STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#contagion_ፊልም እና #ኮሮና_ቫይረስ
--------------------------------------
#ሼር #ሼር

[❗️149 MB WIFI ❗️]

በ20011 ዓ.ም #contagion የተሰኘ ፊልም ለእይታ በቅቶ ነበረ። ፊልሙ አስደንጋጭ መረጃዎችን አጭቆ ይዟል።
-
#contagion ፊልም መነሻውን ቻይና ያደርጋል። በፊልሙ ላይ እንደሚታየው የሌሊት ወፎች ያረፉበት ዛፍ ሲቆረጥ ወፎች ግር ብለው ይነሳሉ። አንዷ የሌሊት ወፍ በአፏ የያዘችውን ሙዝ የሚመስል ነገር ስትጥለውና አንድ አሳማ ደግሞ ሲመገበው ይታያል። ይኼ አሳማ ደግሞ አንድ ቻይናዊ ሼፍ ስጋውን ቆራርጦ ለምግብ እያሰናደው ሳለ ድንገት አንዲት ሴት መጥታ ሰላም ስትለው ቫይረሱ በንክኪ አማካኝነት በሽታው እንደተነሳ ያትታል።


[❗️149 MB WIFI ❗️]

#እጃችንን_እንታጠብ

#ር__ቀ__ታ__ች__ን__ን__እ__ን__ጠ__ብ__ቅ

#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀበሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
ዘጠነኛው ሺና ዘመን ድራማ ተቋረጡ።😔

የመጀመሪያው የኮረና ቫይረስ ተጠቂ በሃገራችን ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ከማህበረሰብ ጤና ባሻገር በቢዝነስ ትራንስፓርት ኢንድስትሪው እንዲሁም በሌሎች ዘርፍ ከፍተኛ ጫና በሃገራችን ሆነ በአለማችን እያሳደረ ይገኛል።

በዳዴ ላይ ያለው የሃገራችን የመዝናኛው ኢንድስትሪ በበሽታው በትር ወዲያው ነበር የተመታው የበሽታውን መተለላለፍ ለመግታት ትያትር ቤቶች፣ ሲኒማ ቤቶች ሰው ይሰበስባቸዋል የተባሉ የተለያዩ መዝናኛ ቦታዎች ወዲያው እንዲዘጉ ተደርገዋል።

በቀረፃ ወቅት በርካታ ባለሙያዎች እንዲሁም ጥግግት እና ንክኪቶች የሚበዛባቸው ስለሆነ በይፋ እንደተቋረጡ የተነገሩት ዘመን እና ዘጠነኛው ሺ ድራማዎች በተጨማሪ ሌሎች ድራማዎች የነዚህ ድራማዎች እጣፈታ እንደሚደርሳቸው እውን ነው።

#ሼር

©ዳሰሳ_አዲስ

#SHARE
for more Join Our channel👇
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
1⃣ ቴሌግራም ይዟቸው ከመጣው አዳዲስ ማሻሻያዎች መካከል አንደኛው ልክ እንደፌስቡክ የተሰማችሁን #Reaction መግለጽ ትችላላችሁ።ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ የተለቀቀውን ቴክስት click በማድረግ ከላይ ከሚመጡልን ኢሞጂዎች ውስጥ የፈለግነውን በመምረጥ react ማድረግ እንችላለን።ይህ የሚሆነው ግን የቻናሉ/የግሩፑ creator ሴቲንጉን ካስተካከለ ብቻ ነው።

2⃣. ለቻናላችሁ/ ለግሩፓችሁ QR Code ይሰጣችኋል።

3⃣. አንድን ፖስት ስንት ሰው
#ሼር እንዳደረገው ማየት👀 ትችላላችሁ 😍

Update አድርጉትና ተጠቀሙ ይመቻቹ😎

ከወደዱት ለወዳጅዎ
ሼር ያድርጉልን!

@NATIONALEXAMSRESULT
#Share #ሼር

ለጠቅላላ ሀኪሞች የወጣ የኮንትራት ቅጥር ፦

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በዞን ጤና መምሪያ እና በልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ክፍት የስራ መደብ ላይ ተፈላጊውን ችሎታ የሚያሟሉ ሀኪሞችን በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ መመደብ እንደሚፈልግ አሳውቋል።

👉 የስራው መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 የሙያ መስመር /ተፈላጊ ችሎታ - በጠቅላላ ህክምና በዲግሪ የተመረቀ/ች
👉 የስራ ልምድ- #ዜሮ_ዓመት
👉 ብዛት - 379 (#ሶስት_መቶ_ሰባ_ዘጠኝ )
👉 ደመወዝ - 9,056
👉 የስራ ቦታ - በእጣ ነው የሚለየው

ማሳሰቢያ ፦

1ኛ. በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ በሚመደብበት በማንኛውም ዞን / ልዩ ወረዳ ሄደው ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ /የሆነች።

2ኛ. በዕጣ ከጤና ቢሮ ለዞን/ልዩ ወረዳ ሲመደቡ ዞን/ልዩ ወረዳ በሚሰጠው በማንኛውም ጤና ተቋማ /ምደባ / ቦታ ሄደው ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች።

