#semester_project #Hawasa
በ5ኛ አመት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ electromechanical ተማሪዎች የተዘጋጀ (semester project) የፈጠራ ስራ ለተመልካቾች እየቀረበ ይገኛል
ቦታ 👉 IOT Regstrar
ለዕይታ እየቀረቡ ካሉ ሥራዎች መካከል፡-
- የፈለግነውን አይነት ስእል ወይንም ቅርጽ መሳል የሚያስችል ማሽን
- በአናሎግ እና በ ሞባይል app voice record የሚሠራ የአካል ጉዳተኛ መንቀሳሻ ዊልቸር
- Automatic car parking system
- Heart Beat and Body Temptation monitoring system
- Gesture controled vehicle
- Vehicle forward collision detection warning system
አንዲሁም ሌሎች የፈጠራ ስራዎች እየቀረቡ ይገኛል፡፡ የፈጠራ ባለቤቶቹን ለማግኘት ሙከራ እያደረግን ነው!
@nationalexamsresult
#ቲክቫህ

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተወሰደ እርምጃ
-2 ተማሪዎች አንድ አመት ከትምህትር ገበታቸው እንዲታገዱ
- 39 ተማሪዎች ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታቸው እንዲታገዱ
- 11 ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ከትምህርት ገበታቸው(ከዩኒቨርሲቲው) እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ
- ለ7 መምህራን ቀላል የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣
- ለ3 መምህራን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣
- ለ3 መምህራን እና
- ለ8 የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የጤና ባለሙያ ሙሉ በሙሉ ከስራ እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ 👉 https://telegra.ph/ETH-01-03
@nationalexamsresult
(ጎንደር ዩኒቨርሲቲ )

Telegraph
ETH
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተወሰደ እርምጃ በዩኒቨርሲቲያችን በተከሰተው አለመረጋጋት የመማር ማስተማር ሂደቱ ሲቆራረጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በዩኒቨርሲቲው ሰላም እንዲሰፍን፣ ዩኒቨርሲቲው ሲሰራቸው ከቆየው ሰፊ ተግባራት በተጨማሪ ከፌደራል መንግስት የተላኩ ልዑካን በዩኒቨርሲቲያችን ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ የፀጥታ አካላት እንዲሁም ከከተማው…
#ወሎ_ዩኒቨርሲቲ
@nationalexamsresult
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ አስከሬኑ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል ተልኳል፡፡
@nationalexamsresult
በተማሪው ግድያ የተጠረጠረ አንድ ተማሪ ከነግብረ አበሩ በትናንትናው ዕለት በጸጥታ አካላት ትናንት ምሽት ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የዶርም ለ ዶርም ጥብቅ ፍተሻ ምሽት 4፡00 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
@nationalexamsresult
በግድያው የተጠርጣሪውን ተማሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፍተኛውን ድርሻ የተወጡት የግቢው ተማሪዎች ሲሆኑ የተለያዩ የጸጥታ አካላትና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተሳትፈውበታል ተብሏል፡፡
@nationalexamsresult
ዩኒቨርሲቲው ጥቆማውን ለሰጡት ተማሪዎች ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም ሁሉም ተማሪ ግቢውን ነቅቶ በመጠበቅና ማንኛውንም ያልተለመደ እንቅስቃሴ ሲያስተውል በመጠቆም ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።
@nationalexamsresult
( ወሎ ዩኒቨርሲቲ )
@nationalexamsresult
Via #ቲክቫህ

#ዋቻሞ_ዩኒቨርሲቲ
የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ከታች ባሉት መዳረሻዎች ተማሪዎቹን እንደሚሸኝ አስታውቋል፡-
- አዲስ አበባ
- ጅማ
- አዳማ
- ሀዋሳ
- አርባምንጭ
[#ቲክቫህ]
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን👇
@NATIONALEXAMSRESULT

#Update
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን ወደ ቤተሰብ ለማጓጓዝ ያቀደው የጉዞ መስመር ይፋ አድርጓል፡፡
1ኛ. ጎንደር - አዲስ አበባ
2ኛ. ጎንደር - ባህር ዳር
3ኛ .ጎንደር - ደሴ
4ኛ. ጎንደር - ደባርቅ
ይህም ከተማሪዎች አደረጃጀት፣ ከጥበቃና ደህንነት እንዲሁም ከትራንስፖርት ዘርፉ ጋር በመመካከር ተፈፃሚ ይሆናል ብሏል፡፡
[#ቲክቫህ]
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን

የሀረማያ ተማሪዎች አሁንም ቅሬታ እያቀረቡ ነው!
" እኛ ስንት ጊዜ ነው በጸጥታ ጉዳይ የተመላለስነው ዩኒቨርሲቲው ይህንን እንኳን ማገናዘብ አልቻለም፡፡ አቅም ያላቸው ሄደዋል አቅም የሌለንን ለምን አይሸኘንም፡፡ ሌሎች ግቢዎች ሙሉ ተማሪዎችን ሲሸኙ የኛ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎቹ በምን ይለያል፡፡ እኛስ ተማሪዎች አይደለንም እንዴ አንድ በሉልን እኛ መጉላላቱ በዛብን! "
(#ቲክቫህ)
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSREAULT

ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤታቸው ሲሄዱ በደረሰ አደጋ ህይወታቸው ያለፉ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የ5ኛ ዓመት ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ድሪባ ተፈሪ እና የ1ኛ ዓመት የሶሻል ሳይንስ ተማሪ የነበረው ታፈሰ ሀብታሙ ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ በደረሰ ድንገተኛ የመኪና አደጋ በ16/07/2012 ህይወታቸው አልፏል፡፡
ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!
ምንጭ፡- ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር እና አልሙኒ ጽ/ቤት

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎቹ ተመሰገነ....
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመላክ ባዘጋጀው መርሀ ግብር መሰረት መጋቢት 18/2012 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር የተመደቡትን 12 የአገራችን መዳረሻ ከተማዎች ሸኝቷል፡፡ እነዚህም፡-
ሆሳና፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን-ከሚሴ፣ አርባ ምንጭ፣ ባህር ዳር-ደ/ማርቆስ፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ወልዲያ፣ ጎዴና ዶሎ አዶ 30 አገር አቋራጭ አውቶቢስና 2 ሚኒባስ እንዲሁም አዲስ አበባ-አዳማ ተጓዦችን የሙቀት መለኪያቸው እየታየ በባቡር ሲላኩ አጠቃላይ 3,262 ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው መልሷል፡፡
የሦስተኛ ዙር ጉዞ በነገው እለትም ወደ ተለያዩ የአገራችን የክልል ከተሞች ተማሪዎችን የመላክ ስራ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በርካታ ተማሪዎች በላኩልን መሰረት ዩኒቨርሲቲውን ከልብ አመስግነዋል፡፡

ፎቶ📸| አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ የእጅ ማጽጃ ሳኒታይዘር አምርቶ ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ማከፋፈል ጀምሯል፡፡
[#ቲክቫህ]
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
[#ቲክቫህ]
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
"የሕወሃት ሰራዊት መቀለ ከተማ ገብቷል" ተብሎ ከተነገረበት ሰአት ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል የስልክ አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ ከአዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና መቀለ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦቻችን ጋርም ያለን ግኑኝነት ተቋርጧል፡፡ በመሆኑም በትግራይ ክልል ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ እንድናቀብላችሁ እጅግ ብዙ ወላጆች እና ተማሪዎች የጠየቃችሁን ሲሆን ምላሽ መስጠት ያልቻልነው በዚህ ምክንያት እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን።…
#ቲክቫህ_እንደዘገበው
በመቀለ ከተማ የተመደቡ ፌደራል ፖሊሶች እና የመከላከያ ሰራዊት ከተማውን ለቀው እንደወጡ በሌላ በኩል ደግሞ የትግራይ ክልል ልዩ ሀይል ወደ ከተማው እየገባ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢው ውስጥ ጥበቃ ያደርጉ የነበሩት ፌደራል ፖሊሶች እና የመከላከያ ሰራዊት ግቢውን እና ከተማውን ለቀው እንደወጡ በሌላ በኩል ደግሞ የትግራይ ክልል ልዩ ሀይል ወደ ከተማው እየገባ እንደሆነ ገልፀውልናል። በትላንትናው ዕለት ወደ መቀሌ ዩንቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎችም ትግራይ ክልል ከገቡ በኋላ በትግራይ ክልል ልዩ ሀይል አባላት እንደተፈተሹ ገልፀውልናል።
በአሁኑ ሰዓት የመቀሌ ከተማ ህዝብ የትግራይ ክልል ልዩ ሀይል መመለስን አስመልክቶ ከፍተኛ የደስታ ስሜት ላይ እንደሚገኝ በውስጥ ከደረሱን መረጃዎች እና ከዓለም አቀፍ ሚድያዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ ተማሪዎች ከግቢ መውጣትም ሆነ ወደ ግቢ መግባት እንደተከለከሉም ሰምተናል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት

በ " ናዝሬት ትምህርት ቤት " እና በ " አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን " መሃከል የተፈጠረው ምንድነው ?
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የናዝሬት ትምህርት ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን መሃከል በተፈጠረ ውዝግብ ምክንያት የናዝሬት ት/ቤት መደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መጀመር አለመቻላቸው ተገለፀ።
በሁለቱ አካላት መሃከል የተፈጠረው ውዝግብ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንዳስተጓጎለው ወላጆች ለቲክቫህ ገልፀዋል።
ውዝግቡ እንዴት ሊፈጠር ቻለ ?
- ናዝሬት ትምህርት ቤት ባሳለፍነው 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቱ ከሚማሩ ተማሪዎች መሀከል 15 ተማሪዎች ውጤት አጭበርብረዋል በማለት በዲሲፕሊን ጉድለት ምክንያት ከትምህርት ገበታ አግዷቸዋል።
- ይህንን ተከትሎ በናዝሬት ትምህርት ቤት ልጆቻቸው የታገዱባቸው የተማሪ ወላጆች ለአራዳ ክፍለ ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
- ቅሬታቸውን የሰማው የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት፤ ልጆቻቸው የታገዱባቸውን ወላጆች እና ናዝሬት ትምህርት ቤትን በጋራ ለማነጋገር ጥሪ አድርጎ ነገር ግን የናዝሬት ትምህርት ቤት የቦርድ አባላት ጉዳዮን ቀርቦ ለማስረዳት እንዳልቻሉ በፃፈው ደብዳቤ ገልጿል።
- የናዝሬት ትምህርት ቤት በበኩሉ "ጉዳዩን ቀርቤ ለማስረዳት ሞክሬ ነበር ነገር ግን የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የታገዱት ተማሪዎች በምን ምክንያት እንደታገዱ ሳይረዳ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታቸው እንድንመልሳቸው ጫና እያደረገብን ነው" በማለት ለጽ/ቤቱ በፃፉት ደብዳቤ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።
- አለመግባባቱን ተከትሎ የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጉዳዮን የበላይ አካል ወደ ሆነው የአዲስ አበባ የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን መስሪያ ቤት የወሰደው ሲሆን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የታገዱ ተማሪዎች ወላጆችን እና ትምህርት ቤቱን በጋራ ለማነጋገር ሞክሮ እንዳልተሳካ ገልጿል።
- ይህንን ተከትሎ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የትምህርት ቤቱን እውቅና ፈቃድ አግዶ የነበረ ሲሆን በነሃሴ 19 2015 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ "ትምህርት ቤቱ የታገዱ ተማሪዎችን ለመመለስ ተስማምቷል" በማለት የእውቅና ፈቃድ እገዳውን ማንሳቱን አሳውቋል።
- ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የእውቅና ፈቃድ እገዳውን አንስቻለሁ በማለቱ ትምህርት ቤቱ የተማሪዎች ምዝገባ ጀምሮ የነበረ ቢሆንም እንደገና ከባለ ስልጣን መስሪያ ቤቱ ምዝገባ አቁሙ የሚል የቃል ትእዛዝ መምጣቱን በመስከረም 4 , 2016 ዓ.ም ለወላጆች በማሳወቅ ምዝገባ በይፋ ማቆሙን አሳውቋል።
በዛሬው እለት የወላጅ ኮሚቴ መደበኛው ትምህርት እንዲጀመር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተቀራርቦ መነጋገሩ የተገለፀ ሲሆን የወላጅ ኮሚቴ አባል የሆኑት ዶ/ር ወንድወሰን ሙሉጌታ የታገዱት ተማሪዎች ተመልሰው እንዲመዘገቡና አዲስ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ተቋቁሞ ታግደው የነበሩት ተማሪዎች ጉዳይ በድጋሚ እንዲታይ እንደተወሰነ ከቲክቫህ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ አንስተዋል።
የወላጅ ኮሚቴው ከሚመለከተው አካል ጋር ከተነጋገረ በኋላ ፤ በነገው እለት የተማሪዎች ምዝገባ እንደሚጀምር ሲገለፅ ሰኞ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ/ም በይፋ ትምህርት እንደሚጀመር ትምህርት ቤቱ አሳውቋል።

#HawassaUniversity
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት እና ለ2015 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም‼️
#ቲክቫህ_ዩኒቨርሲቲ በጉዳዩ ዙሪያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል።
አሁን ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ ገዢው ፓርቲ ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝና ስልጠናው እስከ ህዳር 30/2016 ዓ.ም እንደሚቆይ ኃላፊው ገልፀዋል።
በመሆኑም በታህሳስ የመጀመሪያ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ጥሪ ሊደረግ እንደሚችል ነው ኃላፊው የገለፁት።
Note:
ከላይ በምስሉ የሚታየው መልዕክት ለነባር መደበኛ ፕሮግራም የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የተላለፈ መሆኑን ኃላፊው አብራርተዋል።
በነሐሴ 2015 ዓ.ም ወደ ተቋሙ ገብተው የነበሩ የ1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች፥ ወደ 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ዓመት መዘዋወራቸውን ተከትሎ
የተላለፈ የምዘገባ ጊዜ መልዕክት መሆኑን ገልፀዋል።
[ዘገባው የቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ነው]
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#AmboUniversity
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው 3,022 የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም የተመደቡለት ሲሆን የተማሪዎቹ መግቢያ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም እንዲሆን የተቋሙ ሴኔት ትላንት መወሰኑን የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።