мυѕтєfα иσтєѕ📝
1.06K subscribers
109 photos
26 videos
37 links
وَدَاعِيًا إِلَى اللَّهِ بِإِذْنِهِ وَسِرَاجًا مُّنِيرًا
ወደ አላህም በፈቃዱ ጠሪ፣ አብሪ ብርሃንም (አድርገን ላክንህ)፡፡[33:45]

ዋናው ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Apologetics
Download Telegram
~

😡 የምንፓስተውን በዝምታ እያነበባቹ

ላይክ 💖💘 የማትሰጡ ሰዎች ወይ

አስነጥሱ ወይም አስሉ ብቻ የሆነ ነገር

አድርጉ... ደህንነታቹ ሰላሳሰበን ነው 😁
😁28🤣76🔥1
.     𝙼ҽɾℓỉɳ

የትም ያልተነበበ ምርጥ ኢስላሚክ
ታሪክ ሊጀመር ነው

ይሄ ፓስት 50 ሲደርስ
ይጀመራል
52😁6👎2
мυѕтєfα иσтєѕ📝
.     𝙼ҽɾℓỉɳ የትም ያልተነበበ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ሊጀመር ነው ይሄ ፓስት 50 ሲደርስ ይጀመራል
.                 ╔═══ ೋ 𔘓 ೋ  ═══╗
                                𝙼ҽɾℓỉɳ
ፀሐፊ  « አፍናን ሩማን »
                  ╚═══ ೋ 𔘓 ೋ ═══╝

.                       ━─━─  𓍯  ─━─━
                             ραɾƚ    0:01
                        ━─━─  𓍯  ━─━─

በመስኮት ውስጥ አልፎ የሚመጣው ንፋስ የሆነ የተለየ ስሜት አለው ውስጥን ያድሳል የለበስኩት ሱፍ ትንሽ ጭንቀትን ፈጥሮብኛል ብዙን ጊዜ ሰው የሚበዛበት ቦታ መገኘት አልወድም
« ምን እያሰብክ ነው ተመሰጥክ እኮ » ፊት ለፊቴ ስለነበረ ሁኔታዬ ገብቶቷል
« አንተ ብቻ ብትገኝ በቂ ነበረ » አልኩት አይኖቼን ከ መስታወት መስታወቱ  ላይ ሳልነቅል
« የአንተም መገኘት አስፈላጊ ነው »
ዝግጅቱ ከሚካሄድበት ትልቅ ባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል ደረስን ከመግቢያው ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ አሸብርቋል በግራ እና በቀኝ ለእንግዶች አበባ የሚሰጡ እና አቀባበል የሚያደርጉ አስተናጋጆች ሞልተዋል ከሊሞዚኑ ተከታትለን ወረድን እሱ ከፊት ቀደም ብሎ ሀሉንም ሰላም እያለ አለፈ  እኔም ብዙም ትኩረት ሳልሰጥ ፈጠን ፈጠን ብዬ ወደ ውስጥ ገባው ከዃላው ዝግጅቱ  እየተካሄደ ነበር   ወደ ተዘጋጀልን vip ቦታ ሂደን ቁጭ አልን በእኛ በተቀመጥንበት ረድፍ የድርጅቱ የቦርድ አመራሮች እና ትልልቅ የቢዝነስ ሰዎች ነበሩ የተቀመጡት 
« ምን ያህል ሰአት ይቀረናል ዝግጅቱ ሊጠናቀቅ » አልኩት ወደ ጆሮው ጠጋ ብዬ
« may be ሊያልቅ ነው አርፍደን ነው የመጣ ነው »


« ውድ እና ክብሯን እንግዶቻችን በዛሬው እለት እንደሚታወቀው የድርጅታችንን 20 አመት በማክበር ላይ እንገኛለን በነዚህ 20 አመታት ውስጥ ብዙ up  and down አስተናግደናል ቢሆንም አሁን በከተማችን ውስጥ አሉ ከሚባሉ የከተማችን ትርፋማ ሆስፒታሎች ግንባር ቀደምነትን ይዘናል  እንኳን ደስ አላችሁ  ለማለት እወዳለሁ በዚህች የተለየች ቀን ለነዚህ ስኬታማ አመታት ከፍተኛ ድርሻ የተወጡት  የዚህ ድርጅት ማናጀር እና መስራች የሆኑት  ዶክተር ዛቪያር አይላር በመካከላችን ይገኛሉ የፕሮግራሙን መዝጊያ ንግግር እንዲያደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ እኔ ከወዲሁ ልስናበታችሁ መልካም ምሽት »
በጩኸት እና በጭብጨባ አዳራሹን አስተጋቡት

ከተቀመጥኩበት ቦታ ብድግ አልኩ እና ወደ መድረኩ ተራመድኩ  « እሱ ነው ..እሱ ነው » የሚሉ የሰዎች ሹክሹክታ ይሰማኛል መድረኩ ላይ ወጥቼ ማይክራፎኑን ተቀበልኩ ።

🎤 «  ብዙም ንግግር አልችልም ግን ግብዣችንን አቅብራችሁ ለተገኛችሁ ሁሉ ከልብ ትልቅ ክብር  አለኝ  ጥሩ ጊዜ እንደምታሳልፉ አልጠራጠርም » ለመድረክ መሪው ማይክራፎኑን መልሼ ከመድረኩ ወረድኩ እና ወንበሬ ላይ ተቀመጥኩኝ ።
« ምን ታየኛለህ እንደዚህ አይነት ነገሮች እንደማይመቹኝ ታውቃለህ » አልኩት አስተያየቱ ገርሞኝ
« የትናገርከውን መልሰህ ብትሰማው እራስህን ትታዘበዋለህ ለማንኛውም
እኔ ልሄድ ነው »
መልስ አልሰጠውትም ከጠረንጴዛው ላይ የመኪና ቁልፉን ይዞ ተነሳ
14🥰3👏2
አባት ብቻ ነው አባ ተብሎ ሚጠራው

    አድቡ ሴቶች😁
🤣13👍8😁1
ልባቹ የሚመኘውን ሰው
አላህ በሀላል ይስጣቹ


አቦ አሚን በሉ እስኪ🤗
8🥰3
ሳይጋቡ በፊት


🧑‍🦱ሄለው አሰላሙ አለይኩም ሀቢብቲ አለሽልኛ

🧕 አልሀምዱሊላህ ሀቢቢ አለሁልህ አንተስ እንዴት ነህ

🧑‍🦱 ካንቺ ናፍቆት ውጪ ደህና ነኝ🤓

🧕 ሀቢቢ ታገስ አሺ በቅርቡ ያንተ እሆናለሁ

🧑‍🦱 ምን እንደምናፍቅ ታውቂያለሽ

🧕

🧑‍🦱 አንቺን የግሌ የማረግበት የሰርጋችንን ቀን

🧕 🥰 እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው

🧑‍🦱 ምን እየሰራሽ ነው

🧕 አየበላሁ ነው ላጉርስህ ባየር

🧑‍🦱 አው እስኪ ሙያሽ ይታይ

🧕 ኣኣ ይኸው እና እንዴት ነው ሙያዬ

🧑‍🦱 ጣት አይደል የሚያስቆረጥመው🥸

🧕 ስታገባኝ ደግሞ ይበልጥ ትቆረጥማለህ😌

🧑‍🦱 ቀላል በቃ ውዴ ትን እንዳይልሽ ቀስ ብለሽ ቢ እስከምንገናኝ ትናፍቂኛለሽ ቻው🥹

🧕 ቻው ደና እደር 😘

ከተጋቡ ቡሀላ

🧕 ሄለው

🧑‍🦱 እ አቤት ምን ፈለግሽ 🤨

🧕 ባቢ ዝም በል በቃ ልጇን አያባበለች የጤፍ ብር እንዳትረሳ ስኳርና የልጁ ዳይፐርም አንዳትረሳ

🧑‍🦱 ቆይ ሎተሪ ደረሰው አሉሽ እንዴ ይኸውላ ነገር ባንዴ ምታዢኝ ለነገሩ አንቺ ምን አለብሽ ተዘፍዝፈሽ አየዋልሽ የማመጣውን እንደ መጋዣ መወተፍ ነው ስራሽ ብሩን እንዴት ደም ተፍቼ እንደማመጣው እኔ ነኝ የማውቀው

🧕 ለኔኮ አይደለም ለልጃችንና  ለቤታችን እኮ ነው የጠየኩህ 😞

🧑‍🦱 ኡፍ ለጭቅጭቅ ነው እንዴ የደወልሽው ለማንኛውም እራት ምንድነው

🧕 እእ ሽሮ ነው

🧑‍🦱 በቃ ቤቱን በጊዜ ቆላልፊ አልመጣም ጓደኛዬ ጋር ነው የማድረው

🧕 ለምን🥺

🧑‍🦱 በቃ ነጋጠባ መጨቃጨቅ ነው ምታውቂው መልክሽን አይተሽዋል ያለቀ መጥረጊያ እኮ ነው የምትመስይው 😑

🧕እስካገባሽ ጨነቀኝ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ምትለው ለወረት ነበር ሄለው ሄለው😓🫠


.🫩
😁15👍32👏1
мυѕтєfα иσтєѕ📝
.                 ╔═══ ೋ 𔘓 ೋ  ═══╗                                 𝙼ҽɾℓỉɳ ፀሐፊ  « አፍናን ሩማን »                   ╚═══ ೋ 𔘓 ೋ ═══╝ .                       ━─━─  𓍯  ─━─━                              ραɾƚ    0:01                         ━─━─ …
ከክፍል 1 የቀጠለ👇👇👇

  « ምነው ዛሬ የቸኮልሽ ትመስያለሽ » አለችኝ ሁኔታዬን አይታ
« አልቸኮልኩም ግን ዛሬ አያልቅም እንዴ ፕሮግራሙ ከለሊቱ 6:00 ሆነ እኮ እስከ ስንት ሰአት ልንቆይ ነው ቆይ » የእጅ ስአቴን በተደጋጋሚ እያየው
« ያነጋሉ እንግዶች እስካልጨረሱ ድረስ መውጣት አንችልም አመታዊ በአል ነው ደሞ ሳልነግርሽ ቅድም የገባውን ሰው አይተሽዋል ?»
«  ሊሞዚን ውስጥ የነበረውን ከሆነ አላየሁትም መኪናውን ብቻ ነው ያየሁት ባክሽ ማነው ግን ?»
« ታዋቂው ዶክተር ዛቪያር አይላር  ነበር የምር በጣም ወጣት ነው በዛላይ አቋሙ ውበቱ ልነግርሽ አልችልም ምን አልባት ሲወጣ ታይዋለሽ » አለችኝ
« ለእንደዚህ አይነት ነገር ግድ እንደሌለኝ ታውቂያለሽ አሁን እኔ ቤቴ አልጋዬ ነው የናፈቀኝ  » አልኳት እና ወደ ውስጥ ጥያት ገባሁ እንግዳ ማረፊያው ላይ ተቀመጥኩኝ  የሰዎቹ ጫጫታ የሙዚቃ ባንዱ ድምፅ ጋር ተደማምረው ሊያሳብዱኝ ደረሱ   ጆሮዬን በእጆቼ ጭምቅ አድርጌ ይዤ ወደ ዃላ ጋደም አልኩኝ

           ─‌──‌   ⪩⪨  ───

« ዶክተር ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል »
እጆቹን እየጨበጥኩኝ « እኔም በጣም ደስ ብሎኛል » አልኩት
« ስለ አንተ ዝና ብዙ ሰምቿለው በነገራችን ላይ የማደንቅህ ዶክተር ነህ ይሄን ሳልናገር ማለፍ አልችልም » አለኝ በፈገግታ በታጀበ አንደበት
« በጣም አመሰግናለሁ » አልኩት እና ወደ ሌሎች እንግዶች አለፍኩ ሁሉም እንድናቆታቸውን እየነገሩኝ እንዳንዶችም አበረን ፎቶ እንነሳ  እያሉ ከለሊቱ 9:00 አለፈ  ሙሉ በሙሉ  በሚባል ደረጃ እንግዶች ከሆቴሉ እየወጡ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች  እየተዝናኑ ነበረ

« በ..ጣ..ም ታምራለህ » አለችኝ እጆቿን ክንዴ ላይ አሳርፋ ከመስከሯ የተነሳ መቆም አቅቷታል በእጆቼ ደገፍ አድርጌ ወደ ወንበሩ አስጠጋዋት « አረፍ በይ እዚህ ጋር እንዳትወድቂ » አልኳት ። ጭንቅላቷን ወደ እኔ አስደገፈች « እራሴን በጣም እያዞረኝ ነው » በእጇ ጭንቅላቷን እየነካካች
« የመጀመሪያሽ ነው መጠጥ ስትጠጪ ? አልኳት » መልስ አልሰጠችኝም እራሷን ሳተች

         ─‌──‌   ⪩⪨  ───

ከእንቅልፌ ብንን ስል አከባቢው ጭር ብሏል  የእጅ ሰአቴን ሳይ 9:30 ሆኗል ድንግጥ ብዬ ከተኛውበት ተነሳው " ይሄን ሁሉ ሰአት ተኝቼ ነው " ከራሴ ጋር እያጉመተመትኩ ወደ ውስጥ ገባሁ ምንም ሰው የለም ብርጭቆዎቹ በየጠረንጴዛው ተበታትነው አሉ በመዋኛ ገንዳ ዳር የወደቀም ሰው አለ ቀስ ብዬ እየተራመድኩ ሳይ አንድ ሰውዬ ከሆነች ልጅ ላያ ላይ ሁኖ ሲታገል አየሁት በደመነፍስ ከአጠገቤ የነበረው ጠረንጴዛ ላይ ያለውን የወይን ጠርሙስ ብድግ አድርጌ በዝግታ ወደ እሱ ተራመድኩ  ጭራሽ ብድግ ብሎ ቀበቶውን ይፈታል

« አንተ ምን እያደረክ ነው ?» አልኩት  ዞር ሲል የያዝኩትን ጠርሙስ አናቱ  ላይ ሰበርኩት

┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
    ይቀጥላል  ከ50 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚
ቻናሉ➾https://t.me/mustefa_Notes
👍95🥰2
"ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ፣ መውሊድ ቢድዓ ነው።"
💯13
〽️ መ ው ሊ ድ 🚫

መ - መጤ የሆነ

ው - ውስጡ ሽርክ የሞላበት

ሊ - ሊርቁት የሚገባ

ድ - ድብን ያለ ቢድዓ ነው
9👍3🔥2🥰1👌1
አንድ አሉ ተበድሮ ሞሊድ ደግሶ  መክፈል አቀታው አሉ🤣🙈
ምን ብሎ ነሸደ..
ቦንቡ ፍቅሮ
አሀሀ
ሲፈነዳ..
አሀሀ
ላንቱ ብዬ
አሀሀ .....
ገባሁ እዳ..🕺🕺🕺 አለ አሉ🙈🤣

Copy
🤣13🥴1
ራስህን ማስደሰት ካልቻልክ ሌላውን በጥብጥ🤷‍♂️

የቀረው እናተ ጨምሩበት👇
😁10🤨4
« ሁለት ነገሮች በጣም
        ያሳዝናሉ አለን አንድ ሰው ሲናገር  »

- ጀነዛ ሆኖ እንጂ መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ እና

- በከፈኗ እንጂ እራሷን ሸፍና ያማታውቅ ሴት
👍8🔥2
የኢስላም መልእክት:
🔘የቻናል ባሌቤቶች

የንፅፅር ቻናል ባሌቤቶች እና Adminoch 🔘

🌹የንፅፅር ቻናሎችን የማስፋፋት ፕሮጀክት🌷

📕የንፅፅር Chanal ባለቤቶች፡ ቻናላችሁ ማሳደግ የምትፈልጉ በነፃ መመዝገብ ትችላላችሁ📔

Ʀᴏʏᴀʟ ᴡᴀᴠᴇ
⭐️1k+ subscribers 
⭐️2k+ subscribers 
⭐️3k+ subscribers 
⭐️4k+ subscribers 
⭐️5k+ subscribers 
⭐️10k+ subscribers 
⭐️15k+ subscribers 
⭐️20k+ subscribers 


🔈 የንፅፅር Chanal ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ!