3ኛ. በማንኛውም የመንግስት ተቋም ውስጥ ያልተቀጠረ /ያልተቀጠረች

የመመዝግቢያ ጊዜ ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት። (ከተሰጠው ቀን ውጭ የሚመጣ አይስተናገድም)

የመመዝገቢያ ቦታ ፡ በደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ሲሆን ኦርጂናል የትምህርት እና የሙያ ፍቃድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መያዝ እንዳትዘነጉ።

የፈተናው ቀን : በቀጣይ ይገለፃል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#AmharaRegion

የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።

👉 የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
👉 ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
👉 የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
👉 ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
👉 የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት

የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ማሳሰቢያ ፦

1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች

#ሼር #Share

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማትና_እውቅና_ፈቃድ_የተሰጣቸው_የትምህርት_መስኮች.pdf
6 MB
#Repost

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እስከ የካቲት 2014 ዓ.ም ድረስ ያጠናቀራቸውን አጠቃላይ የ350 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት መስኮቻቸውን የእውቅና ፈቃድ የሚገልጽ የተሟላ መረጃ ከላይ ተያይዟል።

ከ350ው 330ዎቹ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሲሆኑ 20 ተቋማት በርቀት ትምህርት እውቅና የተሰጣቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በክልል መንግስታት የሚተዳደሩ ተቋማት ይገኙበታል።

የእውቅና ፈቃድ ባልታደሰባቸው የትምህርት መስኮች #አዲስ_ተማሪ_መቀበል_እንዳይችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡

ይህ መረጃ እስከ የካቲት ወር ድረስ ያለውን የእውቅና ፈቃድ ነው።

በሂደት ላይ ያሉ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጥያቄዎች ውሳኔ ሲያገኙ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች የእውቅና ፈቃድ ሲሰረዝና በሌሎች ምክንያቶች የውሳኔ ለውጦች በሚኖሩበት ወቅት የመረጃ ለውጥ ሊኖር ይችላል።

በመሆኑም ፦
- ተማሪዎች፣
- ወላጆች፣
- ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶች ፣
- የሚዲያና ማስታወቂያ ተቋማት ፣ እንዲሁም መላው ህብረተሰብ የተቋማቱን ወቅታዊ መረጃ በመከታተል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ተቋማት ይፋ ከተደረገው የእውቅና ፈቃድ መረጃ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ቢያስተምሩ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል።

[ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና እውቅና ፈቃድ የተሰጣቸው የትምህርት መስኮች ከላይ በ #PDF ተያይዟል ]

#ሼር #Share

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ሼር

ትምህርት ሚኒስቴር በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና ጤና ሳይንስ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንዲወስዱ የተመደቡ ወረዳዎችና ትምህርት ቤቶች ዝርዝር ከላይ ይመልከቱ፡፡

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ሼር

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ/ም ከሚጀምረው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር በተያያዘ የዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች አድራሻ አሰራጭቷል ፤ ከላይ ይመልከቱ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ወልድያ‼️

ግቢውን ለቃችሁ ለወጣችሁ 2ኛ አመት የወልድያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ዩንቨርስቲው ከላይ የተያያዘውን ማስታወቂያ አውጥቷል።

#share #ሼር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ

ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነw

በእያንዳንዱ ሴሚስተር

Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment

Out of 20 or 30 % MID EXAM

Out of 50% Final Exam

ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ።

የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ።

GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው

CGPA ማለት የሁሉም ሴሚስተር Average Grade እንደ ማለት ነው።

🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው።



በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ከአራት ወራት በፊት post ያደረኩላችሁን በድጋሚ ለማስታወስ እገደዳለሁ


For instance first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን

♨️Critical thinking...... #5Ects
Psychology........... #5Ects
♨️ General Physics. #5Ects
English .............. #5Ects
♨️Geography ..........#5Ects
♨️Mathematics......# 6Ects
♨️Physical fitness (pass or fail)

Total credit hours #31Ects


ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት

1) Critical thinking-------> 77 🔫B+
2) Psychology ---------->82 🔫A-
3) Gen' Physics --------->59.9🔫C
4) Mathematics---------->42 🔫D
5) English ------------>68 🔫B-
6) Geography ------------->64 🔫C+

ነው ብንል የተማሪ ሙጃን ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል

በቅደም ተከተል calculate ማድረግ
🔍 Credit hour × grade

5×3.5 =17.5
5×3.75 =18.75
5×2 =8
6×1 =6
5×2.75 =13.75
5×2.5 = 12.5

Total sum=76.5
Semister grade = Total sum÷Total credit hour
76.5÷31=2.467GPA
ስለዚህ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.46 ነው ማለት ነው ።


Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል


GPA Status
1.75-4.00 Promoted
1.50-1.75 Warning
1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ )

0.00-1.00 Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤)

ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የATC ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😜


የሚጠቅም ከመሰላቹህ ብቻ #ሼር አድርጉት

©ATC [muja]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot