#ሰበር_ዜና
የህወሓትና የፌደራል መንግስቱ የሰላም ንግግር እስከ ዕሮብ ተራዘመ
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያን ጦርነት በሰላም ይፈታል ተብሎ የታመነበት የሰላም ንግግር እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. መራዘሙ ተሰማ።
ቢቢሲ ምንጮቼ ነገሩኝ ብሎ እንደዘገበው በድርድሩ ስለተነሱ ሃሳቦች ምንም ፍንጭ ማግኘት አልተቻልም ያለ ሲሆን እሮብ ሲጠናቀቅ የጋራ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስነብቧል።
ከአንድ ሳምንት በፊት ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም. በፌደራል መንግስት እና ህወሓት መካከል የሰላም ንግግር መጀመሩ ይታወሳል።
መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#ባንዲራ #አዲስአበባ
የኢትዮጵያን ባንዲራ ካልሆነ በቀር ሌላ የየትኛውም ክልል ባንዲራ አንሰቅልም በሚል በሽሮሜዳ መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ተቃውሞ ወጥተዋል።
የኦሮሚያ ክልል መዝሙር እንዲዘመር እና የክልሉ ባንዲራም እንዲሰቀል ተማሪዎችም በግዴታ ይህንን እንዲፈጽሙ ለማድረግ የተሞከረ ሲሆን ይህንን የተቃወሙ እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ መዝሙር ብቻ እንጂ ሌላ አንዘምርም ያሉት ተማሪዎቹ ተቃውሞ በማሰማት ከት/ቤቱ ወጥተዋል። ፖሊስ እና ትምህርት ቤቱ ተማሪዎችን በግዴታ ለማስገባት ቢሞክርም ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ተበትነዋል።
ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሰበር_ዜና #አዲስአበባ #ባንዲራ
አዲስ አበባ የሚገኙ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል።
"የኢትዮጵያን ባንዲራ ካልሆነ የክልል ባንዲራን አንሰቅልም ፥ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር በቀርም የክልል መዝሙር አንዘምርም"
አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የሚገኙ የመሰናዶ ተማሪዎች ከሀገሪቱ ብሔራዊ ባንዲራ በቀር ሌላ ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ መዝሙሩ በቀርም አንዘምርም ሲሉ ተቃውሞ አሰምተዋል።
ይሁንና ትምህርት ቤቱ አና የጸጥታ ኃይሎች በግዴታ ለማስፈጸም ሲሞክሩ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ከትምህርት ቤቱ ወጥተዋል።
ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እናደርሳለን

