ሰበር!!
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ኤርፖርትን ተቆጣጣረ!!
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዘራፊው የህውሓት ቡድን ከጠላት ጋር ጥምረት በመፍጠር ለእኩይ አላማ ሊጠቀምበት የነበረውን የሁመራ ኤርፖርት ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮአል። ሰራዊቱ ዘራፊው የህውሓት ቡድን ያደረሰበትን ድንገተኛ ጥቃት በመመከት የመልሶ ማጥቃት ስራ እየሰራ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ከዳንሻ ጀምሮ በርካታ ቦታወችን እየተቆጣጠረ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያሳያል። (via : ebc)
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

ለደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ተማራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩንቨርሲቲ ዳግም ጥሪ ሳይደረግ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩንቨርሲቲው አያስተናግድም
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ወደ ዩንቨርሲቲ ዳግም ጥሪ ሳይደረግ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩንቨርሲቲው አያስተናግድም
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ከመሳቅ ውጪ ከየትኛውም ወገን ሆኜ አላየሁትም ፥ ማህበራዊ ሚዲያውን ዛሬ ሲያስቅ እና ሲያነጋግር የዋለው ( እስከ አሁን ድረስ ) ይሄ ጉዳይ ነው።
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
አይ ኤስ አይ ኤስ ሳይሆኑ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩ ቡደኖች በሞዛምቢክ በሚገኝ የእግር ኳስ ሜዳ ላይ ከሀምሳ ሰው በላይ አርደው መግደላቸው ተነገረ።
ግድያው ባለፈው ሳምንት የተፈፀመ ሲሆን ሞቿቹ ዛሬ ቀብራቸው ተፈሟል።( አርቲ ሚዲያ)
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ግድያው ባለፈው ሳምንት የተፈፀመ ሲሆን ሞቿቹ ዛሬ ቀብራቸው ተፈሟል።( አርቲ ሚዲያ)
#SHARE #FORWARD
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ወሎ_ዩኒቨርሲቲ #ጥብቅ_ማሳሰቢያ
እንደሚታወቀው አሁን ባለው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ የተቋረጠ ቢሆንም ወሎ ዩኒቨርስቲ ከቀን 30/2/2013 ዓ/ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱን እያስቀጠለ ይገኛል።
ነገርግን ከዛሬ ማለትም ከቀን 01/03/2013 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎች የግቢ በር መውጫና መግቢያ ሠዓት በመመሪያው መሰረት መሆኑን አውቃችሁ እንድትንቀሳቀሱ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
👉የመውጫ ሠዓት ከጧት 12:00 ሰዓት በኃላ
👉የመግቢያ ሠዓት እስከ ማታ 1:00
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት❗️

⚠️ ጥንቃቄ አይለየን ⚠️
ከደቂቃዎች በፊት የሞባይል ዳታዬን አብርቼ ቴሌርግራም እንደከፈትኩ አዲስ አበባን ጨምሮ በሌሎችም ዋና ዋና ከተማዎች ሰላማዊ ሰልፎች ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄዱ አነበብኩ።
የatcው ሙጃም ስጋቱን አካፍሎ አየሁትና እኔም ሃሳቤን ብሰጥ ብዬ አሰብኩ።
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በፌደራሉ መንግስት እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል ይፋዊ ጦርነት መጀመሩ ግልጽ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘም በተለያዩ ከተማዎች ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚደረግ ተገልጿል።
እንደ አንድ ገለልተኛ ዜጋ በተለይም እንደ አንድ ወጣት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ የእኔ ስጋትም ምክርም ይህ ነው:-
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አድዋ ድልድይ አካባቢ ቦንብ መፈንዳቱን ጠዋት ሰምተናል እንደ አጋጣሚም ሆኖ ሌሎቹ አድሚኖች ይህንን መረጃ ጠዋት ላይ አካፍለዋችሁ እንደነበር አይቻለሁ። ታድያ እንዲህ አይነት ክስተት ሕዝብ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች እና አጋጣሚዎች በተለይም በእንደዚህ አይነት ወቅቶች ላይ የማጋጠም እድላቸው ሰፊ እንደሚሆን ግልጽ ነው።
ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ለድጋፍ የሚወጡ እንዳሉ ሁሉ እኩይ ዓላማ አንግበው የሚወጡም እንዳሉ ታሳቢ ማድረግም ያስፈልጋል፡፡
ወንድም በተለይ የዩኒቨሪቲ ተማሪ የሆናችሁ በተቋረጠው ትምህርት ምክንያት ቤት የተቀመጣችሁ ወንድም እና እህቶቼ እኔ ሰልፉ ላይ ውጡም አትውጡም አልልም ነገር ግን ከዚህ በፊት ብዙ ወንድም እና እህቶቻችንን አጥተናል እናንተንም ማጣት አንፈልግም እና ሰልፉ ላይ የምትገኙ ከሆነ ተጠንቀቁ ግርግር ላይም አትገኙ ካልተገኛችሁም ደግሞ ከቤት ባትወጡ መልካም ነው፡፡
የጸጥታ አካላት ደግሞ ጥበቃው ቢጠናከር ጥብቅ ፍተሻም ቢኖር መልካም ነው❗️
K & SNC team

