MWU MUSLIM STUDENT
1.1K subscribers
440 photos
12 videos
20 files
97 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን መምህሬ እያለ የሚከተለው ብዙ መንጋ'ኮ ነው ያለው።


እያዬነው አበደ'ኮ!
❤3👍3👎1🤣1
🎓 ሪከርድ ሰባሪው የአፋር ኩራት! 🎓

ትናንት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የግቢው የምረቃ ታሪክ የተቀየረበት ቀን ነው። ወጣቱ (አደም ናስር ካደር )Adem Nasir Kedir በከፍተኛ ትጋት እና ብልህነት በሁሉም የትምህርት አይነቶች ማለት ይቻላል 53 A+ በማምጣት ስሙን በወርቅ ቀለም ጽፏል።

ይህ ውጤት ለሌሎች ተማሪዎች ትልቅ ተነሳሽነት የሚፈጥር ነው። አደም ናስር - እንኳን ደስ አለህ! ብሩህ ተስፋ ይሁንልህ። 👏✨🏆 የአደም ናስር ካድር የድል ጉዞ እና የሽልማቶች ስብስብ
አደም ናስር በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ5 ዓመት ቆይታው በወሰዳቸው 53 ኮርሶች ሁሉ A+ በማምጣት እና በሁሉም ትምህርቶች 90% በላይ ውጤት በማስመዝገብ የሚከተሉትን 4 ታላላቅ ሽልማቶች ተቀብሏል፡

ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛው የክብር ሽልማት የሆነው ዋንጫ (University-wide Trophy)።

ከአፋር ክልል (አርብቶ አደር ክልል)፡ ለክልሉ ኩራት በመሆኑ የተበረከተለት ልዩ ሜዳሊያ።

ከኮሌጅ (College Level)፡ በኮሌጁ ከፍተኛ ውጤት ላመጣ ተማሪ የሚሰጥ ሜዳሊያ።

ከክፍለ ትምህርት (Department Level)፡ በኢዱኬሽናል ፕላኒንግና ማኔጅመንት ዘርፍ ላሳየው ልዩ ብቃት የተሰጠ እውቅና።
❤11👍2😁1
As wr wb Hey mashallah for the first time long video that take 1 hr s posted on this channel Alhamdulillah if you support us by your voice we will be among those biggest channel that distribute the word of glory Allah on the world make sure you share for your friends and invite them to this channel

From media structure.@Mwumsj.
❤21👍2
Enjoy it family the hottest Muhadara with lady's at MWUMSJ
❤3🥰1
The Best opinion on jamea by ladies Amir let's watch and share for your friends don't forget to subscribe and hit the like button fam As wr wb
❤5
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
كل عام وأنتم بخير🌻🌸
تقبل الله منا ومنكم صالح أعمال
❤️ عيد مبارك 🌺

Assalamualaikum wrahmatullah wabarakaatuh
#Barattota Muslimaa university keenya, Akkasuma hawaasa Muslimaa Addunyaa hundi
Ayyaana, Eid Al-Adahaa kan bara 1447 baga Nagahaan Geettan 💫🌟

ያዩኒቨርስቲያችን ሙስሊም ተማሪዎች እንዲሁም ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1447ኝ ዒድ አል-አደሃ በዓል አደረሳቹሁ
በዓሉ የስላም እና የደስታ ይሁንልን።

🌼🌺ዒድ ሙባረክ🌟🌷
❤16🥰2