መዝሙር ዘፈለገ ጽድቅ
292 subscribers
125 photos
7 videos
63 files
14 links
ይሄ የምሥራቀ ፀሐይ ቅ/ገ/ቅ/አ/ወአ/አ ቤ/ክ ፈለገ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት የመዝሙር ማጥኛ ገጽ ነው።
Download Telegram
ለሁሉም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እና ለአካባቢው ወጣቶች፣

የአባታችን ሊቀ አበው አባ አየሁ ብርሃን ድንገተኛ ዜና ዕረፍት መሰማቱን ተከትሎ ሌሊቱን በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በደብራችን ታላላቅ አባቶች፣ ካህናት፣ ዲያቆናት እየተመራ ሥርዓተ ማኅሌቱ፣ ሥርዓተ ፍትሐቱ የሚደረግ ሲሆን ነገ ማክሰኞ ሰኔ 2 ከማለዳ 2:00 ጀምሮ በቅዱስ ገብርኤል ቅጥር ጊቢ (አውደ ምሕረት) የሽኝት እና የጸሎት መርኃግብር ይካሄዳል።

ስለዚህም ሁሉችንም የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ልብሰ ሰብሐት በመልበስ ይሄን መርኃግብር እንድንሳተፍ ፣ ከሊቃውንት አባቶች እና ካህናት ጋር ለነፍሳቸው ዕረፍት በጋራ እንድንጸልይ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።

እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርልን።

ማሳሰቢያ
የቀብር ሰዓት ከቅዳሴ በኋላ 8፡00 ላይ ይፈፀማል።
4
13 ዓመት የፈጀው የለቡ ቅ/ገብርኤል ህንጻ ቤ/ክ ለማጠናቀቅ መርሃ ግብር ተዘጋጀ።

ስለሆነም ከደብሩ በመጣ አስገዳጅ ዉሳኔ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በዕለቱ መዝሙር እንዲያቀርቡ የሚል ነዉ ።

ዘማርያን መምህራን አባቶች ካህናት ዩቱበሮች ቲክቶከሮች አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በ intercontinental hotel ቅዳሜ ሰኔ 27 እና 28 ከ ቀኑ 9 :00 እስከ ሌሊት አዳርን ጨምሮ በ live stream ለቅዱስ ገብርኤል ህንጻ ማሰሪያ ታሪካዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይካሄዳል።

በመሆኑም 24 አባላት ለዝማሬ አገልግሎት መገኘት አለበት ስለተባለ ለፕሮግራሙ የሚሆን መዝሙር እንድናጠና ከነገ ረቡዕ ጀምሮ 12:00 ተገኝተን እንድናጠና በልዑል እግዚአብሔር ስም መልክታችንን እናስተላልፉለን።

መልካም ቀን ይሁንልን

መዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል
4
1 ሊቀ መላእክት /፫/
አድኅነነ/፫/ ሊቀ መላእክት/፪/
2 ኢየኀድጋ ወኢየኀድጋ እግዚአብሔር /፪/
አኸ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ /፬/ (ለመካንነ ምሥራቀ ፀሐይ /፬/)
3 ኖላዊነ ኄር /፮/
ሐውጸነ/፫/ ሊቀ መላእክት /፪/
4 ዝንቱ ኩሉ ኮነ /፪/ በምሥራቀ ፀሐይ /፪/
በፈቃደ /፬/ እግዚአብሔር /፪/
5 አብሠራ ገብርኤል ወይቤላ ለማርያም /፪/
ዲበ መንበረ ዳዊት ትጸንዕ መንግሥቱ /፪/
6 ኦ ገብርኤል መልአክ ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ /፪/
አእሚርየ/፪/ በእንተዝ ኀሠሥኩ ኪያከ /፪/
7 ገብርኤል መጽአ ይርድአነ ወያድኅነነ /፪/
ተፈኒዎ/፪/ እምአርያም/፪/ መጽአ ይርድአነ /፪/
8 አኸ ማርያምሰ አኸ እንተ በምድር /፪/
አኸ በሰማያት ታንሶሱ በሰማያት /፪/
9 ባርከነ ሚካኤል ወቀድሰነ ገብርኤል /፪/
እምነ ኩሎሙ ሊቃነ መላእክት /፪/
10  ሰላመከ ሀበነ ንጸውዕ ስመከ /፪/
አኸ ኖላዊነ ሊቀ መላእክት /፬/
11 ለዛቲ ቤት ሐነፃ ወልድ /፪/
ወፈጸማ መንፈስ ቅዱስ /፬/
12 ሀበነ እግዚኦ /፬/
አዕምሮ/፪/ ሀበነ እግዚኦ /፬/
13 አስምዐኒ አኸ በብሂለ ኦሆ/፪/
በብሂለ ኦሆ/፬/ አስምዐኒ/፪/
14 አንቲ ዘበአማን ማርያም ድንግል /፪/
እመ ብርሃን ወእመ ሕይወት /፬/
በእውነት አንቺ ነሽ ድንግል ማርያም /፪/
የብርሃን እና የሕይወት እናት /፬/
15 እንደ ወይን /፪/ እንደ ዘለላ /፪/
ስምሽ የጣፈጠ ታምርሽ የጎላ /፪/ የጎላ
ቅድስት አርሴማ /፪/
16 አርሴማ /፫/ ቅድስት /፪/
ካንገቷ ፈሰሰ ማርና ወተት ደምም እና ውኃ ፍፁም በእውነት /፪/
17 ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነፃ /፪/
"እምነ ፀሐይ"/፪/ ይበርህ ገጻ /፬/
18 ንጉሥ ውእቱ ንጉሠ ሰላም /፪/
አምላክነ /፪/ መድኃኔዓለም /፪/
ንግሥት ይእቲ ንግሥተ ሰላም /፪/
ማርያም /፪/ ኪዳነ ምሕረት /፪/
ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር /፪/
ገብርኤል /፪/ ሊቀ መላእክት /፪/
19 ሐነጽዋ ለቤተክርስቲያን ወሣረርዋ
በመንፈስ ቅዱስ /፪/
እንተ ተሐንጸት በእደ ካህናት
ወተቀደሰት በአፈ ጳጳሳት ወተጠምቀት
በማይ ዘውኅዘ እምገቦሁ አመ
ሕማማቲሁ /፪/
ሰላም እንዴት ናችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች

ልብሰ ስብሐት ያልመለሳችሁ አባላት ነገ የመጨረሻ ቀን ነው በእግዚአብሔር ስም መልሱ 🙏

የእመብርሐን ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
👍2💯21