#ማስታወቂያ ❗️
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም እና ሰኔ 02 ቀን 2013 ዓ.ም በ http://portal .aau.edu.et በመጠቀም የኦንላየን ምዝገባ እንድታከናውኑ እያሳሰብን፡
1. በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኔ 19 እና ሰኔ 20 2013 ዓ.ም
2. የገጽ ለገጽ ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#ማሳሰቢያ
የሚከተሉትን መረጃዎች በ www. aau.edu.et ስለሚገኙ ከወዲሁ እንድትጠቀሙባቸውና አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
1. ምዝገባችሁን ከወዲሁ እንዴት ማከናወን እንዳለባችሁ፤
2. የተመደባችሁበትን የዩኒቨርሲቲ ካምፓስ መኝታ ቤት ቁጥር እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ፤
3. ለአንደኛ ሰሚስተር ትምህታችሁ የምትጠቀሙባቸው በዩኒቨርስቲው የተዘጋጁ ሞዱሎችን ለማግኘት፤
4. በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ በምትቆዩበት ግዜ ማወቅ ስላለባችሁ የአካዳሚክ እና ሌሎች ደንቦችና መመሪያዎች፤
©አዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT

የጥሪ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበየነመረብ ”Online” ከሰኔ 15-20/2013 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ #የመግቢያ_ጊዜ ሰኔ 21-22/2013 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡
#ማሳሰቢያ፤
ስለ ምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ ፌስቡክና ቴሌግራም አካውንት ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የመስናዶና 10ኛ ክፍል ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት
3ኛ. የሌሊት አልባሳት
4ኛ. 8 ጉርድ ፎቶግራፍ
5ኛ. የስፖርት ትጥቅ
ተማሪዎች በጉዞ ወቅት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል በመጠቀም እራሳቸውን ከኮቪድ በሽታ መጠበቅ እንዳለባቸው እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
© የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

#DebreBirhanUniversity
ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የመጀመሪያና የድህረምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
1. ከአዲግራት ዩኒቨርስቲ በጊዜያዊነት ወደ ደብረ ብርሃን ዩነቨርስቲ በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች
2. በ2013 ዓ.ም. የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ የነበራችሁ የ3ኛ ዓመች የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በሙሉ
3. በ2014 ዓ.ም. በምህንድስና ኮሌጅ ስር Intemship የምትወጡ ተማሪዎች
4. በ2014 ዓ.ም. በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር ለመስክ ትምህርት የምትወጡ
➢ የ4ኛ ዓመት የጂኦሎጂ ተማሪዎች እና
➢ የ4ኛ ዓመት የባዮ ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በሙሉ 👉 የምዝገባ ቀን #የካቲት 14 እና 15 2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን፤
5. ከላይ ከተገለጹት ውጭ ያላችሁ የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም አዲስና ነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀናት #የካቲት 19 እና 20 2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#ማሳሰቢያ፡
የመመዝገቢያ ቦታ በዋናው ግቢ በየኮሌጃችሁ ሬጂስትራር ክፍል ይሆናል።
• ከአዲግራት ዩኒቨርስቲ ወደ ዩኒቨርስቲያችን የተመደባችሁ ተማሪዎች የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋና እና ፎቶ ኮፒውን ! በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ በእጃችሁ የሚገኙ ማንኛውንም የግል የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን (ግሬድ ሪፖርትና የተማሪ መታወቂያ) ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል።
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሬጂስተራር እና
አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን

#UPDATE
ዝውውር በላኪና ተቀባይ ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ስምምነት ይፈፀም ዘንድ ትምህርት ሚኒስቴር ወሰነ።
ትምህርት ሚኒስቴር ዝውውርን በተመለከተ ያለፉትን ጥቂት አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን ማለትም ዝውውር የሚጠይቁ ተማሪዎች ከመንግስት ሆስፒታሎች በህክምና ቦርዶ የተረጋገጠ ማስረጃ ይዘው ለመስሪያ ቤቱ በማቅረብ ዝውውር ይፈፅም የነበረውን ስርዓት የተማሪዎችን ጊዜ እና ገንዘብ ወጪ እያስደረገ መሆኑን በማየት ዝውውርን በተቀባይና በላኪ ዩንቨርሲቲዎች የጋራ ስምምነት ይፈፀም ዘንድ ውሳኔ አስተላልፏል።
#ማሳሰቢያ
ዝውውር የሚጠይቁ ተማሪዎች ከመንግስት የህክምና ተቋማት የህክምና ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

#የጥሪ ማስታወቂያ
#GambellaUniversity
በ2014 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው #ከግንቦት_29 30/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ውድ ተማሪዎቻችን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡
1ኛ. የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬቶች ዋና እና የማይመለስ 1 ኮፒ፣
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ዋና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ 1 ኮፒ ጋር እንዲሁም ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
3ኛ. አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
#ማሳሰቢያ፡ከተጠቀሰው ቀን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገፅ WWW.gmu.edu.et ይጎብኙ፡፡

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
🎯ለአዲስ አበባ ተማሪዎች የመፈተኛ ጣቢያ ምደባ 🧧 Share ይደረግ ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ @NATIONALEXAMSRESULT
#ማሳሰቢያ
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይዘው መሄድ የማይፈቀድላቸው ነገሮች
ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፣ፎቶ የሚያነሳ ፣ ቪድዮ የሚቀርፅ ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጅታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/የቴክኖሎጂ ውጤት ፣ ስልክ ፣ አይ-ፓድ፣ታብሌት፣ኮምፒውተር፣ላፕቶፕ፣ስማርት ሰዓት ፣ ማጂክ ብዕር፣ማጂክ ጃኬት እና ሌሎች ማናቸውም ፎቶ፣ምስል እና ድምፅ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን በዩንቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ክልክል ነው።
በዩንቨርሲቲ ውስጥ ማንኛውም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ሃርድ ዲስክ፣ሲዲ፣ሚሞሪ ካርድ ፣ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ ቲጂ፣ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ክልክል ነው
ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣የፀጉር ጌጥ፣የጆሮ ጌጥ፣የጣት ቀለበት፣የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት ክልክል ነው (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀር)
○ A.T.C
ተማሪ ነክ መረጃዎች ያግኙ

የማካካሻ ትምህርት ለመውሰድ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
እንጅባራ የካቲት 27 እና 28/2015 ዓ.ም ያደረገው የተማሪዎች ቅበላ 50% እና ከዚያ በላይ ላመጡ በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች ብቻ ነው።
የማካካሻ ትምህርት ለመውሰድ የተመደባችሁ ተማሪዎች በአሁኑ ጥሪ ያልተካተታችሁ መሆኑን አውቃችሁ ወደ ፊት በማስታወቂያ እስከሚገለጽ ድረስ ባላችሁበት ሆናችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ለሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት !
በ2015 ዓ.ም ከሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exite Exame) የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመራቂ ተማሪዎቻችሁን መረጃ በተላከላችሁ የመረጃ መላኪያ ቅጽ መሠረት እስከ ሚያዚያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ለኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እንድታቀርቡ እያሳሰብን እስከ ተጠቀሰው ቀን መረጃውን የማያቀርብ ተቋም ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን

ሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎቻቸውን መረጃ እንዲያስገቡ የከፍተኛ ትምህርት ሥነ-ሥርዓት መመሪያ አንቀፅ 12 እና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን መረጃ እንዲልኩ ለሁሉም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማሳሰብ በቁጥር በደብዳቤ ቁጥር 11/7-1/594/15 እና በቀን 27/03/15 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ማሳሰባችን ይታወሳል፡፡ በተሰጠው ማሳሰቢያ መሠረት ከላይ #በምስሉ ስማቸው የተገለጸው የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃውን የላኩ መሆኑን እየገለጽን ከባለስልጣኑ አገልግሎት የሚያገኙት እነዚህ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ መሆናቸውን እንገልጻለን፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Nifa silk.xlsx
558.6 KB
የ 2015 የ12 ክፍል ፈተና መፈተኛ ዩንቨርስቲዎች ምድባ
የሁሉም ክልሎች እንዲሁም ሁለቱ የከተማ መስተዳድሮች በውስጣቸው ባላቸው ወረዶች ተከፋፍለው ምደባው ተከናውኗል
አዲስ አበባ 2491-2502,2517-2526,2562-2620,2643-2662
ኦሮሚያ
621-1017,1029-1627,1818-1833,2252-2278,2503-2516,2527-2561,2662-2714,2730-2742
አማራ
45-311,326-380,401-620
አፋር5-44
ትግራይ 311-322
ሲዳማ 2743-2841
ቤ.ጉምዝ 385-400,1779-1816
ደቡብ 1834-2251
ጋምቤላ 2446-2502
ድሬዳዋ 2663-2671
ሀረሪ 1020-1026
ሱማሊያ 1628-1778,2715-2729
ከአገር ውጭ 2985-2987
#ማሳሰቢያ ከላይ ባለው ቁጥር መሠረት ወረዳቹን ስትፈልጉ (fx) ባለበት ተርታ ነው ሚጀመረው 5 አፋር ላይ ነው

#ማስታወቂያ!!
▪ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች በሙሉ!!
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም ተማሪዎች ቅበላ ከመስከረም 21- 22/ 2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን።
Date of Online registration (Meskerem 19 - 22/2016 L.C) ባላችሁበት ሆናችሁ ከመስከረም 19 ጀምሮ መመዝገብ እንደምትችሉ እና ወደ ግቢ መግቢያ ከ21–22/01/2016 ዓ.ም. መሆኑን እያሳሰብን ትምህርት የሚጀምረዉ (DOCO) በ23/01/2016 ዓ.ም መሆኑንም ጭምር እናሳስባለን፡፡
#ማሳሰቢያ፡-
➢ ስትመጡ የስፖርት ትጥቅ አንሶላና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ፤
➢ ከተጠቀሰዉ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን፣
➢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን (ማለትም ከራመድያል ያለፉ፤ “ADR and Withidraw ያደረጉ እንዲሁም ድህረ-ምረቃ (MS MA/PHD ተማሪዎችን) በቀጣይ ማስታወቂያ የምንጠራችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት!

ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አራተኛ አመትና ከዚያ በላይ ያላችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!
................
የምዝገባ ቀን መስከረም 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም
ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ዝርዝሩን ከዚህ በተያያዘው ማስታወቂያ ተመልከቱ።
#ማሳሰቢያ፦ ሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባችሁ የሚከናወነው በሀሴዴላ ግቢ ስለሆነ ይህንኑ አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በሀሴዴላ ግቢ ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!
ሬጅስትራርና አሉምናይ ጽ/ቤት