የንፅፅር Chanal ያላቹ በዚ➾
@mustefa_1_2 ተመዝገቡ

ከ ንፅፅር Chanal ውጭ ያሉላቹ ከ 500
+ subscribers  በላይ የሆኑ እቀበላለሁ የቀረው ውስን ቦታ ነው

🔘ከንፅፅር Chanal ውጭ ያላቹ ለመመዝገብ በዚ➪
@comment1_0 🔘አናግሩኝ

ፍጠኑ ሳይሞላ💡የቀረው ውስን ቦታ ነዎ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠንቋዩም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፣ ቀብር ላይ ጠዋፍ የሚያደርጉም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፣ ሙስሊም ያልሆነዉም ወሀብዩችን ተጠንቀቁ ይላል፤ ምንድን ነዉ ይሄ ዉሀብይ የሚባላ ነዉ የሚጠጣ? ሰማን ሰማን ደከምንና ስናጣራ ያገኘነዉ...
👍8
ሁላቹሁም ስሙትና አሳባቹ ስጡኝ ቤተሰቦች አማና በዚ➾@mustefa_1_2 ማለት ነው
😢32
мυѕтєfα иσтєѕ📝
Voice message
አብዛዮቻቹ ይጀመር አላቹ ጀዛአኩመላሂ ኸይረን ባረከላሁ ፊኩም

እና እንድረስላቸው ጎዳና ሳይወጡ የቀራቸው 20 ቀን ቢሆን ነው መስከረም ላይ ትወጣላቹ ተብለዋል

ውድ እህት ወድሞቼ እኒህ አባት እናቶች ደራሽ ወገን የላቸዎም የሚጦራቸው የላቸውም በቃ እኛ የሙስሊም ልጆች ነን ያለነው።

እስካሁን ባለው ሁሉም ቁሳቁስ በመስኪድ ሳምቱ ሙሉ ነሲሀ ተደርጎ ተሰብስቦዋል አሁን የቀረው ቆርቆሮ ብቻ ነው

እና ቻሌቹ ተቀላቀሉ 1 አንድ ቆርቆሮ 1ሺ ብር ነው 60 ቆርቆሮ በቂ ነው እና እንተባበር ባረከላሁ ፊኩም

የኩፋሮች ወጥመድ ላይ ሳይወድቁ በፊት ውድና የተከበራቹ የአላህ ባሮች እንበራታ ባረከላሁ ፊኩም

ንግድ ባክ➾1000415506922 ኢማን ጀማል

አዋሽ ባክ➾014251685806600

ቴሌ ብር 0981481339

የላካቹበት ደረሰኝ በዚ➾@mustefa_1_2 ላኩልኝ
3👍1
мυѕтєfα иσтєѕ📝
አብዛዮቻቹ ይጀመር አላቹ ጀዛአኩመላሂ ኸይረን ባረከላሁ ፊኩም እና እንድረስላቸው ጎዳና ሳይወጡ የቀራቸው 20 ቀን ቢሆን ነው መስከረም ላይ ትወጣላቹ ተብለዋል ውድ እህት ወድሞቼ እኒህ አባት እናቶች ደራሽ ወገን የላቸዎም የሚጦራቸው የላቸውም በቃ እኛ የሙስሊም ልጆች ነን ያለነው። እስካሁን ባለው ሁሉም ቁሳቁስ በመስኪድ ሳምቱ ሙሉ ነሲሀ ተደርጎ ተሰብስቦዋል አሁን የቀረው ቆርቆሮ ብቻ ነው እና ቻሌቹ…
ያሳዝናል ሀቂቃ በቃ እነዚ ሰዎች እኛ እያለን በኩፍር ሀይሎች  መወሰድ አለባቸው እ

በአሁኑ ግዜ ሰዎች በስስ ጎንናቸው እየገብ ካሉበት ችግር አፆር ሰዎች ዲናቸው እየለወጡ ባሉበት እነዚ ሰዎች ደሞ እነሱ ጋም ደርሰዋል ተባለ እና ባረከላሁ ፊኩም እነበራታ ሳይወስዱብን

አዋሽ ባክ➾014251685806600

ቴሌ ብር 0981481339

የላካቹበት ደረሰኝ በዚ➾@mustefa_1_2 ላኩልኝ
😢3
ከትዳር በፊት ወደ ዝሙት ገደል የሚጎትትሽ ወንድ ድንግልናሽን ሊነጥቅ የመጣ አዳኝ እንጂ፣ ፈፅሞ ባል አይሆንሽም።

​ያለ አንዳች ርህራሄ አሁኑኑ ብሎክ አድርጊው! ከህይወትሽም ጠራርገሽ አውጪው!
👍6