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#ሰበር_ዜና #አዲስአበባ #ባንዲራ አዲስ አበባ የሚገኙ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል። "የኢትዮጵያን ባንዲራ ካልሆነ የክልል ባንዲራን አንሰቅልም ፥ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር በቀርም የክልል መዝሙር አንዘምርም" አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የሚገኙ የመሰናዶ ተማሪዎች ከሀገሪቱ ብሔራዊ ባንዲራ በቀር ሌላ ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ መዝሙሩ በቀርም አንዘምርም ሲሉ ተቃውሞ አሰምተዋል። ይሁንና ትምህርት…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሰበር_ዜና #አዲስአበባ #ባንዲራ
የክልል ባንዲራ ተቃውሞ በተለያዪ ት/ቤቶች ቀጥሏል
ዛሬ ኅዳር 27/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከፍተኛ 12 መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በግድ የክልል ባንዲራ እንዲሰቅሉ ቢያዝም ተማሪዎቹ የክልል ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ውጪም አንዘምርም በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል።
ይሁንና ፖሊስ በተደጋጋሚ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ወላጆች እና የአካባቢው ነዋሪ በቦታው ተገኝተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን
ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የክልል ባንዲራ ተቃውሞ በተለያዪ ት/ቤቶች ቀጥሏል
ዛሬ ኅዳር 27/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከፍተኛ 12 መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በግድ የክልል ባንዲራ እንዲሰቅሉ ቢያዝም ተማሪዎቹ የክልል ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ውጪም አንዘምርም በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል።
ይሁንና ፖሊስ በተደጋጋሚ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ወላጆች እና የአካባቢው ነዋሪ በቦታው ተገኝተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን
ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#ሰበር_ዜና #አዲስአበባ #ባንዲራ የክልል ባንዲራ ተቃውሞ በተለያዪ ት/ቤቶች ቀጥሏል ዛሬ ኅዳር 27/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከፍተኛ 12 መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በግድ የክልል ባንዲራ እንዲሰቅሉ ቢያዝም ተማሪዎቹ የክልል ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ውጪም አንዘምርም በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል። ይሁንና ፖሊስ በተደጋጋሚ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ወላጆች እና የአካባቢው…
#ሰበር_ዜና #አዲስአበባ #ባንዲራ
የክልል ባንዲራ ተቃውሞ አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጨኔ ደብረ ሰላም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ባንዲራ ውጪ የክልል ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ውጪም አንዘምርም በሚል ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።
መንግስት በአዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶችበአስገዳጅነት የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና የኦሮሚያ ክልል መዝሙር እንዲዘመር መወሰኑ ይታወሳል።
ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የክልል ባንዲራ ተቃውሞ አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጨኔ ደብረ ሰላም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ባንዲራ ውጪ የክልል ባንዲራ አንሰቅልም ከብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ውጪም አንዘምርም በሚል ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።
መንግስት በአዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶችበአስገዳጅነት የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና የኦሮሚያ ክልል መዝሙር እንዲዘመር መወሰኑ ይታወሳል።
ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
Forwarded from RT AMHARIC
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሰበር_ዜና
የተቆጣ ሕዝብ!
የዓለም ዓይን በሙሉ ወደ ብራዚል ዞሯል!
በምርጫ ውጤት እና ሌሎችም ጉዳዮች መንግስቱ ላይ ቅሬታውን ሲገልጽ የቆየው የብራዚል ሕዝብ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ቤተመንግስቱን እና ፓርላማውን ወሯል!
የሀገሪቱ ጸጥትታ አስከባሪ ኃይል ከአቅሜ በላይ ነው ያለ ሲሆን አዲሱ የብራዚል ፕሬዝዳንት በጠባቂዎቻቸው አማካይነት ከቤተመንግስት እንዲሸሹ ተደርገዋል።
የሀገሪቱ (የብራዚል) ቤተመንግስት እና ፓርላማው በተቃውሞ ሰልፈኞች ተወሯል!
ቻናላችንን ይቀላቀሉ @rtnews_amharic

🇧🇷 #ሰበር_ዜና
የተቆጣ ሕዝብ!
የዓለም ዓይን በሙሉ ወደ ብራዚል ዞሯል!
የብራዚል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተቃዋሚዎች ተወሯል!
ከደቂቃዎች በፊት የሀገሪቱ (የብራዚል) ቤተመንግስት እና ፓርላማው በተቃውሞ ሰልፈኞች መወረሩን እና ፕሬዝዳንቱ እንዲሸሹ መደረጋቸውን መዘገባችን ይታወሳል!
ለትኩስ ዓለም አቀፍ ዘገባዎች

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ለሊት 6 ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ አዲስ ማለዳ ማረጋገጧን ገለጸች።
#አዲስ_ማለዳ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ለሊት 6 ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ አዲስ ማለዳ ማረጋገጧን ገለጸች።
#አዲስ_ማለዳ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ሰበር_ዜና #Breaking_News
ከ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት (ከ50% በላይ) ያመጡት ሦስት በመቶ ብቻ ናቸው
ሐሙስ ጥር 18 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ኩረጃን ለማስቀረትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚል፣ በልዩ ሁኔታ ከተሰጠው የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል ውጤታቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከ28 ሺሕ እንደማይበልጥ አዲስ ማለዳ ከአስተማማኝ ምንጮቿ ሰማች፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርስቲ በተሰጠው ፈተና ከ980 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፣ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባውን ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 28 ሺሕ ገደማ መሆናቸው አዲስ ማለዳ ከትምህርት ሚኒስቴር ምንጮቿ ሰምታለች፡፡
ከፍተኛ ጥያቄ የሚነሳበትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እና የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ላይ የሚስተዋለውን ኩረጃ ለማስቀረት ወሳኝ ነው የተባለለት ፈተና በጥብቅ ቁጥጠር ከ50 በሚበልጡ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ ይታወቃል፡፡
የፈተና ውጤቱ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በበይነመረብ ይፋ እንደሚደረግ፣ ተማሪዎችም በተሰጣቸው የመለያ ቁጥር ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ በውጤቱ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር በነገው ዕለት መግለጫ እንደሚሰጥም ይጠበቃል፡፡
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር፣ ዩኒቨርስቲዎች ካላቸው የመቀበል አቅም ጋር በፍፁም እንደማይጣጣም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች 130 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ካላቸው የቅበላ አቅም የ2014 ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት ከዩኒቨርሲቲዎቹ የመቀበል አቅም ከ20 በመቶ የማይበልጥ ነው ማለት ነው፡፡
ከፍተኛ የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ማጋጠሙን የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች የሰሙ ሲሆን፣ ያጋጠመውን የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ምን ይደረግ በሚለው ላይ ምክክር እየተደረገበት ነው፡፡ በውይይቱ የዩኒቨርስቲዎች መቀበል የሚችሉት አቅም ጋር የሚጣጣም ተማሪ፣ ወደ ዩኒቨርስቲ ሊገባ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑንን ተከትሎ፣ ዩኒቨርስቲዎች በመቀበል አቅማቸው ልክ ተማሪዎችን እንዲቀበሉ አማራጭ እየተፈለገ ነው፡፡ በዚህም በልዩ ሁኔታ ለማለፊያ የቀረበ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የማጠናከሪያ ትምህርት ወስደው ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረግ የሚለው አንዱ አማራጭ ሆኖ በመንግሥት በኩል እየታየ እንደሆነ አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡ በተማሪዎቹ ውጤት ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት እንዲያውቁት የተደረገ እንደሆነ ማወቅ ተችሏል፡፡
የ2014 የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ፣ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ያለውን ስብራት ለማከም እንደ አንድ የመፍትሔ አቅጣጫ ተወስዷል፡፡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግበራዊ የተደረገው የፈተና ስርዓት፣ በዩኒቨርስቲ መምሀራን አማካኝነት፣ ተማሪዎችም ከተማሩበት አካባቢ ርቀው በዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢዎች ውስጥ የተሰጠ ነበር፡፡

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የቤተክርስቲያን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለቤተክርስቲያኒቱ አባቶች ለውይይት ጥሪ አቀረቡ !!
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የተስጠ አስቸኳይ ሰበር መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት መንግሥት ቤተ ክርስቲያኒቱ መግለጫውን ባወጣች ፵፰ ሰዓታት ውስጥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሃይማኖት፣ ቀኖና እና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ባልጣሰ መልኩ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመወያዬት መንፈሳዊ በሯ ክፍት መሆኑን በመግለጽ ጥሪ ማስተላለፏ ይታወሳል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይህንን የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ሆኖም ግን ውይይቱ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ሊሆን የሚገባ ነው በሚል በተነሳው ሐሳብ በጉዳዩ ላይ ከሽማግሌዎች ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ የደህንነት ተሽከርካሪዎች እና የጸጥታ አካላት ብዛት ሲታይ ምእመናንን ስጋት ላይ እንዳይወድቁ እና ላልተጋባ ጉዳት እንዳይዳረጉ በማሰብ የሰላም ጥሪውን መንግሥት ከተቀበለ እና በቤተ መንግሥት መገኘቱ ሰሕዝባችን የሚያመጣው መፍትሒ የሚኖር እንደሆነ በማሰብ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት የሚገኝ መሆኑን እያሣወቅን ሕዝበ ክርስቲያኑም አባቶች የደረሱበትን ውጤት እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት ትጠባበቁ ዘንድ እናሳስባለን፡፡
©ተ.ሚ.ማ

#ሰበር_ዜና #Exitexam
#ውጤት_ተለቋል
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን እያዩ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው መምህር ከሆኑ የቻናላችን መረጃ አጋር ደውለን እንዳረጋገጥነው ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለጥቆማ
@snc1bot
#ውጤት_ተለቋል
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን እያዩ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው መምህር ከሆኑ የቻናላችን መረጃ አጋር ደውለን እንዳረጋገጥነው ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለጥቆማ
@snc1bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#የመውጫ_ፈተና #Exitexam ትምህርት ሚኒስቴር #ከዚህ_ቀደም_በሰጠው_መረጃ መሠረት #ምናልባትም የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይሆናል። የመውጫ ፈተና ውጤት መመልከቻ ድኅረ ገጹን በዚህ link ማግኘት የሚቻል ሲሆን ከትናንት ከሰአት ጀምሮ ግን username ቢገባለትም እየከፈተ አይደለም። አዲስ የሚወጣ መረጃ ካለ ተከታትለን እናሳውቃችኋለን። You can check your results…
#ሰበር_ዜና
የመውጫ ፈተና ውጤት ለሁሉም ተማሪ ነገ ማታ ይፋ ይደረጋል
የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethemnet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር