STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.7K subscribers
11K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
ለሪሚዳል (አቅም ማሻሻያ) ትምህርት በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዜ ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ ካደረጉ ዩንቨርስቲዎች ውስጥ የተወሰኑትን ከላይ ለጥፊያለሁ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የዩንቨርስቲዎች ጥሪ👆👆👆
ለሪሚዳል (አቅም ማሻሻያ) ትምህርት በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዜ ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ ካደረጉ ዩንቨርስቲዎች ውስጥ የተወሰኑትን ከላይ ለጥፊያለሁ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Remedial #Extension #SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርስቲ በስድስት ኮሌጆች እና በአንድ ትምህርት ቤት ስር የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች በ2015 የት/መን #በኤክስቴንሽን መርህ ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመጀመሪያ ዲግሪ በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ማስተማር ይፈልጋል::

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ArbaMinchUniversity

የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

በ2014 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቅበላ ቀን #የካቲት_29/2015 ዓ/ም፣ የምዝገባ ቀን #የካቲት_30 እና #መጋቢት_01 ቀን 2015 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ስለሆነም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ወደዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡-

* የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
* ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
* የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦርጂናልና ሁለት የማይመለስ ኮፒ፣
* የፓስፖርት መጠን (Passport Size) የሆነ አራት ጉርድ ፎቶ፣
* አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ እንዲሁም
* ኮቪድ-19ን መከላከል የሚያስችል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል

የምደባ ቦታ
👉 ዓባያ ካምፓስ የተመደባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ (ዓባያ ግቢ)፣

👉 ጫሞ ካምፓስ የተመደባችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣

👉ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እና የአቅም ማሻሻያ ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳስባለን።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
   
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#OdabultumUniversity

ማስታወቂያ: ለአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#በሪሜዲያል_ፕሮግራም ወደ ወለጋ ዩንቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ #የሪሜዲያል (#Remedial) #ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን መጋቢት 7 እና 8/ 2015 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።


ምደባ 👇
1. በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባቡ ሁሉም ተማሪዎች ነቀምቴ ካምፓስ ያመለክታሉ።
2. በማህበራዊ ሳይንስ ሰማችሁ በፊደል ተራ (እንግሊዝኛ) #ከM_Z የሚጀምር ተማሪዎች ነቀምቴ ካምፓስ ታመለክታላችሁ።
3. በማህበራዊ ሳይንስ ሰማችሁ በፊደል ተራ (እንግሊዝኛ) #ከA_L የሚጀምር ተማሪዎች ጊምቢ ካምፓስ ታመለክታላችሁ።


ምንጭ፡ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Point!

© ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት (ፊደል ፖስት)

@NATIONALEXAMSRESULT
የካራማራ ድል !

የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ/ም የሱማሊያን ዚያድባሬ ጦር ለመመከት በካራማራ ጀግኖች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የህይወት መሰዋዕትነት ከፍለው ወራሪውን ጦር ከሀገር ያባረሩበትና የሀገራቸውን ሰንደቅ ያውለበለቡበት ቀን ነው።

ዘንድሮ ይህ ድል 45ኛ አመት ሞልቶታል ቀኑም እየታሰበ ነው።

ከጦርነቱ በፊት ለረጅም ጊዜ የሶማሊያ ጦር በሶቪዬት ኅብረት ይደገፍ ነበር። የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ ከአሜሪካ ጋር ወዳጅነት ነበረው። በወቅቱ አሜሪካ እና የሶቪየት ህብረት በቀዝቃዛ ጦርነት ውስጥ ነበሩ።

በቅድሚያ በሶቪየት ህብረት ከፍተኛ ድጋፍ የመጣው የዚአድባሪ ጦር የእናት ሀገር ጥሪ እያለ በተሰበሰበው የኢትዮጵያ ጦረኛ ካራማራ ላይ ድባቅ ተመትቶ ወደ መጣበት ተመልሶል፡፡

በጦርነቱ መጀመሪያ ሶማሊያን ስትደግፍ የነበረችው  ሶቪየት ህብረት ወደ ኢትዮጵያ አዘንብላ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ እገዛ አድርጋለች ፤ አሜሪካ ደግሞ ወደ ሶማሊያ ፊቷን አዙራለች።

በጦርነቱ ኩባ፣ ሰሜን ኮሪያ፣ የመንና ምሥራቅ ጀርመንን ጨምሮ ሌሎች አገራት አጋርነታቸውን ለኢትዮጵያ አሳይተዋል።

ከ16 ሺ በላይ የኩባ ወታደሮች በውጊያው እንደተሳተፉ መዛግብት ያሳያሉ። ደቡብ የመንም ጦሯን ለኢትዮጵያ አሰልፋ ነበር።

በተለያየ የፖለቲካ የትግል ሁኔታ፣ በተለያየ ቅራኔ ውስጥ የነበሩ የኢትዮጵያ ሀይሎች ሁሉ ስለ ሀገር አንድ ሆነው የዚያድባሬን ጦር የመከቱበት የካራማራ ጦርነት የኢትዮጵያ አንድነት ዳግም በጉልህ የታየበት ስለመሆኑ ይነገርለታል፡፡

በየአመቱ የካቲት 26 ቀን የሚታሰበው የ " ካራማራ ድል " ዘንድሮም ለ45ኛ ጊዜ እየታሰበ ይገኛል፡፡

መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ያገኙትን መረጃ እናጋራቹህ👇

1. ጥያቄ፡- የመዉጫ ፈተናው የሚሰጠዉ ከምርቃት ቧላነዉ ወይስ በፊት?

