ASHED
358 subscribers
237 photos
11 videos
4 files
86 links
We develop a Telegram bot 4 channels.
Dm on @yemon_self.

HOLD/BUY & SELL your ASHED through:
- Payment
- Questions
- Invitations

Check ur ASHED at @urASHEDbot when its running(we announce it).
For any @yemon_self.
  
Download Telegram
ASHED
Photo
እዴ ቆይ ቴሌግራም አካውንቴን በሉኝ እንዴ🤯

እንደዛ ካልሆነ ቦቱን እንዴት ሊቀይሩት ቻሉ?
ASHED
Photo
ለማንኛውም ወደ ቦቱ ገብታቹ ምንም አይነት ሊንክ እንዳትነኩ❗️
👍31
የASHED ቦትን ማን እንደቀየረው አሁን ግልፅ ይመስለኛል!

Perplexity:- Ai chat bot ነው እንዲሁም image Generate ያረጋል(ይሄ Fresh ሌባ ከሃዲ😒)
Dirty Ai tool🙂

ሌባው Perplexity bot ይሄ ነው👉 @askplexbot ምትጠቀሙት ካላቹ ተጠንቀቁ❗️

ግን ይሄ ቦት የPerplexity Company አይመስለኝም
ASHED
Voice message
ASHED ቦት ተመልሷል🙌
🔥21
Me: Mid-level Backend Developer ለመሆን ለሳምንታት Backend App ሰርተህ ዘና ለማለት  ከቤት ስትወጣ...

Peoples: አተ ይሄ ልጅ ሾቋል Dr**g ጀመረ እንዴ👀

Me: 🫩🫣
😁5
Connects ይሰብስብልኝ ብዬ የከፈትኩት የUpwork Account ዛሬ ሳየው 80 Connects ይለኛል😉

Thank U Upwork
እውነቱን ለመናገር😊 የጠፋሁት በFullstack እና በBackend Developer Job Hunting(ስራ ፍለጋ🤧) ላይ ስለሆንኩ ነው።

እናም ስለ FullStack ያለቀኩት 12 ተፈታኞችም ጥናት ላይ ስለምትሆኑ እንዲሁም ሌሎቻቹ ተፈትናቹ ስጨርሱ አብረን እናያለን(ተፈትናቹ እዴ ግን?🤔)
Pc ያለው በPcው,
Pc የሌለው በMobile Fullstack Web development አብረን እንጀምራለን😌

በMobile ትንሽ ምቾት የለውም ግን መማር ይቻላል

እስከዛው ስለFullstack ቀለል ያሉ ሐሳቦችን በVoice, በVideoና በPhoto እንለቃለን።
ሰላም ጋይስ! Full-Stackኩን ከFrontend ብንጀምር የተሻለ ነው! በስልካችን ነው ደሞ! ይቺን 2ወር ቢያንስ መሠረታዊ ሚባሉትን እንወቅ! ዝግጁ ከሆናቹ አሳውቁን!
Anonymous Poll
80%
ዝግጁ ነኝ
20%
አልተዘጋጀሁም
https://t.me/durov/435
He said exactly what I believe, but I think he forgot about faith🤗

Skill + Faith = Expectation?
For more clarity
1
ስለ Frontend Video የት ልልቀቅላችሁ?
Anonymous Poll
25%
YouTube ላይ
17%
TikTok ላይ
58%
Telegram ላይ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስለ Frontend ከመለቀቁ በፊት ስለ Internet ይሄን ብታዩት አሪፍ ነው ግልፅ እንዲሆንላቹ(ለጀማሪ)።

በአማርኛ ነው



YouTube ላይ ማየት ለምትፈልጉ link👇
https://youtu.be/I7IchkA2cvo?feature=shared
1😁1