#ተጨማሪ 5 ተጠቂዎች ተገኙ
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምላሽ አሰጣጥን (የኮቪድ-19) አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ (አምስት (5) ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል)::
የበሽተኞች ሁኔታ:
1. ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ፣ ዕድሜ 26
2.የኮንጎ የጉዞ ታሪክ የነበረው በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ ፣ ዕድሜ 60
3. ለጉብኝት ከካናዳ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ፣ዕድሜ 45
4.ከእንግሊዝ ሌስተር ከተማ የመጣችና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረች፣ ዕድሜ 27
5.የጉዞ ታሪክ የሌለው የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግን ግንኙነት ያለው፣ ዕድሜ 30
ሁሉም ከአዲስ አበባ ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ ሶስቱ ኢትዮጵያውያን፣ አንድ ኤርትራዊ፣ እና አንድ ሊቢያዊ ናቸው።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

#Mekeleuniversity
ቲክቫህ እንደዘገበው
ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኩያ ካምፓስ የወጡ #ተጨማሪ 33 ተማሪዎች ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል።
33ቱም ተማሪዎች ወንዶች ሲሆኑ 32 የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እና አንድ የሦሥተኛ ዓመት ተማሪ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።
ሁሉም ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኩያ ካምፓስ የወጡ እንደሆኑ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ እዮብ አስራት ገልፀውልናል።
ተማሪዎቹ እሁድ ጠዋት ሰኔ 27/2013 ዓ.ም ከኩያ ካምፓስ በመውጣት በመኪና ወደ አፋር አባላ ከተማ ከዛም ወደ አፍዴራ የተጓዙ ሲሆን 'ስልሳ ስድስት' የፍተሻ ጣቢያ ላይ በአፋር ክልል ፖሊስ መያዛቸውን ገልፀዋል።
ፖሊስ ተማሪዎች መሆናቸውን ካረጋገጠ በኋላ ዛሬ ከሰዐት ለሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስረክቧቸዋል።
ተማሪዎቹ በጉዟቸው የተለየ ችግር ባይገጥማቸውም፤ ምግብ ባለማግኘታቸው አስከፊ ግዜ እንዳሳለፉ አልደበቁም።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአውሮፕላን ትኬት በመቁረጥ ነገ ጠዋት ከሠመራ ኤርፖርት ተማሪዎቹ አሸኛኘት እንደሚደረግላቸው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያው ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አረጋግጠዋል።
ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኩያ ካምፓስ የወጡ ሌሎች 19 ተማሪዎች እና አንድ መምህር በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን መዘገባችን ይታወሳል።
በተማሪዎቹ ጉዳይ አስተያየት የጠየቅነው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር "አዲስ ነገር ሲኖር ጠቅለል አርገን" እናሳውቃለን ብሏል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት

#ወቅታዊ
ሱዳን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት ታገደች!
በሱዳን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት ሱዳንን የሲቪሉ አስተዳደር ወደ ስልጣን እስኪመለስ ድረስ ከህብረቱ አግዷታል።
#ተጨማሪ
ሱዳን በአፍሪካ ህብረት ከአባልነት መታገዷን ተከትሎ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የድርድር ሂደት ላይ እንደማትሳተፍ ተሰምቷል።
በየትኞቹም የድርጊት መርሃ ግብሮቹ እንዳትሳተፍ በአፍሪካ ህብረት የታገደችው ሱዳን የአፍሪካ ህብረት መር በሆነው የግድቡ የድርድር ሂደት እንደማትሳተፍ አል ዐይን ኒውስ የአማርኛው አገልግሎት ከህብረቱ ምንጮች መረጃ ማግኘቱን አሳውቋል።
የዜና ወኪሉ እገዳው በሁሉም የህብረቱ እንቅስቃሴዎች መባሉ የግድቡን የድርድር ሂደት እንደሚመለከት የህብረቱ ምንጮች ገልፀውልኛል ብሏል።
ውሳኔው የሲቪል አስተዳደር ወደቦታው እስከሚመለስ ድረስ የሚቀጥል ነው ተብሏል
© አል ዓይን አማርኛ

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#አስቸኳይ አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች 1) ስታዲየም ውስጥ 2) ከስታዲየም ጀርባ 3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ 4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ #ያጋሩ @NATIONALEXAMSRESULT
#አስቸኳይ
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተጨማሪ_ማብራሪያ ‼️
29,909 ተማሪዎች ምደባ ተደርጎላቸው ቀጣይ ወደ ዩኒቨርስቲ ገብተው Freshman ይማራሉ። ከዚሁ ውስጥ Astu, Aastu እና Phaulos መወዳደር የፈለጉም ተወዳድረው ይገባሉ።
100ሺ ተማሪዎችም ተመልምለው ዩኒቨርስቲ ገብተው የማካካሻ ትምህርት ይወስዳሉ። የማካካሻ ትምህርቱ በወደቁበት/በደከሙበት / Subject ብቻ ይሆናል። ከዛም ፈተና ወስደው ካለፉ እዛው ዩኒቨርስቲ ቀጣይ አመት Freshman ይጀምራሉ።
College ትምህርት ዘንድሮ የለም። ነገር ግን በግል ኮሌጅ ገብቼ የማካካሻ ትምህርት እማራለሁ የሚሉ ካሉም ትምህርት ሚኒስቴር ፈቅዷል። ስለዚህ የ College መግቢያ ቀጣይ ይነገራል።
ሌላው ደግሞ ቴክኒክ እና ሙያ መማር ነው። ይሄንን የማይፈልግ ደግሞ ከ 2015 ተፈታኞች ጋር በ Private መፈተን ይችላል
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#Exit_exam
#ተጨማሪ
የመውጫ ፈተና ወስደው የሚያልፉ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱበት ዓመት፣ ወር እና ከመቶ ያስመዘገቡት ውጤት በሚሰጣቸው ትራንስክሪፕት ላይ በግልጽ እንደሚጻፍ ተገልጿል፡፡
ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም መሰጠት የሚጀምረውን የመውጫ ፈተና ወስደው የሚያልፉ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱበት ዓመት፣ ወር እና ከመቶ ያስመዘገቡት ውጤት በተማሩበት ተቋም
በሚሰጣቸው የትምህርት ማስረጃ ላይ በግልጽ እንደሚጻፍ ትምህርት ሚኒስቴር ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰኔ 23/2015 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል።
የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 08/2015 ዓ.ም በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

#ተጨማሪ #Exitexam
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በእያንዳንዱ ዲፓርትመንት ያለፉ እና ያላለፉ ተማሪዎችን #ብዛት በዚህ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።
ፎቶውን ይመልከቱ
ከትምህርት ሚኒስቴር የሚወጣ አዲስ መረጃ ካለ ተከታትለን እናሳውቃችኋለን።