#MoH
የጤና ሚኒስቴር በ2015 የትምህርት ዘመን በ22 የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠናው /ERMP/ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚሰጥ ነው።
የህክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያላችሁ በምትፈልጉት የስፔሻሊቲ ትምህርት ዘርፍ ላይ መወዳደር እንደምትችሉ ተገልጿል።
የጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ / www.moh.gov.et/ermp ላይ በመግባት መመዝገብና መወዳደር ይቻላል ተብሏል።
• የምዝገባ ጊዜ
➤ ከጥቅምት 07 እስከ 21/2015 ዓ.ም
• የፈተና ጊዜ እና ቦታ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ከላይ በተገለጸው አድራሻ ይገለጻል።
አመልካቾች ምዝገባውን ከመጀመራቸው በፊት ዝርዝር መረጃዎችንና መመሪያዎችን እንዲመለከቱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#Update #MoH
የጤና ሚኒስቴር በብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና /ERMP/ አመልካቾች የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል።
የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና /ERMP/ የጤና ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር በትብብር የሚሰጡት ነው።
በ2015 የትምህርት ዘመን በ22 የህክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች አመልካቾችን አወዳድሮ ለማሰልጠን ይፈለጋል፡፡
የህክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያላችሁ በምትፈልጉት የስፔሻሊቲ ትምህርት ዘርፍ ላይ መወዳደር እንደምትችሉ ተገልጿል።
የ 'ERMP' መመሪያን ለማግኘትና ለመመዝገብ 👇
https://sphmmc.edu.et/2022/10/28/ermp-2022-gl-and-instruction-for-registration/

የጤና ሚኒስቴር በታኅሳስ 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ጀምሯል።
ምዝገባው ከዛሬ ኅዳር 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
በመሆኑም አዲስ እና ነባር የመንግስት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።
የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጥና ስማችሁን ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሄድ ከምዝገባ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር/Registration No የሚያሳይ ስሊፕ መያዝ ይጠበቅበታል።

#ማስታወሻ #MoH

ምዝገባው ከኅዳር 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

የጤና ሚኒስቴር በታኅሳስ 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ እያደረገ ነው።
ምዝገባው ከኅዳር 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም ይከናወናል።
አዲስ እና ነባር የመንግስት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እስከ ኅዳር 16/2015 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ።
የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጥና ስማችሁን ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

የጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከጥር 22 እስከ 26/2015 ዓ.ም ይሰጣል።
በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜዲስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ፔዲያትሪክ ነርሲንግ፣ ሳይካትሪክ ነርሲንግ፣ ኢመርጀንሲ እና ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ እንዲሁም ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ ሙያዎች የተመረቁ ሚኒስቴሩ የሚሰጠውን የሙያ ብቃት ምዘና ይወስዳሉ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

የተፈታኝ ባለሙያዎች የጊዜ ሰሌዳ፦
➤ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች
~ ጥር 22/2015 ዓ.ም
➤ ህክምና፣ ሚድዋይፍሪ እና ዴንታል ሜድስን ባለሙያዎች
~ ጥር 23/2015 ዓ.ም
➤ ነርሲንግ ባለሙያዎች
~ ጥር 24/2015 ዓ.ም
➤ ጤና መኮንን፣ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ እና ፔዲያትሪክ ነርሲንግ ባለሙያዎች
~ ጥር 25/2015 ዓ.ም
➤ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ሳይካትሪክ ነርሲንግ፣ ኢመርጀንሲ እና ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ ባለሙያዎች
~ ጥር 26/2015 ዓ.ም

ከጥር 22 እስከ 26/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936 / 952 በመደወል ወይም በኢ-ሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

የጤና ሚኒስቴር በ10ኛ ዙር የሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከወሰዱ ውስጥ 45.7 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ማለፋቸው ተገለጸ።
ሚኒስቴሩ በ2015 ዓ.ም ጥር ወር የሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ውጤት ይፋ አድርጓል።
ለፈተና ከተቀመጡቱ 19,681 ውስጥ 8,993 ተፈታኞች ፈተናውን ያለፉ ሲሆን ይህም 45.7 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ማለፋቸውን ያሳያል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን ከወሰዱ የመንግስት ተማሪዎች ውስጥ 60.7 በመቶ የሚሆኑት ያለፉ ሲሆን በግል ከተፈተኑ ተማሪዎች ደግሞ 34.5 በመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
በአጠቃላይ 21 ሺ ባለሙያዎች ለፈተና የተመዘገቡ ሲሆን 19,681 ተመዛኞች ፈተናውን መውሰዳቸው ታውቋል።
ሞባይል ስልክ እና ለሌላ ሰው ለመፈተን የሞከሩ 40 ተፈታኞች ከፈተናው እንዲታገዱ መደረጉም ተገልጿል።

ጤና ሚኒስቴር በግንቦት 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።
ምዝገባው እስከ ሚያዚያ 25/2015 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል።
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች hple.moh.gov.et ላይ በመግባት በኦንላይን እንድትመዘገቡ ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
ከተጠቀሰው ጊዜ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
የግል ትምህርት ተቋማት አዲስ ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በማረጋገጥ ስማችሁን ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማንኛውም ተመዛኝ ምዝገባ ሲያደርግ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ወረቀት (ስሊፕ) print አድርጎ መያዝ ይጠበቅበታል። #ጤና_ሚኒስቴር