፨መልስ፡- የመውጫ ፈተና አንድ ተመራቂ ተማሪ ከመመረቁ በፊት በትምህርት ህግ ማሟላት ያለበት መስፈርት ሰለሆነ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ከ ምርቃት አስቀድሞነዉ፡፡

2.ጥያቄ፡- ፈተናው በኦንላይንነዉ ወይስ ወረቀት?

፨መልስ፡- ፈተናው የሚሰጠዉ ኦንላይንነዉ። ሁሉም ጥያቄዎች ምርጫ ብቻ ናቸው።የሒሳብ ጥያቄዎችም ስለሚኖሩ ተማሪዎች ወረቀት እና ኢስክሪፕቶ ይዞ ይገባሉ።

3.ጥያቄ: - ፈተናዉ የሚሰጥብት በቋሚነት መቼነዉ?

፨መልስ፡- ከ ሰኔ 20 እስከ ሐምሌ 20 ባሌ ጊዜ ዉስጥ ይሰጣል

4.ጥያቄ፡ ስለ ሞጁል የተነሳ ጥያቄ

፨መልስ፡-የተለያዬ ሞጁል ሆኔ የሚለዉ ተማሪዉ ጊዜዉን ሰያባክን በዲፐርትመንት በኩል በሰነድ መልክ የተላከለትን (Core Competencies) ላይ ተመርኩዞ ተጨማሪ የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የሚሰጡ ቲቶሪያሎችን በመከተታል ለፈተናዉ መዘጋጀት ይችላል ፡፡

5 ጥያቄ፡- በፈተና ወቅት የሚሰጠዉ ሰዓት አጠቃቀሙ ምን ይመስላል የሚላዉ ነዉ፡፡

፨መልስ፡- ለዚህ ፈተና አዲስ ሶፍትዌር ተፈብርኮ ተዘጋጅቷአል ለዚሁ አላማ ተብሎ የተዘጋጀ ማሌትነዉ።እዬ አዲስ ሶፍትዌር ለየት ሚያረገዉ ለ አንድ ጥያቄ ብቻ ሰዓት ሰጦ የሚያልፍ ሳይሆን ለአጠቃላይ ጥያቄ የተሰጠዉን ሰዓት ተፈታኙ ሚችለዉን ጥያቄዎችን እንዲሰራ ሙሉ ሰዓቱ የተሰጠዉ እስኪያልቅ ሚጠብቅ እና አስተራረሙ ደግሞ ተማሪዉ ሙሉ መዉጫ ፈተናዉን ከጨረሴ ቧላነዉ ዉጤቱን ሚያየዉ፡፡እዛዉ ይታረማል ከፋተና ክፍል ሳይወጣ የሚለዉ ወሬ ዉሸትነዉ ሁሉንም የትምህርት ፈተናዎችን ከጨረሴ ቧላ ዉጤቱን ማወቅ ሚቺለዉ፡፡

6 ጥያቄ ፦የጥያቄ ብዛት ምን ያህል ነው?

፨መልስ በ አጭሩ ለማስረዳት በአንድ ዲፓርትመንት 17 ኮርስ ለመዉጫ ፈተና የሚሰጥ ከሆነ እነኚህ 17ቱ ኮርሶች ለ 5 ግሩፕ ተከፍለው ነው ፈተናዉ ሚወጣው። ለ አንድ ግሩፕ 100 ጥያቄ ማለት ነዉ። ይህ ማለት ደግሞ ለ 5 ግሩፕ ከ 500 ይሆናል ማሌትነዉ፡፡

©የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት



የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Fake news Alert‼️
#ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ በሪሚዳል ፕሮግራም የተመደቡ ተማሪዎችን የካቲት 29-30 ጥሪ አድርጓል በሚል የዩንቨርስቲውን ሎጎ እና ማህተም በማመሳሰል የውሸት መረጃ እያሰራጩ ተመልክቻለሁ። በመሆኑም ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ጥሪ ያላደረገ በመሆኑ የተመደባችሁ ተማሪዎች በትዕግሥት እንድጠብቁ ከዩኒቨርስቲው ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።
ከውሸት መረጃ እንጠንቀቅ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አጋሮ ካምፓስ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ሊቀበል ነው ‼️


ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአጋሮ ከተማ በሚገኘው ካምፓሱ አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቆ በመጠባበቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ።

በካምፓሱ በመገኘት እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የገመገሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ እንደተናገሩት የአጋሮ ካምፓስ ከዚህ ቀደም በምሽትና በሳምንት መጨረሻ ፕሮግራሞች ትምህርት የጀመረ ሲሆን ፣ የመደበኛ ተማሪዎችን ለማስተማር ሲቀበል ይህ የመጀርያው መሆኑን ገልፀው፣ ወደ አጋሮ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎቻችን አስፈላጊውን ሁሉ አገልግሎት በብቃት ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉን አውስተዋል።

ውብ ተፈጥሮና ልምላሜ ባለው የአጋሮ ካምፓስ የተመደቡት ተማሪዎቻችን እንግዳ ተቀባይ በሆነው የአጋሮ ከተማ ህዝብ ጋር የሚኖራቸው ቆይታ እጅግ ውጤታማ ይሆናል ብለዋል። በመጭው ረቡዕና ሃሙስ (የካቲት 29 ና 30) በአጋሮ ካምፓስ የተማሪዎች አቀባበል በተመለከተ ከአጋሮ ከተማ ከንቲባ አቶ ነዚፍ መሃመድአሚን ና ሌሎች የከተማው አስተዳድር አመራሮች ጋር ውይይት ተደርጓል።

ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot