#AASTU
የጸጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የመጡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች " ትምህርት ስለተጠናቀቀ ግቢውን ለቃችሁ ውጡ እንደተባሉና ችግር ላይ መሆናቸውን" ገልጸውልናል።
በተለይ ከትግራይ ክልል የመጡ የቅድመ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ ትራንስፖርት አለመኖሩ እንዲሁም ሌሎች ምክንያቶችን በማንሳት መቸገራቸውን ያስረዳሉ።
በጉዳዩ ዙሪያ የጠየቅናቸው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አለምእሸት ገብረወልድ ተከታዩን ምላሽ ሰጠውናል።
"መደበኛ ነባር ተማሪዎች እስካሁን በግቢው ነው የሚገኙት። ማንም የወጣ ተማሪ የለም።"
"የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በጉዳዩ ዙሪያ እየመከሩ ነው። የትኞቹ ተማሪዎች ናቸው መቆየት ያለባቸው በሚለው ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ እየተወያዩ ነው።"
"ዩኒቨርሲቲው የጸጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎች የትኞቹ ናቸው የሚለውን ማጣራት ካደረገ በኋላ ውሳኔው እንደሚያሳውቅ" ዳይሬክተሩ ገልጸዋል።
ተማሪ ነክ መረጃ እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የዲጂታል መታወቂያ ስርዓት ምዝገባ ሊጀምር ነው።
ስርዓቱ በመንግስት እና የግሉ ዘርፍ አገልግሎቶች ላይ ግልጽነት እና የተጠያቂነት አሰራርን እንደሚያበረታታ ታምኖበታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማከናወን የሚጠበቅባቸውን ዝርዝር አሳውቋል፦
~ ሁሉም ተማሪዎች (የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ)፣
~ መምህራን (በሥራ ላይ እና በሀገር ውስጥ
ትምህርት ላይ የሚገኙ) እና
~ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች (ቋሚ ቅጥር፣ ኮንትራት ቅጥር ወይም ጊዚያዊ ቅጥር ሰራተኞች)
የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የዲጂታል ምዝገባ የሚያደርጉበት የጊዜ ሰሌዳን በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል።
ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተመደቡ ባለሙያዎች የዲጂታል መታወቂያውን እንደሚያዘጋጁ ታውቋል።
መንግስት በ2014 ዓ.ም በተመረጡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ለማካሄድ እቅድ መያዙ ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለ189 ተማሪዎች የስቴም ትምህርት ስልጠና ነገ መስጠት ይጀምራል።
የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ማበልፀጊያ ማዕከል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
ስልጠናው ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም ይጀምራል ተብሎ የነበረ ሲሆን ያመለከቱ 400 ተማሪዎችን ለማጥራት በአንድ ሳምንት ወደፊት እንደተገፋ ተመላክቷል።
ስልጠናው ከነገ ነሐሴ 07/2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርቱ የሚሰጠው ቅዳሜ እና እሁድ ጠዋት ከ2:30-7:30 ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገልጿል።
(ለስልጠናው የተመረጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፦
➤ የመጀሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች
➭ ጥቅምት 24 እና 25/2015 ዓ.ም
➤ 4ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የማታ ተማሪዎች
➭ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም
➤ ነባር የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች
➭ ጥቅምት 28 እና 29/2015 ዓ.ም
➤ አዲስ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች
➭ ጥቅምት 30 እና ህዳር 01/2015 ዓ.ም
➤ ሁሉም የድኅረ ምረቃ የማታ ተማሪዎች
➭ ህዳር 3 እና 4/2015 ዓ.ም
አዲስ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ለምዝገባ መያዝ የሚያስፈልጋቸው፦
• ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ (3)
• በመንግስትና በግል ድርጅት ስፖሰርነት የምትማሩ ተማሪዎች የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ
• የግል ተማሪዎች የከፈላችሁበት ደረሰኝ
• የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው
• የሦሥተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው
የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ትምህርት ጥቅምት 24/ 2015 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

የ2015 የዩኒቨርስቲወች ጥሪ ‼️
እስካሁን የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልጿል።
1ኛ- #HaramayaUniversity
➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02
➤ 1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12
2ኛ - #WolkiteUniversity ---Calendar ነው።
በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ብሏል። (ማስታወቂያ እንጠብቃለን )
3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል።
4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል።
5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው።
6ኛ- #Gambella University - በቀጣይ እናሳውቃለን። (የነበረው ተራዝሟል)
7ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች
📭 ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል።
8ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል።
📭BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ።
9ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል።
10ኛ- #AStuUniversity ----ጥቅምት 26 እና 27
11ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2
12ኛ- #WolaitasoddoUniversity --ህዳር 8 እና 9
13ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6
14ኛ - #SelaleUniversity -- ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት)
15ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29
16ኛ - #SamaraUniversity
➤ 1ኛ አመት ጥቅምት 21 እና 22
➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02
17ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02
18ኛ- #WachamoUniversity
➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13
➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3
19ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26
20ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ጥቅምት 30 እና ህዳር 01
21ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2
22ኛ - #AASTU_University -- ጥቅምት 24 -25
( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27)
23ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2
24ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 14--15
25ኛ -#DillaUniversity --
1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29
3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6
ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም ቀጣይ ቀናቶች ያሳውቃሉ።

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቁ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ በተደራራቢ ሥራዎች ምክንያት የምዝገባው ጊዜ ወደ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መገፋቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 01/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
ወደ አርክቴክቸር እና ሶፍትዌር ምህንድስና ትምህርት ክፍሎች ለመቀላቀል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጥር 02/2015 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

#ASTU #AASTU
በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ወደ ሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተማሪዎች ስለ መግቢያ፣ምዝገባ እና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ በቀጣይ የሚገለፅ በመሆኑን ተማሪዎች በትዕግስት ትጠብቁ ዘንድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

በ2015 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በተለያዩ ምክንያቶች አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ በሁለተኛ፣በሶስተኛና በሌላ ምርጫችሁ ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እንደተመደባችሁ ገልፃችሁ የዝውውር፣የእርስ በርስ ዝውውርና እና በሌሎች አሳማኝ መንገዶች ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመመደብ የተለያዩ ጥያቄዎችን እያቀረባችሁ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ዩኒቨርሲቲው የትኛውንም አይነት ጥያቄ የማያስተናግድ እንደሆነ እያሳወቅን ያላችሁን ቅሬታና ጥያቄ ለትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
በነገው ዕለት 11/11/2015 ዓ.ም ከ50 በላይ ድርጅቶች በዩኒቨርሲቲያችን ለሚገኙ ተመራቂ ተማሪዎች የቅጥር ዕድል ለመስጠት በግቢያችን ይገኛሉ። በመሆኑም ይህንን ታላቅ ዕድል ለመጠቀም ሁላችሁም ጠዋት 4፡00 ላይ የድሮው የመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
በነገው ዕለት 11/11/2015 ዓ.ም ከ50 በላይ ድርጅቶች በዩኒቨርሲቲያችን ለሚገኙ ተመራቂ ተማሪዎች የቅጥር ዕድል ለመስጠት በግቢያችን ይገኛሉ። በመሆኑም ይህንን ታላቅ ዕድል ለመጠቀም ሁላችሁም ጠዋት 4፡00 ላይ የድሮው የመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#AASTU
በ2016 ዓ.ም በአዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁና ብሔራዊ የመግቢያ ፈተና (GAT) ወስዳችሁ የተቀመጠውን ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ አመልካቾች ምዝገባ ጥቅምት 19 እና 20/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች፦
• ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
• ሁለት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• የወጪ መጋራት የሚመለከታችሁ አመልካቾች ከወጪ መጋራት ነጻ መሆናችሁን የሚገልፅ ማስረጃ
• ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ማስላክ
• የመመዝገቢያ ክፍያ መክፈላችሁን የሚያረጋግጥ ደረስኝ - Online ላመለከታችሁ ብቻ፣
• ከግል ከፍተኛ ተቋማት የተመረቃችሁ ተማሪዎች በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ትክክለኛነቱን የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ፣
• መንግሥታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ስፖንሰር የተደረጋችሁ አመልካቾች ኦሪጂናል የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ።
ለሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች የምርምር ሥራ ሃሳብ (Concept Note/Synopsis/Draft Research Proposal) ማቅረቢያ ቀናት ጥቅምት 19 እና 20/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በ2016 ዓ.ም በሁለት ዙር የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የወስዳችሁና የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ የአንደኛ ዓመት የማስተርስ እና የፒ.ኤች.ዲ. ተማሪዎች ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 25/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በተቋሙ በመገኘት የምትማሩበት ትምህርት ክፍል በሚያወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

#AASTU #ASTU
በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል።
ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት።
የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ?
/ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ /
#ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ
#አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ
/ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ /
#ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ
#አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ
የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል።
ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው።
የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡
NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላቻንን ይቀላቀሉ