STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.7K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#ማስታወቂያ

#ለ2015_ዓም_እጩ_ምሩቃን_በሙሉ

ለመውጫ ፈተና የሚሆን 'Username' እና የይለፍ ቃል(Password) ከላይ በተጠቀሰው መርሀ ግብር መሰረት ዋና ሬጅስትራር መታወቂያችሁን  ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ወስዳችሁ https://exitexam.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት የይለፍ ቃላችሁን እንድትቀይሩ እና የመረጃችሁን ትክክለኛነት እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፦    ወደ ሲስተሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገቡ  የይለፍ ቃል(Password) እንድትቀይሩ የሚያስገድዳችሁ ሲሆን የምትቀሩትን የይለፍ ቃል ከረሳችሁት ድጋሚ ለመቀየር አዳጋች ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትቀይሩ እና እንድትይዙ በጥብቅ እናሳስባለን።
 
የወ/ዩ/ሬጅስርትራር ፅ/ቤት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT