#ጥቆማ #YALI2023
የማንዴላ ዋሽንግተን ፌሎ ሺፕ ፕሮግራም የ2023 (Mandela Washington Fellowship) ማመልከቻ ዛሬ ክፍት ተደርጓል።
በአህጉሪቱ ያሉ ወጣቶች ተወዳድረው #በአሜሪካ ሀገር በሚደረግ ሥልጠና ላይ እንዲሳተፉ እድሉ ተመቻችቶላቸዋል።
ከዚህ ቀደም በርካታ #ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እድሉን ተጠቅመው ይህንን ሥልጠና ወስደዋል።
በሥልጠናው ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉትን መስፈርቶችን ለማየትና ለማመልከት ይህን ይጫኑ👇
https://www.mandelawashingtonfellowship.org/apply/
👉 Application Timeline :
• August 16, 2022 | Application opens
• September 13, 2022 | Application deadline
• November 2022 – January 2023 | Semi-finalists interviewed by local U.S. embassies and consulates
• March 2023 | Applicants are notified of their status
• May 2023 | Visa processing and Pre-Departure Orientations for Finalists
• June 2023 | Fellowship begins in the United States
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

#ጥቆማ
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከGIZ-QEP ጋር በመተባበር ከ2011 ጀምሮ በአጭር የስልጠና መርሀ ግብር የተግባር እና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና በማሰልጠን ላይ ይገኛል።
በ2014 ዓ.ም የስልጠና ዘመንም የ6ኛ ዙር የስልጠና ፕሮግራም ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅት መጨረሱን አስታውቋል።
በዚህም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች የመመዝገቢያ መስፈርቶችን የምታሟሉ ሰልጣኞች እንድትመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል።
የሙያ ዘርፎች፦
1. Automotive (አውቶሞቲቭ)
2. Food Preparation and Bakery(ምግብ ዝግጅት እና ዳቦ እና ኬክ ስራ)
3. Electrical installation and Sanitary የኤሌክትሪክ እና ሳኒተሪ መስመር ዝርጋታ)
4. Garment (ልብስ ስፌት)
5. Leather Products(የቆዳ ስራ)
ስልጠናው ከመስከረም 05 እስከ የካቲት 30 2015 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (ነሐሴ 9/2014) ባሉ ተከታታይ 6 የስራ ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ሬጅስትራር ፅ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።
ኮሌጁ ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ የተመዝጋቢ ቁጥሩን አይቶ የመግቢያ ፈተና ካለ እንደየአስፈላጊነቱ በውስጥ ማስታወቂያ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።
* ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ማስታወቂያ ማግኘት ይችላሉ።

#ጥቆማ: በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ ለተመረቃችሁ
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ መደብ የቅድመ ስራ ስልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን መስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡
🔗 ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።
ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የስራ ቅጥር ለመፈፀም ማስታወቂያ አውጥቷል።
በዚህም፦
በሶፍትዌር ልማት ልዩ ተሰጥኦ ወይም አቅም ያላቸሁ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን መሰረታዊ መረጃችህን የያዘ ሲቪ ከሁለት/2/ ገፅ ያልበለጠ እስከ መስከረም 30/2015 እንድታያይዙ ተቋሙ ጠይቋል።
https://www.insa.gov.et/web/guest/vacancy
መልካም ዕድል!
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ክላውድ ኮምፒውቲንግ (Cloud Computing) ምንነት፣ ተስፋ እና ስጋት እንዲሁም ቴክኖሎጂው በኢትዮጵያ ያለበትን ደረጃ የሚዳስስ ትምህርታዊ ጉባኤ አዘጋጅቷል።
በአሜሪካ ከ12 ዓመት በላይ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ውስጥ የሠሩት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሰባት ዓመታት በመምህርነት ያገለገሉት አቶ ንጋቱ አስፋው ርዕሰ ጉዳዩን የተመለከተ ጽሑፍ ያቀርባሉ።
➤ ነገ ማክሰኞ ኅዳር 06/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ይካሄዳል።

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በቴሊቪዥን ፕሮግራም ተደራሽ መሆን ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ላይ በሁለት ሳምንት አንዴ የሚተላለፍ የ30 ደቂቃ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ጀምሯል።
ፕሮግራሙ ዩኒቨርሲቲው በማስተማር፣ በምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት የሚያከናወናቸውን ተግባራት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ያግዛል ተብሏል።
የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በየአስራ አምስት ቀኑ፦
ቅዳሜ ምሽት፦ 1፡30 - 2፡00
ማክሰኞ ረፋድ፦ 5፡30 - 6፡00 (በድጋሜ)
ሐሙስ ቀን፦ 10፡30 - 11፡00 (በድጋሜ) ይተላለፋል።

የገንዘብ ድጋፍ በሚያስገኝ ውድድር ይሳተፉ!
ትምህርት ሚኒስቴር እና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (UKaid) ጋር በመተባበር የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር (University Industry Linkage) ላይ መሰረት ያደረጉ ችግር ፈቺ እና ወደ ኢንዱስትሪው ሊሸጋገሩ የሚችሉ የተጠናቀቁ የምርምር ውጤቶችን አወዳድሮ ወደ ገበያ እንዲገቡ የፋይናንስ ድጋፍ የሚያደርግ ውድድር ይፋ አድርገዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲዎች፣ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት፣ በምርምር ማዕከላት እንዲሁም በኢንዱስትሪዎች ውስጥ ወደ ምርትና አገልግሎት ሊቀየሩ የሚችሉ እና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ የምርምር ውጤቶች ያላችሁ እና የመወዳደሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ ተመራማሪዎች እና የፈጠራ ባለሙያዎች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ የካቲት 11/2015 ዓ.ም
ለማመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://forms.gle/ESk1iYwf9bYhJo879
ለበለጠ መረጃ፦ 0948862349 ወይም 0912612679
E-mail፦
teshome.daniel@ethernet.et
atirenegash@gmail.com
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብቶ ለመማር የሚያስፈልገው የመቁረጫ ነጥብ ስንት ሊሆን እንደሚችል ወይም ከውጤት ማሽቆልቆል ጋር በተያያዘ የታሰበ አዲስ አሰራር ካለ ትምህርት ሚኒስቴር በቀጣይ ቀናት የሚያሳውቅ ይሆናል።
፨የአምና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ከ50% በላይ ነበር።

#ዝርፊያ #ጥቆማ #አስተያየት
ሰላም SNCዎች በቅድሚያ ስለምትሰጡን መረጃዎች ከልብ አመሰግናለሁ።
ስሜ ይቆይ
የምማረው በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የ4ኛ ዓመት ተመራቂ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ።
በኛ ትምህርት ክፍል በየዓመቱ ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ የተግባር ልምምድ እንወጣለን። እና ከዚህም በፊት አንደኛ ዓመት እያለን ጭራሽ ሳያስወጡን ቀሩ። ከዚያ በኋላ ባሉት ዓመታት ስንወጣ ደግሞ ለሻይ ተብሎ የሚሰጠን ከትክክለኛው ክፍያ ያነሰ እና እንኳን ለሻይ ቀርቶ ለአንድ መደበኛ ቀን ውሎም የማይበቃ ነው።
ይህ በኛ ዲፓርትመንት ብቻ ሳይሆን ለምሳሌ ሶሻል ወርክ ዲፓርትመንትም አይከፈላቸውም። ጊቢው በጣም ቢሮክራሲ የሚያበዛ እና ሌቦች ተጠራርተው የተሰባሰቡበት የሚመስል የነውረኞች ጊቢ ነው።
ታድያ ያልተከፈለንን እና ያልተሰጠንን ነው ከተመረቅን በኋላ ኮስት ሼሪንግ ላይ ታስቦ የምንከፍለው? እኛ ለጋሽ ሆነን ማለት ነው?
ድምጽ ሁኑን።
ጥቆማና አስተያየት ካለዎት
በ @SNC1BOT ላይ ማድረስ ይችላሉ።

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፤ በ2014 ዓ.ም እና 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ውጤት ያመጡ እና በፖሊስ የሙያ ዘርፍ ሀገራቸውን ለማገልገል #የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር እንደሚፈልግ አሳውቋል።
ተቋሙ ለ4 አመታት በ " ፖሊስ ሳይንስ ዲግሪ " አስተምሮ በመኮንንነት (ረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ) በማስመረቅ በተለያዩ የፌደራል ፖሊስ የስራ ክፍሎች አስመድቦ ለማሰራት እንደሚፈልግ ነው የገለፀው።
በተጨማሪ በ "ፎረንሲክ ሳይንስ ዲግሪ" አስተምሮ በመኮንንነት (ረዳት ኢንስፔክተር ማዕረግ) በማስመረቅ በፎረሲክ ምርመራ የላብራቶሪ ሙያተኝነት (ኤክስፐርት) በማስመደብ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በተቋሙ በ " ፖሊስ ሳይንስ ዲግሪ " ለመማር የሚያስፈልጉ የመመልመያ መስፈርቶች ከላይ በምስሉ የተዘረዘሩ ሲሆን ከነሱም ውስጥ ፦
- አመልካቾች ከማንኛውም ወንጀል ነፃ ስለ መሆኑ ከሚኖርበት ወረዳ ፖሊስ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ለፖሊስ አካል ብቃት ስልጠና ብቁ የሆነ አካላዊ አቋምና አዕምሮ ጤንነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።
- በ2014 ዓ/ም እና 2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር መቁረጫ ውጤት ያላቸው የትምህርት ማስረጃቸውንም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የ #ሪሚዳል_ትምህርት ወስደው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ከሆነም ማስረጃ ማቅረብ አባቸው።
- አመልካቾች እድሜያቸው ከ18 እስከ 28 ዓመት መሆን አለበት።
- ቁመት ለወንድ 1.65 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴት 1.55 እና ከዚያ በላይ፣
ሲሆን የተስተካከለ የሰውነት ክብደት 18.5-24.9 kg/m) ያለቸው ሊሆኑ ይገባል።
- ከተመረቁ በኋላ 7/ሰባት/ አመት በተማረበት የፖሊስ ሙያ በየትኛውም የአገሪቱ ክልልና የፖሊስ የስራ መደቦች ላይ ተመድቦ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለበት።
- ሴት አመለካቾች ከእርግዝና ነፃ መሆን አለባቸው።
- ሁሉም አመልካቾች ከዚህ በፊት የፖሊስ ወይም የመከላከያ ሰራዊት ስልጠና ያልወሰዱ መሆን ያለባቸው ሊሆኑ ይገባል።
ለ " ፎረንሲክ ሳይንስ ዲግሪ " ከላይ ያሉት አብዛኛው መስፈርቶች እንደተጠበቁ ሆነው ፦
- ዜግነት #ኢትዮጵያዊ
- የ12ኛ ክፍል #በተፈጥሮ_ሳይንስ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በ2014 ዓ/ም እና በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን መቁረጫ ውጤት ያላቸው
- በተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዳል ትምህርት ወስደው የማለፊያ ውጤት ያመጡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሊሆኑ ይገባል።
በሁለቱም የዲግሪ ትምህርት ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲውን የሚቀላቀሉት በራሱ በተቋሙ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ ሲችሉ ብቻ ነው።
የት እና እስከመቼ መመዝገብ ይቻላል ?
ማመልከት የሚቻለው እስከ ጥቅምት 22/2016 ዓ/ም ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ነው።
ተማሪዎች በአካባቢያቸው በሚገኝ በሁሉም የክልል እና የከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለመዝገባው የትምህርት ማስረጃቸውን የ8ኛ ፣ የ10ኛና 12ኛ ክፍል ካርድ እና ትራንስክርፕት ኦርጅናል ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ አለባቸው።
#ደመወዝ / #ክፍያን በተመለከተ ፦
ዕጩ መኮንኖች በትምህርት ላይ በሚቆዩበት ጊዜያት ከ3 ወር የሙከራ (recruit) ጊዜ ቆይታ በኋላ እስከሚመረቁ ድረስ የኪስ ገንዘብ/ደመወዝ ታስቦ ይከፈላቸዋል ተብሏል።
ስልክ ካስፈለጋችሁ ፡ 0116735564
(ተጨማሪ ዝርዝር ጉዳዮችን ከላይ በምስሉ ያንብቡ)

