🧀ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
3.09K subscribers
255 photos
203 videos
21 files
1.58K links
Download Telegram
Forwarded from ŘŁŘ¨Ů€Ů€Ůˆ حـذيـفـة
بِـسْــــم اللهِ ٱلـرَّحْـــمَـٰنِ ٱلـرَّحِــيم


الــسلام علـيـكم ورحـمةالله وبـركاته


√🖱ፍክት ድምቅ ያለ የደዕዋ   ፖሮግራም √


🎆  ጅሙዓ ከምሽቱ  ➤በኢትዮ>>➤ 3:00>>➤🕑 በሳውድ>>➤ 9:00➤🕑 በዱባይ>>➤4:00✔️


♦️የደዕዋ ➤  ተጋባዥ âž¤á‹á‹ľ ኡስታዞች➤

    🎙 ኡስታዝ አቡ  ኢምራን

          ርዕስ: áˆ˜áŠ•áˆƒáŒƒá‹Š ስህተቶች

    🎙  ኡስታዝ  አቡ  ሉቅማን

          ርዕስ: የተውሂድ አሳሳቢነት
   
   🎙 ኡስታዝ አቡ ረያን ከተመቸው

        ርዕስ: .......

  
    ቁረአን ግብዣ

🎤 አብዱል ሀሊም


♦️  ፕሮግራም መሪ➤

   🎤 ወንድም አቡ ረያን


  

➵  ፕሮግራሙን ላልሰሙ እህትና ወንድሞች ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!!!

➵ ፕሮግራሙ የሚተላለፈው 👇👇👇

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abubeker_siddiq_mesjid
https://t.me/abubeker_siddiq_mesjid
❤3👍3
أكثروا من الصلاة على النبيﷺ

إِنَّ الله وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۝﴾

👉https://t.me/murselseid
Audio
AudioLab
👉የ አጁሩሚያ ደርስ‼️...( ክፍል 29 )

🎤በሙርሰል ሰይድ ጨፌ16/4/2018

👉https://t.me/murselseid
.
⭐️ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
💫.......................👇👇👇
https://t.me/Eilmudinmedresa1
Audio
AudioLab
👉የ አጁሩሚያ ደርስ‼️...( ክፍል 30 )

🎤በሙርሰል ሰይድ ጨፌ17/4/2018

👉https://t.me/murselseid
.
⭐️ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
💫.......................👇👇👇
https://t.me/Eilmudinmedresa1
❤1
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

እነሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን

1) ሸይኽ አወል አሕመድ (አቡ አማር) ሐፊዘሁሏህ
2) ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሐቲም) ሐፊዘሁሏህ
3) ኡስታዝ አብዱል መሊክ ሐፊዘሁሏህ
4) ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ
5) ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው ሐፊዘሁሏህ
6) ኡስታዝ አቡ ሹራ ሐፊዘሁሏህ
7) አስታዝ ዓሊይ ዩሱፍ (አቡ ሐሳን) ሐፊዘሁሏህ

እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል

ፕሮግራሙ የሚመሩት
አቡ ዑበይዳ እና አቡ ማሒ

ማሳሰቢያ
እንዳትቀሩ (መቅረት አይደለም ማርፈድም አይቻልም)
አድስ ነገርም አለ የሚነገራችሁ (ተናገሪያለሁ ከወዲሁ)

➥በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን
አድራሻችን ይሄው
➠https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ
👍4
Forwarded from ŘŁŘ¨Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ů€Ůˆ مــــــســـــــلـــــــــم
🔴▫️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን

ተ
      ጀ
          መ
                 ረ


➨ ፕሮግራም 3⃣
በኡስታዝ : አቡ ዒምራን

ርዕስ : መንሀጃዊ ስህተቶች

https://t.me/abubeker_siddiq_mesjid
❤5
🔴ጉድ  እኮ ነው  የአስመኢን  ንግግር ተመልከቱ👇
قال الأصمعي:
تعلموا النحو، فإن بني إسرائيل كفروا بكلمة واحدة، كانت مشدّدة فخفّفوها قال الله "يا عيسي إني ولَّدتُك"
فقرأوا "يا عيسى إنّي ولَدتُك" مخفّفا فكفروا.