#Photoshop❗️
ይህ ከላይ የምትመለከቱት እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጥሪ እንደሚቀርብላቸው አይነት ተደርጎ የቀረበ ፎቶ የሐሰት መረጃ እና ቅንብር እንደሆነ ይታወቅ ዘንድ እንላለን።
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ይህን መልዕክት አላስተላለፈም❗️

ወደ ዩኒቨርሲቲ ስንሄድ ምን ምን መያዝ ያስፈልገናል⁉️"
Repost
በአጠቃላይ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስንሄድ ምን ምን ያስፈልገናል የሚለውን እንይ🙏
#SHARE and #FORWARD for your frainds and in groups👍
ወደ የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ስንሄድ እነዚህን መገሮች የግድ መያዝ ይኖርብናል👇👇
✅ የ8ኛ ክፍል ውጤት
የግልም ሆነ የመንግስት ት/ቤት የተማርነው የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የውጤት ካርድ መያዝ ይኖርብናል፡፡
✅ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
(ዋና እና ኮፒ ) [ ስንት እንዳትሉኝ 😉]
ከ9ኛ ክፍል አንስቶ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለውን የክፍል ውጤታችንን በግልጽ የሚያስቀምጥ እና የት/ቤቱ ሕጋዊ ማኅተም በፎቷችን ላይ ያረፈበት ትራንስክሪፕት መያዝ ይኖርብናል
✅ የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርድ (ዋና እና ኮፒ)
የግልም ሆነ የመንግስት ት/ቤት የተማርነው የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የውጤት ካርድ መያዝ ይኖርብናል፡፡
✅ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የውጤት ካርድ (ዋና እና ኮፒ)
የግልም ሆነ የመንግስት ት/ቤት የተማርነው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የውጤት ካርድ መያዝ ይኖርብናል፡፡
✅ ጉርድ ፎቶ
ከ6 ወር ወዲህ የተነሳነው ጉርድ ፎቶ ያስፈልገናል። ብዛቱ ግን እንደ ዩኒቨርሲቲው ሊለያይ ይችላል፡፡ አንዳንዱ 8 አንዳንዱ 12 ይላል (ብቻ እናንተ ፎቶ አዘጋጁ 👍)
✅ አንሶላ፡ ብርድ ልብስ፡ የትራስ ጨርቅ
ምንም ጥያቄ የለውም።ምብራሪያም አያሻውም። መያዝ አለባችሁ።
✅ የስፖርት ትጥቅ፡ እናም ያው ለራሳችሁ ልብስ ጫማ ምናምን ያዙ
✅ በሶ፡ ቆሎ፡ ዳቦ ቆሎ😳
እንደምርጫችሁ ነው፡ መያዝም አለመያዝም መብታችሁ ነው፡፡የተጻፈ ሕግ የለውም። ግን ያው ብትይዙ አሪፍ ነው።
[ረጅም ርቀት ከሆነ የምትሄዱት መኪናው ውስጥ ቆሎዋን እየሸከሸካችሁ ዓለምን ትረሳላችሁ😉🤙😂]
መረጃውን #SHARE በማድረግ ያጋሩ
#SHARE
ለተጨማሪ ተማሪ ነክ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉን