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የርቀት ትምህርት አገልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ ተቋማት ጥሪ አድርጓል።
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በትግራይ ያለው የትምህርት ሽፋን አደጋ እንደገጠመው የገለጸው ቢሮው፤ በክልሉ ያለውን የትምህርት ሽፋን ለማሳደግ የርቀት ትምህርትን እንደ አማራጭ ማቅረቡን ገልጿል።
ቢሮው ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የርቀት መርሐግብር በአማራጭነት በማቅረብ የትምህርት ዕድል ያላገኙ ተማሪዎች የሚማሩበትን ዕድል አመቻችቷል።
በመሆኑም በትግራይ ክልል የርቀት ትምህርት ለመስጠት የምትፈልጉ ተቋማት ከጥቅምት 26/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ፕሮፖዛላችሁን ለክልሉ ትምህርት ቢሮ እንድታቀርቡ ጥሪ ቀርቧል።

ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ያለፋችሁና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነርሲነግ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛ መርሐግብር ለመማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ከጥቅምት 26 እስከ 30/2016 ዓ.ም ይከናወናል።
በኮሌጁ ነርሲነግ ትምህርት ቤት የሚሰጡ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች፦
• Critical Care Nurse Practitioner (Nursing Residence Type)
• MSc in Neonatal Nursing (Residence Type)
• MSc in Clinical Oncology Nursing (Residence Type)
• MSc in Paramedics Science
• Cardiothoracic Surgery Nursing
• MSc in Cardiovascular Nursing
ለምዝገባ ወደ ተቋሙ ሬጅስትራል ቢሮ ስትሔዱ የGAT ውጤታቹን መያዝ ይጠበቅባችኋል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አጫጭር ስልጠናዎች ለመስጠት ምዝገባ ማድረግ ጀምሯል፡፡
ስልጠናዎቹ ሠራተኞችን፣ በተለያዩ ደረጃዎች የሚገኙ አመራሮችን እና የመንግሥት ተቋማትን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የዩኒቨርሲቲው የስልጠና ኢንስቲትዩት ተቋማት በሚፈልጉት መንግድ ስልጠናዎችን ለመስጠት የሚያስችል ማዕቀፍ ያዘጋጀ ሲሆን ስልጠናዎቹ በኢንስቲትቱ ማዕከል እንዲሁም ተቋማት በሚፈልጉት ቦታ ይሰጣል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የስልጠና ኢንስቲትዩት ውስጥ ለሚሰጥ ስልጠና ዝቅተኛው የተመዝጋቢዎች ቁጥር 15 መሆኑ ተገልጿል፡፡ የሁሉም ስልጠና ክፍያ በዩኒቨርሲቲው የክፍያ ደረጃ መሠረት መሆኑ ተመላክቷል፡፡
(የስልጠናዎቹን ዝርዝር ከላይ ይመልከቱ)
ለተጨማሪ መረጃ፦
■ ዲን ጽ/ቤት፦ ህንጻ ቁጥር 3፣ ቢሮ ቁ. 102፣ ስልክ ቁ. 0116452005
■ ም/ዲን ጽ/ቤት፦ ህንጻ ቁጥር 3፣ ቢሮ ቁ. 100፣ ስልክ ቁ. 0118333164
■ ስልጠና ማዕከል፦ ህንጻ ቁጥር 3፣ ቢሮ ቁ. 213፣ ስልክ ቁ. 0116463724
■ Email:
TrainingInstitute@ecsu.edu.et or
traininginstitute.ecsu@gmail.com

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቂ አመልካቾች ባሏቸው የትምህርት ክፍሎች በማታ እና በእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ አመልካቾች የ2016 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከህዳር 27 እስከ 29/2016 ዓ.ም ያከናውናል።