በመዲናዋ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺሕ ብር ቅጣት እንደሚጣል ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ምሽት 4:00 ድረስ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የ5 ሺሕ ብር ቅጣት እንደሚጣል የከተማ አስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በደንብ ቁጥር 185/2017 በተደነገገው ደንብ መሠረት ማንኛውም የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት የትራንስፖርት አገልግሎትን መስጠት እንደሚጠበቅበት አሳውቆ ማንኛውም የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በፊት የትራንስፖርት አገልግሎትን ማቋረጥ፣ ከስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት መስጠት፣ አቆራርጦ መጫንና የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ካወጣው ሕጋዊ ታሪፍ ውጪ ሕብረተሰቡን ማስከፈል እንደማይቻል ቢሮው በጥብቅ አሳስቧል፡፡
Via @mussesolomon

ኢትዮጵያ በአህዮች ብዛት በዓለም የመጀመሪያ ደረጃን ይዛለች ።
በዓለም ላይ 50 ሚሊዮን አህዮች እንዳሉ የ2025 ሪፖርት ያመለክታል። በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን አህዮች እንደሚገኙ ተገልጿል።
ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር ብዛቱ የጨመረ ሲሆን በዓለማችን ትንሽ አህዮች ያሉባት ሀገር ሱሪናሜ ስትሆን ሰባት አህዮች ብቻ ይገኛሉ። በአሜሪካ 52ሺህ አህዮች ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ በ10.6 ሚሊዮን አህዮች ቀዳሚ ስትሆን ጐረቤት ሀገር ሰሜን ሱዳን በ7.6 ሚሊዮን አህዮች ሁለተኛ ሆናለች።
በ 3ኛ ደረጃ ፓኪስታን 5.8 ሚሊዮን
በ 4ኛ ደረጃ ቻድ 4.6 ሚሊዮን
በ 5ኛ ደረጃ ሜክሲኮ 3.3 ሚሊዮን በመከተል ቦታውን ይዘዋል።

ቻይና የክብደት መጠናቸው ከ50 ኪሎ ግራም በታች የሆኑ ዜጎቿ ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ አሳሰበች
በቻይና ሰሜናዊ ክፍል ዝናብ የቀላቀለ ከባድ ነፋስ መከሰቱን ተከትሎ የሰውነት ክብደት መጠናቸው ከ50ኪሎ ግራም በታች የሆኑ ዜጎቿ ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ አሳስባለች።
ከሀገሪቱ ደቡባዊ አዋሳኝ ሞንጎሊያ መነሻውን ያደረገው ነፋስ በሰዓት 150 ኪሎ ሜትር በመሸፈን ቤጂንግ፣ ቲያንጂንን እና ሄበይን ጨምሮ የቻይናን ሰሜናዊ ክፍሎች እየመታ የሚገኝ አሁን ላይ የተከሰተው ከባድ ንፋስ ባለፉት 10 ዓመታት ከተመዘገቡት የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጿል።
የተከሰተው ከባድ ንፋስ ደረጃ 13 ሲሆን ዝናብ ፣ በረዶ እና ነጎድጓድ የቀላቀለ መሆኑን የቻይና የአየር ትንበያ ኤጀንሲ የገለፀ ሲሆን ይህን ተከትሎ የሰውነት ክብደታቸው ከ50 ኪሎ ግራም በታች የሚመዝኑ ዜጎች በንፋሱ እንዳይወሰዱ በማሰብ ነው ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ ማስጠንቀቂያው የተሰጠው።
እንዲሁም ንፋሱ የባሰ አደጋ እንዳያስከትል አስቸኳይ እርምጃዎች እየተወሰዱ እንደ ሚገኙ እና ፓርኮች እንዲዘጉ እንዲሁም ወሳኝ እና አስፈላጊ ያልሆኑ በረራዎች እንዲሰረዙም መደረጋቸው ተገልጿል።

ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተወሰነ
በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተለምዶ ባጃጅ የሚባሉት ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችና ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌቶች ወደ አገር ውስጥ ማስገባት እንደማይቻል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደኤታ አቶ በሪሁ ሐሰን ተናግረዋል፡፡
ሚኒስትር ደኤታው ይህንን ያሉት ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. አሃድ ቢዝነስ ግሩፕ፣ በአገር ውስጥ የተመረቱ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለገበያ ማቅረቡን በወዳጅነት ፓርክ በተዘጋጀ ሥነ ሥርዓት ሲያስታውቅ ነው፡፡
ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለነዳጅ እስከ ስድስት ቢሊዮን ብር እንደምታወጣ የተናገሩት አቶ በሪሁ፣ ‹‹በታዳሽ ኃይል ላይ ያለንን ዕምቅ አቅም ተጠቅመን ከውጭ ከሚገባውን ደረጃውን ያልጠበቀ፣ ነዳጅ ላይ ጥገኛ ከመሆንና አዙሪት ውስጥ ከመግባት ይልቅ፣ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን እንደአማራጭ መውሰድ አለበት "ብለዋል።

" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመው " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ አስታውቀው ትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ያሉ ሲሆን ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

እልፍ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት እና በቂ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች እንዲሁም ዘመኑ በደረሰበትን ምርጥ መሳሪያዎች በመጠቀም በተለያየ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ለተለያዩ የእንሰሳት አይነቶች፤ በንጥረ ነገር ደረጃቸውን ጠብቀው የተዘጋጁ መኖዎችን በማቅረብ ለእንሰሳት አርቢዎች በሙሉ የእረጅም ጊዜ ችግራቸውን በአስትተማማኝ ሁኔታ ለመፍታት የተቋቋመ እልፍ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ።
በእልፍ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
✅የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ
✅ለቄብ ዶሮዎች
✅ለእንቁላል ጣይ ዶሮ ጫጩት
✅በተለያዩ ዕድሜ ለሚገኙ የስጋ ዶሮዎች
✅የስጋ ዶሮ ጫጩት(Broiler starter)
✅የስጋ ዶሮ ማሳደጊያ(Broiler
Grower)F1
✅የስጋ ዶሮ ማወፈሪያ (Broiler Finisher)F2
✅ለሚታለቡ የወተት ላሞች(special elif meno)
✅ለጊደሮች
✅ለጥጆች
✅ለስጋ አገልግሎት ለሚደልቡ በሬዎች፣ ፍየሎች፣ በጎች
የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0113811181/0953535370/
0985858522 ወይም በአካል ቢሮችን ለማግኘት አዲስ አበባ ብስራተ ገብርኤል ባይኔ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 300
ፋብሪካችን: ሰሜን ሸዋ ዞን በልጋ ከተማ አስተዳደር ቱሉፋ ከተማ እንገኛለን ይጉብኙን።

የአዲስ አበባ ፖሊስ የሠርግ አጃቢ አሽከርካሪዎችን አስጠነቀቀ
በአዲስ አበባ ከተማ በዓላትና ሰርግን ምክንያት በማድረግ የትራፊክ መጨናነቅ የሚፈጽሙ መንገድ የሚዘጉ አሽከርካሪዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ እንዳሉት፣ ሕብረተሰቡ የጸጥታ አካላት የሚያስተላልፉትን የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክቶች በአግባቡ እየተገበረ መሆኑን ተከትሎ በከተማዋ የወንጀል ድርጊቶች እየቀነሱ መምጣታቸውንም ገልጸዋል።
መጪውን የሰርግ ወራት ተከትሎ በከተማዋ የትራፊክ ፍሰት ላይ ያልተገባ የመንገድ መጨናነቅ የሚፈጽሙ አሽከርካሪዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።
ከተማዋን በማይመጥን መልኩ መንገድ በሚዘጉና የትራፊክ ፍሰቱን በሚያስተጓጉሉ አሽከርካሪዎች ላይ ተገቢው የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድም ተናግረዋል።

• ፋስት ትራክ አስመጪ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የአይቲ ሶሉሽንስ ኩባንያ አንዱ ነው። እውነተኛ ምርቶችን እና እንደ Canon,Lenovo, DELL,HP,EPSON,APC,Cisco ወዘተ የመሳሰሉ እውነተኛ ምርቶችን የሚሸጡ እንዲሁም ከ30+ የአይቲ አለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር የእዉነተኛ ኦቶራይዝድ ወኪሎች ናቸዉ።
በአሁኑ ጊዜ የኮምፒዉተር አክሰሰሪ ለመግዛት ከፈለጉ ልክ እንደ:
✅Canon 2224 ኮፒየር ፣
✅HP 4003dn ፒሪንተር ፣
✅HP 2600 F1 ስካናር ፣
✅Epson EB-X49 LCD ፕሮጄክተር ፣
✅DELL OPTIPLEX 3000 ኮምፒዉተር
✅TP LINK 8 port ስዊች ፣
✅TP Link 16 port ስዊች ፣
✅TP Link 24 port ስዊች ፣
✅TP Link C20 ራዉተር ፣
⭐️ እያከፋፈሉ ስለሆነ ወይም በጅምላ እየሸጡ ስለሆነ መግዛት ለምተፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል።
⭐️አድራሻ: ሰላም ሲቲ ሞል ቁ .2 ከጎላጉል ታወር ጀርባ (ሁለተኛ ፎቅ #201)
📞 የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:
⁃ 0942191313
⁃ 0949810000
⭐️ ቴሌግራም ቻናላቸዉን ይቀላቀሉ:
https://t.me/fasttrackimports

🔥12ተኛ ዙር የፎሬክስ ትሬዲንግ ውድድር!!! 🔥
(ከሚያዚያ 20 እስክ ግንቦት 1)
1️⃣ 1ኛ ሽልማት🥇 ፡ 60,000 ብር
2️⃣ 2ኛ ሽልማት🥈 ፡ 45,000 ብር
3️⃣ 3ኛ ሽልማት🥉 ፡ 30,000 ብር
4️⃣ 4ኛ ሽልማት🥉 ፡ 8,000 ብር
5️⃣ 5ኛ ሽልማት🥉 ፡ 8,000 ብር
📌ስለውድድሩ ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠው የብርፎሬክስ ቴሌግራም አካውንት ላይ ታገኛላችሁ
👉👉👉@birrforex 👈👈👈
⭐️ውድድሩ የፊታችን ሚያዚያ 20 ይጀምራል፣ አሁኑኑ ወደ ብርፎሬክስ ቴሌግራም አካውንት በመሄድ ቦታችሁን ያዙ⭐️

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቴምር ሪልስቴት
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው ሱቅ
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Telegram :@KalTemerRealEstate

Forwarded from Nexline Business Group
Nexline 🚘
አዳዲስ መኪናዎችን በመረጡት የመኪና አይነት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በቀላል እና ፈጣን ሂደት፣ በምርጫዎ በፈለጉት ሞዴል እና ቀለም በመረጡት አማራጭ በካሽ አልያም በባንክ ሙሉ በሙሉ ወይም 50/50 አማራጭ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው።
🆕Audi e tron 50 Quattro 10,500,000
🆕Audi q4 12,000,000
🆕Suzuki Dzire 3,200,000
🆕BYD Song L 7,600,000
🆕BYD Destroyer 4,500,000
🆕BYD Seagull 2,800,000
🆕BYD Yuan Up 4,100,000
🆕Bz4X 2w ultra 6,000,000
🆕Bz4X ultra 6,400,000
🆕Bz4X Pro 5,800,000
🆕Dongfeng 2,400,000
🆕Neta U 3,900,000
🆕Toyota Corolla Cross Taiwan 7,800,000
🆕Toyota Corolla Cross Europe 10,500,000
🆕Toyota Corolla Cross china 6,400,000
🆕Toyota Hilander Limited 14,000,000
🆕Toyota Rav 4 Europe - 11,500,000
🆕Beijing electric 4,300,000
🆕Honda ec2 4,700,000
🆕Santafe 2024 -15,000,000
🆕Elite 3,300,000
🆕Volkswagen ID 7. 6,600,000
🆕Volkswagen ID 6. 6,600,000
🆕Nissan xterra 10,000,000
🆕Jetour x90 plus 4,900,000
🆕Jetour x70 plus 4,400,000
🆕Hyundai Creta 6,100,000
🆕Hyundai palisade 14,000,000
🆕Jac Electric 2,500,000
🆕Honda CR-V 7,800,000
🆕Baojun yep plus 3,200,000
👉50/50 አማራጭ👈
🆕Tucson 2023 hybrid 9,000,000
🆕Hyundai-i30 5,000,000
🆕Volkswagen ID 6 7,200,000
🆕BYD E2 3,700,000
🆕Bz4X 4w pro 6,500,000
🆕Song Plus 7,000,000
👉20/80 አማራጭ👈
🆕BYD qin plus 5,500,000
🆕Toyota RAV4 13,000,000
🆕Grand highlander 20,000,000
🆕Avatar 16,000,000
🆕Toyota VXR 45,000,000
🆕Lexus LX570 60,000,000
📞 ይፍጠኑ ዛሬውኑን ያግኙን!
+251911593030 +251912775652
👇ለበለጠ መረጃ እና ምርጫ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።👇
👉 https://t.me/NexlineBusinesGroup