ለትውስታ በድጋሜ የተለጠፈ
#ለተማሪዎች_የቤትስራ_መስጠት_የማይቻልባት_ሀገር_ፊንላንድ
#SHARE
በአውሮፓ ውስጥ የምትገኘው ፊንላንድ ሀገር የትምህርት ፖሊሲ እና ህግ መሰረት ማንኛውም መምህር በየትኛውም የክፍል ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች #የቤት_ስራ መስጠት አይችልም፥አይፈቀድለትም፡፡
"ተማሪዎች የቀለም ትምህርት መማር ያለባቸው ትምህርት ቤት ውስጥ ነው፡ ወደ ቤት ከሄዱ በኋላ በቁጥር ነክ እና ሌሎችም የቀለም ትምህርት ሃሳቦች ሊጨናነቁ አይገባም ስለሆነም ምንም አይነት የቤት ስራ ሊሰጣቸው አይገባም፡ ትምህርታቸውን እዚሁ ት/ቤት ጨርሰው ይሄዳሉ" ይላሉ ፊንላንዶች፡፡
በጣም የሚያስገርመው ነገር ደግሞ በፊንላንድ ሀገር ማንኛውም ት/ቤት ተማሪዎችን ከበዛ ከ3 ሰአት በላይ ካነሰ ደግሞ ከ2ሰአት በላይ ማስተማር አይችልም። ይኸውም ተማሪዎቹ አእምሮ እንዳይጨናነቁ በማሰብ ነው።
@nationalexamsresult
ሌላው ፊንላንድ ሃገር የግል ት/ቤት የሚባል ነገር ፈጽሞ አይገኝም። ይኸውም የግል ት/ቤቶች የሚያስከፍኩትን ከመጠን በላይ የሆነ ክፍያ እና ጭማሪ ለመከላከል ነው። የሃብታሙም የድሃውም፡ የባለስልጣኑም የህዝቡም ልጆች እኩል በአንድ ዴስክ ላይ ተቀምጠው በመንግስት ት/ቤቶች የሚማሩት በዚህቹ አስገራሚ ሃገር በፊንላንድ ውስጥ ብቻ ነው።ስለዚህ ወላጆች ስለት/ቤቱ ጥራት እንጂ ስለክፍያ አያሳስባቸውም።
@Nationalexamsresult
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ታድያ 3 ወይም 4 ሰአት ብቻ ተምረው፥ የቤት ስራ ሳይሰጣቸው፥ጭራሽ ደግሞ በመንግስት ት/ቤት እየተማሩ እንዴት ጎበዝ ተማሪ ሊገኝ ይችላል?
😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔🤔😳😳😳
ብለው ካሰቡ በጣም ተሳስተዋል😜
ምክንያቱም 👇👇👇👇👇👇👇👇
💡🔔 ከፊንላንድ ተማሪዎች ውስጥ በጣም ምንም አያውቅም የሚባል ተማሪ ካለ
👉 8ኛ ክፍል ከመድረሱ በፊት ቢያንስ 4 ቋንቋዎችን አቀላጥፎ ይናገራል
👉 የሂሳብ ቀመሮችን በትክክል ያሰላል
👉 ባዮሎጂ እና ፊዚክስ ትምህርቶች ላይ ሰቃይ ነው
በጣም ጎበዝ የሚባለውን ተማሪ ደግሞ ማሰብ ነው😎
የፊንላንድ ተማሪ ከት/ቤት ሲመለስ ከ1ሰአት በላይ ደብተሩ ላይ እንዲቀመጥ ቤተሰቦቹ ፈጽሞ አይፈቅዱለትም😍
ፊንላድ ተማሪዎችን በማጨናነቅ ሳይሆን
ራሳቸውን ከመጨናነቅ ነጻ አድርገው እንዲማሩ በማድረግ የተማረ የሰው ኃይሏን የምታጠናክር ድንቅ ሃገር ናት፡፡
ምንጭ: Bright Coloniziasion
ከወደዳችሁት #SHARE / #FORWARD በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ

#አሽቸኳይ #SHARE #FORWARD
#ጥንቃቄ #ሴትልጅ #ጠለፋ
ዛሬ ከቀኑ 6:40 አከባቢ ይህቺ 15 ዓመቷ የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ከምትማርበት ሀዋሳ ጉዱማሌ ት/ቤት ወጥታ ቤቷ ልትገባ የተወሰኑ ሜትሮች ሲቀራት ሞኖፖል ሰፈር ጋር በሁለት ዳማስ መኪና ሆነው አፍነሞት ከነለበሰችው ዩኒፎርም እና ከያዘችው ደብተር ጋር ጠልፈዋት ተሰውረዋል።
አከባቢው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች መኪናዎች ላይ ድንጋይ ወርውረው በመከተል ለማስጣል ቢሞክሩም አልደረሱባቸውም።
ህፃን ሜላት በቅርቡ የሚኒስትሪ ተፈታኝ ስትሆን ከቤት ተልካ እንኳን ወታ አታውቅም! እየጮሀች እና እያለቀሰች ይዘዋት የሄዱበት የመኪና ታርጋ ቁጥር
ዐ1894 ሲ.ዳ እና
05234 ሲዳ ነው።