የራህማን ባሮች
24 subscribers
5 photos
1 video
Download Telegram
As we wb
Ws wr wb
Channel name was changed to «ሂወታችን ለ ዲናች»
Channel name was changed to «ሂወታችን ለዲናች»
Channel photo removed
Channel photo updated
Channel name was changed to «የራህማን ባሮች»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሴቶችና ረመዳን ሴቶች ረመዳንን በምን መልኩ ማሳለፍ እንዳለባቸው የሚዳስስ ምርጥ ት/ት
|ኡስታዝ አህመድ አደም|
@muslims_only
Join this👆👆👆
ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቂያም እና ሱጁድ
እሜቴ ዓኢሻ እንደዚህ ተባሉ እስኪ የአላህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ ሲያደርጉ አይተው የተገረሙበትን ነገር ይንገሩን። ጥቂት ጊዜ ዝም ካሉ በኋላ እንደዚሁ አሉ ከዕለታት በአንድ ሌሊት ዓኢሻ ሆይ እስኪ አንዴ ተይኝ ይህን ሌሊት ጌታዬን ልገዛበት አሉኝ እኔም በአላህ እምላለው እኔ ከእርሶ ጋር መቅረብን እወዳለሁ ። ነገር ግን እርሶን የሚያስደስቶትንም እወዳለሁ። አልኳቸው ተነሱና ተጣጠቡ። ከዚያም ቆሙና ሰገዱ። በእንባ እስኪርሱ ድረስ ያለቅሱ ነበር። ከዚያም ተቀምጠው ሰገዱ ፂማቸው በእንባ እስኪርስ ድረስ ያለቅሱ ነበር። ከዚያም መሬቱ እስከሚርስ ድረስ አለቀሱ። ከዚያም ቢላል መጣና ለሰላት አዛን አደረገ። ሲመለከታቸው እያለቀሱ ነው ። አንቱ የ አላህ መልክተኛ ሆይ አላህ ያለፈውንና የሚመጣውን ወንጀልዎን ምርዎት ሳለ ያለቅሳሉን? አላቸው። እርሳቸውም አመስጋኝ ባሪያ መሆን የለብኝምን? አሉት። በዚሁ ሌሊት የአላህ ቃል ወረደ። አንብቦ ያላስተነተነው ሰው ወየውለት ።.>>ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት በዚያችም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባሕር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ ነፍሶችንም (በየአቅጣጫው በማገለባበጥ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ።። አል -በቀራህ፡164
የ<<ሪዷ>>ደረጃ ላይ መድረስ የምችልው እንዴት ነው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
አላህ ለአንተ ያለውን እዝነትና ረህራሄ በደንብ አስተውል።አስተንተን<<አላህ ከእናት የበለጠ ለእናንተ ይራራል።>>እና<<አላህ ለዱኒያ ሁሉ የለገሰው እዝነት የእዝነቱን አድ ከመቶ ነው። አላህ ለአንተ ያጎናፀፈውን እጅግ የበረከተ ፀጋ ተመልከት። ደረሰብኝ የምትለውን መከራ ከዚህ በርካታ ፀጋዎች ጋር አነፃፅርው (አላህ ለአንተ የዋለው ፀጋ በወረቀት ላይ አስፍረው)እስኪ ራስህን ጠይቅ<<አላህ ለእኔ በመረጠው ነገር የረካሁ ነኝን?(ሑስኑ ዞን)ለሀብትና ለንብረት ያለህን ምልከታ አስተካክል። ግንዛቤዎችህንና ፅንሰ.ሃሳቦችን አስተካክል..<<ኃብት ማለት የገንዘብ ብዛት አይደለም። ይልቁንም ኃብት ማለት የነፍስ ኃብት ነው።>> አቡ ዘር ረ.ዐ !የገንዘብ ብዛት ኃብት ነው ብለህ ታስባለክ?ይልቁንስ ኃብት ማለት የቀልብ ኃብት ነው;ድህነትም የቀልብ ድህነት ነው።የቀልብ ኃብትን የታደለ ሰው በዚህ ዓለም ውስጥ ምንም ቢገጥመው አይጎዳውም። የቀልብ ድህነት ያለበት ሰው ደግሞ አዱኛው የበዛ ቢሆንም ምንም አይጠቅመውም።። የገንዘብ ድሃዎችም ቢሆኑ ይህንኑ ተገንዝበዋል።.አቡዘር ረ.ዐ እደዚህ ይላልሉ <<ከአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)ሰሃባዎች ውስጥ የሆኑ ድሃ ሰዎች ወደ እርሳቸው መጡና አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ ኃብት ያላቸው ሰዎች እኮ በምንዳ ይበልጡናል፡እኛ እንደምንሰግደው ከመስገቸውና እኛ አንደ በማለት ተናገሩ። የአላህ መልክተኛም ሰ.ዐ.ወ እደዚህ አሏቸው አላህ እናንተ ልትመፀውውቱ የምትችትን ነገር አድርጎላችሁ የለምን ?ተስቢህ ምፅዋት ነው፡ተህሊል ማድረግ ምፅዋት ነው፡ በመልካም ማዘዝ ምፅዋት ነው፡ ከመጥፎ መከልከል ምፅዎቹም አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ! የወሲብ ሥሜታችንን በማርካታችን ምንዳ እናገኛለን? አሉ። እርሳቸውም እንዴታ የወሲብ ሥሜታችሁን በ ኃጢኣት አማካኝነት ብታስወጡ ወንጀል አደለም?ልክ አንደዚሁ በሕጋዊ መንገድ ወሲብ መከወንም ምንዳ ያስገኛል ።በማለት መልስ ሰጧቸው። <<በአላህ ጌትነት ተደስቻለው፡፡ የሚለውን ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)በመከሩህ በዚህ መወድስ ላይ ዘውታሪ ሁን። አላህን ለማውሳት ነፍስህን ታላማምዳው ዘንድ በጠዋትም በማታም ደጋግመው አንተ በአላህ ጌትነት መደሰትህ የላቀው ያማረ ሀሴት አለ። እርሱም፡ አላህ አራሱ በአንተ እንዲደሰት መጣጣር ነው...ጌታዬ ሆይ ትውድልኝም ዘንድ ወደ አንተ ቸኮልኩ አለ።>>ጣሃ፡84..እስኪ አስበው በዚህ ዓለም ውስጥ ሆነህ ምኞትህ ሁሉ አላህን ሚስደሰት ሲሆን፡፡፡አላህም አንተን ያስደስትሀል።ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ህይወታችን በሞላ ለአላህ ሲያደርጉ አላህ እደዚህ አላቸው፡፡ ጌታህም ወደፊት (ብዙ ስጦታ)በእርግጥ ይሰጥሀል፡ ትደሰታለህም። አድ-ዱሓ ፡5...ከዚህ በላይ እጅግ ያማረውና የተዋበው ደግሞ።። አላህ ከነሱ ወደደ፡ እነርሱም ከርሱ ወደዱ ይህ ታላቅ ዕድል ነው። አል -ማኢዳህ ፡119 የሚለው የአላህ ቃል አዲተተገበር ማድረግህ ነው። አንተ የምትኖረው ተከታዩን የአላህ ቃል መሪ መፈክርህ አድርገህ ነው። እነሱም አላህና መልክተኛው የሰጣቸውን በወደዱ አላህም በቂያችን ነው.. አላህ ከችሮታው በእርግጥ ይሰጠናል መልክተኛውም (ይሰጠናል)እኛ ወደ አላህ ከጃዮች ነን ባሉ ኖሮ(ለነሱ በተሻላቸው ነበር)።>>አ-ተውባህ፡59...በአላህ ደስ ይበልህ አንተም ደስተኛ ትሆናለህ
🌙🌙🌙🌙🌙🌙

ረመዷን

ረ ረ
መ መ
ዷ ዷ
ን ን

ደረሰ ወራችን ወደኸይር ተጣሪ
የዘጋነውን ቁርዓን እንድቀራ ጠሪ

በወንጀል ተዘፍቀን መላወስ ሲያቅተን
ረመዷኑ መጣ በተውበት ሊያፀዳን
ሸህሩል ቁርአን መጣ በኢኽላስ ሊያስውበን

የሱና ሰላቶች ሲሆኑ እንደፈርድ
ኢባዳው ቁርዓኑን አርገነው እንደልምድ

አውፍ ተባብለን ቂማችንን ረስተን
የተራዊህን ሰላት በጀመዓ ሰግደን
አለን በሙሀባው በውዴታው ታጥበን!!

ያጀሊል!
ያጀሊል ያገፋር አዛኙ ጌታችን
እንለምንሀለን ተቀበል ዱዓችን
በዚህ በራህመት ወር ያየነውን ኢኽላስ
አዝልቅልን አንተው እስከአኺራ ድረስ
ኢማንንም ስጠን ቀልባችንም ይፅዳ
እንድንሞት አርገን በውቡ ሸሀዳ!

🤲 አሚን 🤲

እናንተም አሚን በሉ

.... : ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜ͜͡አ ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜ͜͡ማ✵ٌٍٍٍٍٍٍۘۘۘۘ͜͡ላ ًٍٜ۪۪۪۪͜͡ዩ

ግጥሜን ከወደዳችሁት ላይክ አድርጉልኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ረሱል ሰ.ዐ.ወ እዲህ ይላሉ<<አንድ ባሪያ የበዛ ምስጋና ለ አሏህ ይድረሰው ሲል የላቀው አሏህ ደግሞ እዲህ ይላል ለባሪያዬ የበዛ ረህመቴን አፅፋለው [ሲልሲለቱል አሶሂህ (1335/7]
🚫.........ሙስሊም ነህ⁉️.........🚫

እንግዲያውስ ከስር ያለውን በጥንቃቄ

open ብለህ ተመልከት

እባክህ ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እያው❗️

አላህ ከፈተና ይጠብቀን! አሚን!!!!

ምርጥ ኢስላማዊ ቻይናል።
👇👇👇👇👇👇
---------------------------------
𝐎𝐩𝐞𝐧𝐎𝐩𝐞𝐧
𝐎𝐩𝐞𝐧𝐎𝐩𝐞𝐧
----------------------------------
ውድ ደንበኞቻችን ብዙዎቻቹ ባቀረባቹልን ቅሬታ መሰረት የሽልማት ማሻሻያ አድርገናል።
ማለትም ከዚ በፊት 50 ሰዎ ወደኛ ገፅ ከጋበዛቹ one month unlimited internet የነበረው ለ wifi ተጠቃሚዎች ስለማይጠቅም ሽልማቱን በብር ቀይረነዋል።
እናም 30 ሰዎ ወደኛ ገፅ ሲጋብዙ የ 3000 ብር ሽልማት
50 ሰው ሲጋብዙ የ 5000 ብር ሽልማት
አንዲሁም ለቤት እመቤቶች (ሴቶች) ከሸዋ ሱፐር ማርኬት የ 10,000 ብር እቃ ሽልማት አዘጋጅተናል።
@Safaricom_ethiopia_new_bot
@safaricom_ethiopia_verified
#safaricom
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 18 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.