روضة العقلاء ونزهة الفضلاء " لابن حبان البستي" (ص :٢٢١-٢٢٢)

✍منقول من قناة ابي جليبيب
👍13❤5
በነገራቹህ ላይ የተክፊሩ መንጋ ጎማው አነፈሰ መሰል ብቸኛ አማራጭ አድርጎ የያዘው ፌስ ቡክ በየሴቶች ኮሜንት ስር እየገቡ መሞንጨርና መሳደብ ሁኗል ስራቸው። ዒልምን ተምሮ መፃፍ ያልታደለ እጅና ብዕር በየፖሱቱ እየገባ ስድብ ይለቀልቃል። t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👍8
📝قَلمُ ابن منور وسيفُ القَسْريِّ سِيَّان

📝قلم ابنِ مُنور قَطَع عُنقَ تدليسِ وتلبيسِ وبتعِ حَسن تاجُو  كماقطع سيفُ🗡 خالد بن ؚبد الله القَسري عُنقَ جَعد بن دِرهم متبوعِ حَسن تاجُو

اللَّهمَّ  باعك له  في  قَلَمِه

✍كتبه مُحِبُّ ابنِ مُنور أبو جُليبيب الأثري

https://t.me/Abu_juleibib
👍6
Audio
AudioLab
👉የ አጁሩሚያ ደርስ‼️...( ክፍል 31 )

🎤በሙርሰል ሰይድ ጨፌ20/4/2018

👉https://t.me/murselseid
.
⭐️ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
💫.......................👇👇👇
https://t.me/Eilmudinmedresa1
أسماء أشهر أئمة اللغة العربية👆👆

👈أبو الأسود الدؤلي
👈الفراهيدي
👈سيبويه
👈الكسائي
👈نفطويه
👈ابن جني
👈الجوهري
👈ابن فارس
👈ابن سيده
👈الزمخشري
👈ابن مالك
👈ابن منظور
👈ابن آجروم
👈ابن عقيل
👍3❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔹 ዑዝር ቢል'ጀህል [ክፍል 🌱🌱]

ስለ ዑዝር ቢል'ጀህል ከዚህ ቀደም በሙልተቃ የቴሌግራም ግሩፕ በወንድም አቡ ዒምራን የተሰጡ ሙሐደራዎች የድምፅ ቅጅ በተሻለ ጥራት ተዛጋጅቶ በ youtube ቀርቧል። እነሆ ዛሬ ክፍል አንድን አጋራናቹህ በአላህ ፍቃድ ቀጣይ ሙሓደራዎችን በሂደት እንለቃለን።

ለመቀላቀል ⬇️⬇️⬇️
😎 youtube.com/watch?v=-SwNfSuHdf0&feature=shared
=
የቴሌግራም ቻናል
😎 https://t.me/d_fewaid
😎 https://t.me/d_fewaid
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍1
ብዙ ወጣት በሰዎች ላይ ፍርድ ለመስጠት በሚጨነቀው ልክ "ሸሪዓዊ ዕውቀቴን እንዴት ላዳብር? ለህዝቤ በምን መልኩ ተውሒድ እና ሱንናን ብሰብክ ተቀባይነት ያገኛል?" በሚለው ቢያስብና ቢጨነቅ ኑሮ የት በደረስን ነበር።
وَلَـٰكِنۢ بَعُدَتۡ عَلَیۡهِمُ ٱلشُّقَّةُ
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👍11💯3❤1👎1
Forwarded from áˆá‹‹áŠ˘á‹ľ (ؚبد الرزاق محمد الجبرتي)
قال حمدان بن سهل
لو كنتُ قاضيًا لحبست كلا الفريقين: رجلًا يطلب الحديث ولا يطلب الفقه، ورجلًا يطلب الفقه ولا يطلب الحديث
ذم الكلام للهروي ٧٢/٢
❤1
Audio
AudioLab
👉የ አጁሩሚያ ደርስ‼️...( ክፍል 32 )

🎤በሙርሰል ሰይድ ጨፌ21/4/2018

👉https://t.me/murselseid
.
⭐️ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
💫.......................👇👇👇
https://t.me/Eilmudinmedresa1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ

«ከሁሉም በፊት ከባድ ፍርሀቴን ያቀለልኝ፣ ህመሜን የፈወሰልኝን..ከአርሹ ላይ ያለውን ጌታየን ማመስገን እፈልጋለሁ #አልሀምዱ_ሊላህ።

በመቀጠል
እጂግ የምወዳችሁን ዑስታዞች፣
የማከብራችሁ ወንድሞች ፣
የምናፍቃችሁ ጓደኝቼ በሙሉ...ሁላችሁንም ላደረጋችሁት ሁሉ አሏህ ኸይር ሚንዳችሁን በሁለቱም ሀገር ይክፈላችሁ ማድረግ የምችለው ይህንን ነው።
«እጂግ እንደምወዳችሁም በህመም ስሜት ሆኘም ነፍሴን በጌታዬ አሲዤ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።»

➯...ሲቀጥል የስደት ቤተሰቦቼን...

ለመፃፍ ቢከብደኝም እናንተን ሳላመሰግን  እንዳልቀር ብቻ እንጂ ውለታችሁ ለኔ እጂግ ከባድ እንደሆነ እወቁልኝ ሀቂቃ አሏህ ያክብርልኝ የዛሬ እዚህ መድረሴ ትልቅ #ሰበቦቼ እንደሆናችሁ.....
.... የስደት ፈተና ሳይበግራችሁ፣
የራሳችሁን ችግር ዋጥ አድርጋችሁ፣ ህመሜ ህመም ሆኖባችሁ ያላችሁን ሳትሰስቱ ለግሳችሁ ለዚህች ቀን እንድበቃ #ሰበብ የሆናችሁኝ ለተቸገረው ሁሉ ደራሽ የሆናችሁ #የስደት_እህቶቼ_እጂግ_እጂግ ሲቃ በተናነቀው ስሜት ማመስገን እፈልጋሐሁ።

ህመም አያግኛችሁ
መከፋትን አሏህ ይያዝላችሁ

ውድና የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ ከሀኪም ቤት የ➌ ቀን ቆይታ በኋላ Surgery ጨርሸ በዛሬው እለት ወጥቻለሁ ።

ቀሪወቹን ቀናቶች በ Hospital
በቅርብ እርቀት ላይ ሆኜ ክትትል እንዳደርግ የተነገረኝ ሲሆን...የህክምና ሒደቱ እስካሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ለማብሰር እወዳለሁ።

በህመሜ የተጨነቃችሁ ውድ ወገኖቼ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አሁን ላይ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ አብሽሩ ማለት እፈልጋለሁ።

«ያሳያችሁኝ እዝነት ፣
የሰጣችሁኝ ትኩረት፣
ለኔ ያደረጋችሁት ሁሉ ለኔ አንድ ተራ ሚስኪን አይገባም ነበር ግና አደረጋችሁትና አስደመማችሁኝ አላውቅም ስሜቱ ከባድ ነው ግን አብሽሩልኝ አሏህ ያክብራችሁ።


«ነገም የተሻለ ይሆናል አወ አሏህ ክፉ አይሰራም»

ወንድማችሁ ኑረዲን አል-ዓረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍23❤4
Forwarded from ŘŁŘ¨Ů€Ů€Ůˆ هبـــةاللـــه الأثـــري
⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ!

ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —**

ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ።

ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ።

📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት!

1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ?
አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል።

2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ!
ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል።

3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም!
በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ።

💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው?

እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦

ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦

*   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው።
*   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ።
*   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል።
*   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል።


#### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች

ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦
*   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል።
*   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል።
*   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል።

📢 የመጨረሻ መልዕክት!

እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው።

አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል።

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
❤1👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔹 ዑዝር ቢል'ጀህል [ክፍል 🔢🔢]

ሾለ ዑዝር ቢል'ጀህል ከዚህ ቀደም በሙልተቃ  የቴሌግራም ግሩፕ በወንድም አቡ ዒምራን የተሰጡ ተከታታይ ሙሐደራዎች የድምፅ ቅጅ በተሻለ ጥራት ተዘጋጅቶ በ youtube ቀርቧል።

[ክፍል 🔢🔢 ]⬇️
t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3152

ለመቀላቀል ⬇️⬇️⬇️
🔹 youtube.com/watch?v=-SwNfSuHdf0&feature=shared
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹 "ጀምዒየቱ ጦሳ ማዶ"

እነዚህ ጉዶች ሰለፊዮችን ከሱና ያስወጡበትን ጉዳይና ውስጥ ለውስጥ በድብቅ ሲያራምዱት የነበረውን በኸይር ስራ ማስተባባር ወይም "ጀምዕይነትን" "የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም" ብለው ይሄው በግልፅ ባደባባይ ልመናውን ተያይዘውታል። ከዚህ በኋላ ማንም ሞርዶፋ ስለጀምዒያ የማውራት ሞራሉም ይሁን አቅሙ ያለው አይመስለኝም። ድጋሜ ግን ስለ ጀምዒያ እናወራለን ካሉ ከ"ጦሳ ማዶ" የሚለውን አውልቀው "ከህሊና ባዶ" የሚል ልብስ ነው መልበስ ያለባቸው። በኢሞ "ከህሊና ባዶ ደሴ" የሚል ግሩፕ ከፍተን አስተባብረን ቢሆን ልብሱን እናሰራላቸዋለን። አይመስላቹህም ጀማዓው!?

👌 መልዕክቴ
አሁንም እውነት ያላቸው መስሏቹህ በነዚህ አጭበርባሪ ጉዶች የተሸወዳቹህ የተከበራቹህ ዲን ወዳድ ሱና ወዳድ ወንድም እህቶች እባካቹህ ከእንቅልፋቹህ ንቁ። ይሄው ትላንት ሲያወግዙት የነበረውንና ከሰለፊዮች ተገንጥለው ጎጆ የቀለሱበትን "ጀምዒይነት" ባደባባይ ፈፀሙትኮ። ምን ትጠብቃላቹህ ከዚህ በኋላ!? ለሌሎች የሚከለከል ለእነርሱ የሚፈቀድ ነገር አለ እንዴ በዲናችን!?
=
✔️ የቴሌግራም ቻናል
😎 t.me/Abu_lmran_Alaseriy
😎 t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18👎4❤1🥰1