#ASTU
ትምህርት ሚኒስቴር በዩኒቨርስቲ ለሚካሄደው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ቅድመ ሁኔታዎችን እያጠናቀቀ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁሉም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከ13/01/2015-18/ 01 /2015 ድረስ ከዩኒቨርሲቲው እንዲወጡ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ንብረታቸውን ይዘው ዩኒቨርሲቲውን ለቀው እንዲወጡ እናሳስባለን።
የመመለሻ ቀን በመገናኛ ብዙኃን ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

አርብ የተጠናቀቀውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ስኬታማ ለማድረግ ሁለት ድሮኖች ጥቅም ላይ ማዋሉን አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ100 በላይ የደህንነት ካሜራዎችን በመጠቀም የፈተና አሰጣጥ ሂደቱን መቆጣጠሩን ጠቁሟል።
ዩኒቨርሲቲው የመፈተኛ ክፍሎችን ጨምሮ የተቋሙን የተለያዩ ቦታዎች በካሜራዎቹ በመታገዝ የተፈታኞች እና የፈታኞችን እንቅስቃሴና ደህንነት ተቆጣጥሯል።
በሁለት ዙር በድምሩ ከ20 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ወስደዋል።

#Notice #ASTU
The registration dates for all regular under graduate and post graduate students will be Nov. 5 and 6. Classes will commence on Nov 7, 2022.

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ለሚቀበላቸው ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።
የዩኒቨርሲቲው ባሶች የሚነሱባቸው ቦታዎች፦
• አዲስ አበባ፥ መርካቶ የባስ ተርሚናል
• አዲስ አበባ፥ ቃሊቲ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ዳውንታውን ፍራንኮ ሆቴል
• አዳማ፥ ፒኮክ የባስ ተርሚናል
• አዳማ፥ ሚጊራ የባስ ተርሚናል
#ASTU የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "ሞት ይቁም" የሚል መፈክር ይዘው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ብዙም ሳይቆይ ሰልፉ በአድማ በታኞች እንዲበተን ተደርጎ እንደነበር እና ትምህርትም በከፊል መቋረጡን መዘገባችን ይታወሳል።
ከቀናት በፊት የተቋረጠው ትምህርት እስከዛሬ አለመጀመሩንና ተማሪዎችም ከግቢ መውጣት እንደተከለከሉ ዛሬ ከግቢው ተማሪዎች ሰምተናል።
ዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ወደ ክፍል ገብተው ትምህርታቸውን ይከታተሉ ዘንድ ቢያሳስብም ከዚያም አልፎ ቢያስጠነቅቅም ተማሪዎች ክላስ እየገቡ እንዳልሆነም አረጋግጠናል።
፨ተማሪዎች ለምን አንማርም አሉ?
ለ#ATC መረጃ ካደረሱ ተማሪዎች እንደተረዳነው ከሆነ ሰላማዊ ሰልፉ በመበተኑ ድምፃችን ታፍኗል ስለሆነም አንማርም የሚሉ ተማሪዎች በሌሎች ተማሪዎች ላይ በፈጠሩት ጫና መሰረት ትምህርት ሙሉ በሙሉ ሊቆም ችሏል።
በዛሬው ዕለት ግቢው ውስጥ የሚገኙ ፌደራል ፖሊሶች ተማሪዎችን ከዶርም እያስወጡ ወደ ክፍል እንዲገቡ ለማስገደድ ቢሞክሩም አለመሳካቱን ከተማሪዎቹ ያሰባሰብነው መረጃ ያሳያል።
ዩንቨርሲቲው ከተማሪዎቹ ጋር ውይይት በማድረግ የመማር ማስተማር ሂደቱ ይመለስ ዘንድ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠይቀዋል።
[ATC]
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

#ASTU #AASTU
በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ወደ ሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ስለ መግቢያ፣ምዝገባ እና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ በቀጣይ የሚገለፅ በመሆኑን ተማሪዎች በትዕግስት ትጠብቁ ዘንድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዘገባ የካቲት 22 እና 23/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወቃል፡፡
የዩኒቨርሲቲው አውቶብሶች መነሻ ቦታዎች፦
➧ አዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ፣
➧ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ፣
➧ አዳማ ፍራንኮ ሆቴል አካባቢ፣
➧ አዳማ ፒኮክ እና ሚጊራ መናኸሪያዎች።

2016_E.C_Academic_Calander_Final.pdf
288.8 KB
#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን ካላንደር
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን ካላንደር
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ASTU
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቹ አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል።
ዩኒቨርሲቲው የ4ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 28 እና 29/2016 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ሲሆን ይህም በአንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2016 ትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን፦
የ4ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የመደበኛ እና የተከታታይ የድህረ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀምረው ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል።

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው፡፡
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም ጥሪ ያደረገው ዩኒቨርሲቲው፤ የትራንስፖርት አገልግሎት ከአዲስ አበባ መርካቶ እና ቃሊቲ መናኸሪያዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በማዘጋጀት ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡

#AASTU #ASTU
በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት።
የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ?
/ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ /
#ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ
#አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ
/ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ /
#ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ
#አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ
የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል።
ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው።
የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡
NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላቻንን ይቀላቀሉ