Natinael Mekonnen
7.85K subscribers
15.9K photos
1.07K videos
20 files
2.49K links
ይህ ቻናል ቴሌግራሜ hacked በተደረገበት ሳት ለግዝያዊነት የከፈትኩት ቻናል ነው ለችግር ጊዜ ይጠቅማል ተቀላቀሉ
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ከፈለጉ @NatnaelMekonnen7 በማለት መረጃዎችን ይላኩልን
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21
Telegram https://t.me/NatinaelMekonnen21
Download Telegram
እውቁ የእንግሊዝ ደራሲና ገጣሚ ፣የማንቺስተር ዩንቨርስቲ ቻንስለር እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው ለምን ሲሳይ በቢሯችን ለነበረው ቆይታ እናመሰግናለን::

የኢትዩጵያን ቱሪዝም በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ እና ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያደረጉት ጥሪን ተከትሎ ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው በመግባት ከታሪካቸው እና ከባህል መሰረታቸው ጋር እንዲተዋወቁ ብሎም አሻራቸውን እንዲያኖሩ ለማድረግ የበኩሉን አስተዋፅፆ ስለሚያደርግ እናመሰግናለን:: እንዲሁም ዛሬ ምሽት በሚኪያሄደው የBritish book award ላይ #letthelightpourin የተሰኘው መፅሀፉ በመታጨቱ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን መልካም እድል እንዲገጥመው እንመኛለን! የቱሪዝም ሚንስቴር
የኮሪደር ልማት አካል የሆነው የእግረኞች መንገድ የማስፋት ስራ በአብዛኛው አካባቢ እየተጠናቀቀ ነው።
በአፍሪካ ግዙፍ ኃይል አለን-ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ
በትጥቅ አፈታት ላይ የሚመክር ጉባኤ በመቀሌ ተጀመረ
ሕወሐት ሱዳን ድንበር ላይ ሠራዊት እንዳለው ገለጸ
ማይክ ሀመር ከአቶ ዳውድ ኢብሳ እና ፕሮፌሰር መረራ ጋር
የአዲጉደም ግድያ እና ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ወከባ
የራያ አካባቢነዋሪ በሕወሐት ታጣቂዎች ዝርፊያ እና ጥቃት እየደረሰበት ነው https://m.youtube.com/watch?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR3eFAqrC5XjrbkOdDDpSmyhqbwDiHQta2f0hlf3nCvCGcS1q9bFl2VXbiw_aem_AfvRfFZsoAvkWdH95tQ2UeJ-1HODw-vQqjohTSCNWtxLHmtF7a6JPyU3KOyXKPCF_EdED1JioIrIi5e7OOyIYbZR&v=CM31_TlSeQE&feature=youtu.be
" በዝርፊያው ለጊዜው #ተለይተው_ያልታወቁ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ተወስደዋል " - የወልቂጤ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ፅህፈት ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ዝርፊያ እንደተፈጸመበት ተነግሯል።

በፖሊስ ጣቢያው ላይ ዝረፊያ የተፈፀመው ሰኞ ለሊት 7፡40 ገደማ ነው።

" በዝርፊያው ለጊዜው ተለይተው ያልታወቁ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ከፖሊስ ጣቢያው ተወስደዋል " ሲል የከተማው ሰላምና ፀጥታ ፅ / ቤት አሳውቋል።

በተጨማሪም ከጣቢያው ተዘርፎ የነበረ ፓትሮል መኪና መንገድ ላይ መገኘቱን አመልክቷል።

ፖሊስ ጣቢያው ታሽጎ የማጣራት ሂደት እየተከናወነ እንደሆን ገልጿል።

ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ነው።
አስደናቂው አርቶ ፍል ውሃ (ሀላባ)

አርቶ ፍል ውሃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ቁሊቶ በ10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እጅግ በርካታ ሰዎች ወደ አካባቢው እየመጡ በባህላዊ ህክምና መንገድ እንፋሎቱን በመታጠንና በሙቅ ውሀው በመታጠብ ለፈውስነት የሚገለገሉበት ይህ አስደናቂ መስህብ እጅግ ከፍተኛ በሆነው የሙቀት መጠኑ የአካቢው ነዋሪዎችና ሌሎችም ጎብኝዎች የተለያዩ ሰብሎችን ማለትም... የበቆሎ እሸት ፣ ድንችና የተለያዩ የጥራጥሬ ሰብሎችን በማብሰል የሚመገቡብት ማራኪ ስፍራ ሲሆን ሻይና ቡናንም ቢፈለጉ እዛው እረፍት እያደረጉ በማንቆርቆሪያ የፈላውን ውሃ ብቻ በመቅዳት የተፈጨ ቡና ወይም ሻይ ቅጠልና ስኳር በመጨመር አፍልተው መጠጣት የሚችሉበት ድንቅ ስፍራ ነው።

የአርቶ ፍል ውሃ በውስጣዊ እምቅ ሀይሉና በተፈጥሮአዊ ይዘቱ በመታገዝ ወደ ላይ ከ9 እስከ 12 ሜትር ከፍታ ሲዘል ለሚመለከተው ሰው በእጅጉን አስደሳች ስሜትን የሚፈጥር ከመሆኑም ባለፈ ተፈጥሮ ምን ያህል ሚስጥራዊና ድንቅ መሆኑዋን የምንመለከትበት አስደናቂ ስፍራ ነው ።
በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት #ለሶስተኛ ግዜ በመቐለ ከተማ ተካሄደ

በብልፅግና ፓርቲ እና በሕወሃት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፓለቲካዊ ውይይት ለሶስተኛ ግዜ በመቐለ ከተማ በዛሬው ዕለት ግንቦት 7/2016 ተካሂዷል::

በውይይቱም ቀደም ሲል የተደረሰውን የፓርቲ ለፓርቲ የግንኙነት መርሆዎች በማስታወስና የተጀመረውን ዋና ዋና አጀንዳዎች የመለየት ሂደት በማጠናቀቅ በአጀንዳዎቹ ቅደም ተከተል ላይ ከመከሩ በኃላ የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል::

በመጀመርያ አጀንዳነት የተለየውን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ ጋር ተያይዞ በዝርዝር ውይይት በማድረግ ሁለቱም ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ በጋራ በቁርጠኝነት ለመስራት በመስማማት ፤ በመጨረሻም :-

1. በቅርቡ በራያ የተፈጠረውን የግጭት ክስተት በተመለከተ በዝርዝር ውይይት በማካሄድ፣ ክስተቱ መፈጠር ያልነበረበትና ከጀመርነው ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ሂደት ጋር የሚቃረን እንደሆነ መግባባት ላይ ደርሰዋል::

2. ማናቸውንም ጉዳዮች በሰላማዊ መንገድና በውይይት እየፈቱ ለመሄድ ሁለቱም አካላት የበኩላቸውን ፓለቲካዊ ድርሻ ለመወጣትና በቁርጠኝነት ለመስራት ተስማምተዋል:: በተያያዘም የሚኖሩ የኮሙዩኒኬሽን ስራዎች የሰላም ሂደቱን የሚደግፉ እና ግጭት ቀስቃሽ ከሆኑ ንግግሮችና ይዘቶች የተቆጠቡ እንዲሆኑ መግባባት ላይ ደርሰዋል ::

3. ማናቸውንም ግጭት የሚፈጥሩ አዝማምያዎች በጋራ ለመከላከል እና ከተፈጠሩም በፍጥነት ለመቆጣጠር ተስማምተዋል::
4. የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ወደ መሬት ለማውረድ እየተሰሩ ላሉ ስራዎች ስኬት ምቹ ፓለቲካዊ ሁኔታ ለመፍጠር ሁለቱም ፓርቲዎች ኃላፊነታቸውን ለመወጣት መስማማት ላይ ደርሰዋል::

በቀጣይም በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት በመስማማት የእለቱን ውይይት አጠናቋል::
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)?
👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው።
👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል።
📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን?
👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።
    1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና
   👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ
A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።
   2) መያዝ (squeeze  method)
   👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ
4 ጊዜ መደጋገም ።
   3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)
    4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise )

B) ማማከር (Counciling)
የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ።
C) የመድሀኒት ህክምና
የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም
   A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት
   B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)
  C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ።
📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210

ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ
https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጥይት ተመቱ፡፡

የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በተተኮሰባቸው ጥይት ቆስለው ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተሰምቷል፡፡

ዛሬ ከሰአት በኋላ በሀንድሎቫ ከተማ በተተኮሰባቸው ጥይት ጠቅላይ ሚኒስትሩ መቁሰላቸውን የስሎቫኪያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ከጥቃቱ ጋ በተያያዘ አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉንም የሀገሪቱ የዜና ምንጮች ገልጸዋል፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአማራ ክልል በውጊያ ላይ የሚገኙ የፋኖ ኃይሎች “ውይይትን አልቀበልም ማለታቸው ለራሳቸውም እንደማይጠቅማቸው” በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ ተናገሩ። ከፌደራል መንግስት ጋር በታንዛንያ የሰላም ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ተዋጊዎች “በድርድር ተስፋ ሳይቆርጡ፣ መተማመንን ለመገንባት ጥረት” እንዲያደርጉም አምባሳደሩ አሳስበዋል።

ማሲንጋ ይህን የተናገሩት፤ አሜሪካ ኢትዮጵያን በተመለከተ የምትከተለውን ፖሊሲ አስመልክቶ ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 7፤ 2016 ባስተላለፉት መልዕክት ነው። አምባሳደሩ የፖሊሲ መልዕክታቸውን በአዲስ አበባ መርካቶ አካባቢ በሚገኘው የቀድሞ የአሜሪካን ግቢ ይፋ ባደረጉበት ወቅት፤ የአሜሪካ አፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመርን ጨምሮ ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የአሜሪካው አምባሳደር በዚሁ ንግግራቸው፤ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በትግራይ ላይ ላሉ ተዋጊ ኃይሎች ጥሪ አስተላልፈዋል።