#ዝርፊያ #ጥቆማ #አስተያየት
ሰላም SNCዎች በቅድሚያ ስለምትሰጡን መረጃዎች ከልብ አመሰግናለሁ።
ስሜ ይቆይ
የምማረው በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የ4ኛ ዓመት ተመራቂ የሳይኮሎጂ ተማሪ ነኝ።
በኛ ትምህርት ክፍል በየዓመቱ ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ የተግባር ልምምድ እንወጣለን። እና ከዚህም በፊት አንደኛ ዓመት እያለን ጭራሽ ሳያስወጡን ቀሩ። ከዚያ በኋላ ባሉት ዓመታት ስንወጣ ደግሞ ለሻይ ተብሎ የሚሰጠን ከትክክለኛው ክፍያ ያነሰ እና እንኳን ለሻይ ቀርቶ ለአንድ መደበኛ ቀን ውሎም የማይበቃ ነው።
ይህ በኛ ዲፓርትመንት ብቻ ሳይሆን ለምሳሌ ሶሻል ወርክ ዲፓርትመንትም አይከፈላቸውም። ጊቢው በጣም ቢሮክራሲ የሚያበዛ እና ሌቦች ተጠራርተው የተሰባሰቡበት የሚመስል የነውረኞች ጊቢ ነው።
ታድያ ያልተከፈለንን እና ያልተሰጠንን ነው ከተመረቅን በኋላ ኮስት ሼሪንግ ላይ ታስቦ የምንከፍለው? እኛ ለጋሽ ሆነን ማለት ነው?
ድምጽ ሁኑን።
ጥቆማና አስተያየት ካለዎት
በ @SNC1BOT ላይ ማድረስ ይችላሉ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT