኛ- #WolaitasoddoUniversity --ህዳር 8 እና 9

13ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6

14ኛ - #SelaleUniversity --  ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት)

15ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29

16ኛ - #SamaraUniversity
     
         ➤ 1ኛ አመት  ጥቅምት 21 እና 22
        ➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02

17ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02

18ኛ- #WachamoUniversity

       ➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13
       ➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3

19ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26

20ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ጥቅምት 30 እና ህዳር 01

21ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2

22ኛ - #AASTU_University -- ጥቅምት 24 -25
        ( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27)

23ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2

24ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 14--15

25ኛ -#DillaUniversity --
  1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29
3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6

ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ቀጣይ ቀናቶች ያሳውቃሉ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolkiteUniversity

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት የተመደቡለትን ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል።

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 2,546 ተማሪዎች ለሪሚዲያል ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

ተማሪዎቹ እስከ ነገ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቀው ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolkiteUniversity

ለ 4ተኛ አመት እና ከዛ በላይ ለህናችሁ

በፊት በተደረገው የጥሪ ማስታወቂያ መሠረት መግቢያ መስከረም 26 እና 27 ሲሆን በዋናው ግቢ (ጉብርየ) እና በወልቂጤ ካንፓስ (ክላስተር) ተማሪ የሆናችሁ ነባር ተማሪዎች ከዚህ በታች በሚገኘው ማስፈንጠሪያ(Link) በመግባት የተመደባቹበትን የማደርያ ህንፃ ቁጥር(Block No.) እና የማደሪያ ክፍል ቁጥር(Dorm No.) ሙሉ የመታወቂያ ቁጥር (ID.No) በትክክል በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ድልድሉ ይፋ የተደረገበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇
https://t.me/WKUDormitoryBot

ምንጭ:-ተማሪ ህብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolkiteUniversity

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ለሪሚዲያል ፕሮግራም በ2016 የትምህርት ዘመን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

አጠቃላይ ገለፃ ጥር 29/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ትምህርት ጥር 30/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ መሰናዶ ያጠናቀቃችሁበትን ሰርተፍኬት፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ፡፡

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመረጃውን ትክክለኛነት ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር ኃላፊ አቶ ተስፋ ምኑታ አረጋግጧል፡፡



የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot